来自 Farankaa - ፈረንካ (@farankaa) 的最新 Telegram 贴文

Farankaa - ፈረንካ Telegram 帖子

Farankaa - ፈረንካ
The primary goal of this page is to enhance the financial literacy of Ethiopians by offering valuable insights on investment, banking, insurance, capital markets, and taxation.
1,818 订阅者
276 张照片
2 个视频
最后更新于 09.03.2025 03:43

Farankaa - ፈረንካ 在 Telegram 上分享的最新内容

Farankaa - ፈረንካ

24 Feb, 06:39

640

ብዙ በተማርን ቁጥር፣ ምን ያህል ትንሽ ነገር እንደምናውቅ በይበልጥ እንረዳለን።
****
መልካም የሥራ፣ የትምህርት እና የጾም ሳምንት ይሁንላችሁ!
Farankaa - ፈረንካ

19 Feb, 07:35

1,065

ከሌሎች 7 ባለአክሲዮኖች ጋር የመሰረትኩትና በቦርድ ሰብሳቢነት የማገለግለው Ethio Capital Solutions PLC በኢንቨስትመንት አማካሪነት /Investment Advisory/ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ፈቃድ በማግኘት 3ኛው ተቋም ሆኗል።

በእዚሁ አጋጣሚ ለመሥራች ባለአክሲዮኖች እና ለሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ!

#CapitalMarket #Ethiopia

https://www.linkedin.com/posts/capital-market-project-implementation-team-cmpit-project-office-national-bank-of-ethiopia_activity-7297856444341649408-E-cz?utm_source=social_share_send&utm_medium=android_app&rcm=ACoAABJlOd4BVGkcmmPrI3yMXTimeA367NAKkXc&utm_campaign=copy_link
Farankaa - ፈረንካ

13 Feb, 06:15

1,273

ህዝብህን (የምትመራቸውን) መታደግ የማትችል ከሆነ፣ ከመሪዎች ተርታ አይደለህም።

ጀስቲን ራይት
Farankaa - ፈረንካ

11 Feb, 07:36

1,171

እጅግ ምርጡ ኢንቨስትመንት ፣ በራስ ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ነው።
Farankaa - ፈረንካ

10 Feb, 09:09

1,190

https://www.linkedin.com/posts/pkf-in-africa_ethiopia-pkfglobal-pkfi-activity-7294641723647942656-Ede0?utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAABJlOd4BVGkcmmPrI3yMXTimeA367NAKkXc
Farankaa - ፈረንካ

08 Feb, 06:49

1,084

ለመላው የFeysel and associates ሰራተኞች፣ ፓርትነሮች እና ለደንበቻችን በሙሉ ተቋማችን PKF Ethiopia በሚል ስያሜ የዓለም አቀፉ የPKF Global አባል ድርጅት በመሆኑ እንኳን ደስ ያላችሁ!

የPKF አባል መሆናችን የተሻሻሉ አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን ለመተግበር እድል ከፋች በመሆኑ የኦዲት፣ የታክስ እና የማማከር አገልግሎቶችን የምትሹ ደንበኞች በሙሉ አብራችሁን እንድትሰሩ እንጋብዛለን።

https://www.linkedin.com/company/pkfethiopia/

#PKF #Ethiopia #Growth #New #Beginning!
Farankaa - ፈረንካ

07 Jan, 10:39

1,633

እንኳን አደረሳችሁ!
Farankaa - ፈረንካ

14 Dec, 06:49

2,177

ኑ አብረን እንሳቅ! (እያረርን ከመሳቅ ውጪስ ምን አማራጭ አለን?!)

የሐረሪ ክልል በክልሉ ሊያከናውን ላሰበው የኮሪደር ልማት እያንዳንዱ በከተማው ውስጥ ያለ የባንክ ቅርንጫፍ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ 2,000,000 ብር እንዲያዋጣ ደብዳቤ ላከ።

ቅርንጫፎች እንዲህ አይነቱ ውሳኔ የሚወሰነው በየባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ስለሆነ ደብዳቤውን ወደዛ ልኮ ውሳኔ መጠባበቅ ያዘ።

ይሄንና ጥያቄዬ አልተከበረም ያለው ቆፍጣናው የሐረሪ ክልል በሐረር ከተማ እየዞረ የህዝብ ገንዘብ በአደራ ያስቀመጡ ቅርንጫፍ ባንኮች ላይ "ታሽጓል!" የሚል ማስጠንቀቂያ ለጥፎ ዘጋ!

በመሠረቱ ክልሉ ከቅርንጫፍ ባንኮቹ ላይ የሠራተኛ ደሞዝ ግብር ከመሰብሰብ የዘለለ መብት አልነበረውም። ያው ሀገሩ ኢትዮጵያ ነውና፣ ህግ አውጪው በዝቷልና የሆነው ሆነ።
Farankaa - ፈረንካ

11 Dec, 15:03

1,163

የፕላስቲክ ፌስታል መጠቀም የሚከለክለዉን ረቂቅ ህግ እንድምታ..
                       ***
ኢትዮጵያ የፕላስቲክ ፌስታል መጠቀም የሚከለክለዉን ህግ ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርባለች።ረቂቅ ህጉ የፕላስቲክ ፌስታል ማምረትንና መጠቀም የሚከለክል ሲሆን...

የፕላስቲክ ከረጢት የተጠቀመ ወይም ለመጠቀም ይዞ የተገኘ ማንኛውም ሰው ከ5,000 ብር እስከ 10,000 ብር ይቀጣል።

የፕላስቲክ ከረጢት አምርቶ ወይም ወደ ሀገር ውስጥ አስገብቶ ለገበያ ማቅረብ፣ ለንግድ ዓላማ ማከማቸት ከ50 ሺህ ብር እስከ መቶ ሺህ ብር ያስቀጣል። ከዚህ በተጨማሪም ከአምስት አመት የማይበልጥ ጽኑ እስራት ያስቀጣል።

የህጉ መጽደቅ ምን እንድምታ ይኖረዋል?

ረቂቅ ህጉ የአከባቢ አየር ብክለትን ለመቆጣጠር የወጣ እና አካባቢያዊ ቀጣይነትን/ Sustainability ለማረጋገጥ ያለመ ቢሆንም የህጉ መጽደቅ...

🧑‍🚀  በፕላስቲክ ፌስታል ፋብሪካ ዉስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሥራ ያሳጣል።

ከእዚህ ቀደም ሚሊዮኖችን ኢንቨስት በማድረግ የተገዙ ማሽኖች ተለዋጭ የማምረት አቅም ከሌላቸው በቀር ከጥቅም ውጪ ይሆናሉ።

🏭 እኒህን ማሽኖች ከባንክ በመበደር የገዙ አምራቾች የባንክ እዳውን ለመክፈል ስለሚያቅታቸው ብድሮቻቸው ይበላሻሉ አሊያም nonperforming loan ይሆናሉ፣ ይሄ ደግሞ በተለይ እነዚህን ማሽኖች በብድር እንዲገዛ ፋይናንስ ያደረጉ እና በመያዣነት የያዙ ባንኮች ማሽኖቹን መሸጥ ስለማይችሉ ለኪሳራ ይዳረጋሉ።

Picture credit: OpenAI
Farankaa - ፈረንካ

03 Dec, 12:29

1,359

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የFinancial stability Report ውስጥ የተገለጸው ከስርቆት ጋር በተገናኘ ባንኮች ስለገጠማቸው ኦፐሬሽናል ስጋት/Operational risk እና ሌሎች የኢኮኖሚና የቢዝነስ ጉዳዮ ላይ ከጋዜጠኛ አንዋር አብራር ጋር የተደረገ ውይይት።

https://youtu.be/Y1U8_ULGyRs?si=bbRA_oi8vzvGqSua