Últimas Postagens de የኛ ግጥም 😍😄❤🥰🥺 (@ethiopianye) no Telegram

Postagens do Canal የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

የኛ ግጥም 😍😄❤🥰🥺
እንኳን ደና መጡ🙏
በዚህ ቻናል
#ግጥሞች
#ቀልዶች
እንዲሁም ሀገርኛ ወጎችን አዝናኝ መረጃዎችን በለዛ እናገኛለን
ለማንኛውም አስተያየት እንዲሁም ስራዎን ማቅረብ ከፈለጉ ወይም cross ከፈለጉ
በዚህ ያናግሩኝ 👉 @berii34
እዚህ ለይ ደሞ👇
@ethiopianye👈join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

for any comment👉 @berii34
2,332 Inscritos
284 Fotos
90 Vídeos
Última Atualização 07.03.2025 00:50

O conteúdo mais recente compartilhado por የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺 no Telegram

የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

23 Feb, 09:58

585

አስኪ የተደረገለት🥰
እንኳን ለ እመቤታችን ለ ቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤️
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

20 Feb, 17:34

731

የተመደበልኝ ዘመን ከባከነ
የተሰፈረልኝ ቀን አልቆ ከሆነ
ተፈጥሮን ደጅ ልጥና
ባዲስ መንገድ ትስራኝ
ባዲስ የፍጥረት ውል::
መስኮትሽ ላይ ሆና
ስትዘምር የምትዉል
ድንቢጥ ወፍ ታድርገኝ::
ብኖር አንቺን አየሁ
ከመሞት ምን ሊገኝ ።

በዕውቀቱ ስዩም

@ethiopianye
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

16 Feb, 05:50

890

ሌሎችም ውስጥ...
(ሳሙኤል አለሙ)


መች ኑር ብለሽኝ...
አልኖርም አልኩ፤
መች ሙት ብለሽኝ...
አልሞትም አልኩ፤
በክቡራን'ና ክቡራት
አልታይሽም እየተቀደምኩ።


እንደው...
ታክቶሽ እንጂ ለምስጋናው
ዝለሽ እንጂ ለፍለጋው፤
አታጭኝም ነበር...
ሌሎችም ውስጥ እየተጠጋጋው።


ሳሙኤል አለሙ
@Samuelalemuu

@ethiopianye
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

11 Feb, 20:00

921

አትገለን የለንም
የፃድቃኖች አርማ
አትቀጣን አንችል
ፍጡር ነን ደካማ
ብቻ....
ብቻ ይኼዉ አለን
እኛ ስናጨልም አንተ ስታበራ
መሃሪዉ ክርስቶስ.....
አንተ በኛ እፈር እኛ ባንተ እንኩራ

#Geni
@ethiopianye
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

10 Feb, 12:53

898

@ethiopianye
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

09 Feb, 10:28

745

መንቃት መረገም ነው
(በእውቀቱ ስዩም)

ሰማሽኝ ወይ እቱ!
ለንጀራው ለርስቱ
ፍጥረት ሲተባበር፥
አፍርሼው ተኛሁኝ ፤የቀን ሌቱን ድንበር
ህልም የሚሸጥ ቢሆን ፥ ከብሬልሽ ነበር::


እንዴት እንደዛልሁኝ ፥
በኑሮ እንደታከትሁ
በቅርበት ያላየች ፥
ጸሀይ ያለ ልምዷ ፥ ለመጥለቅ ዘገየች ፥

ልቤን ለንቅልፍ ሰጠሁ
ዓይኔን ለሰመመን
መንቃት መረገም ነው ፤በዚህ በኛ ዘመን ::


@AdamuReta
@isrikመንቃት መረገም ነው
(በእውቀቱ ስዩም)

ሰማሽኝ ወይ እቱ!
ለንጀራው ለርስቱ
ፍጥረት ሲተባበር፥
አፍርሼው ተኛሁኝ ፤የቀን ሌቱን ድንበር
ህልም የሚሸጥ ቢሆን ፥ ከብሬልሽ ነበር::


እንዴት እንደዛልሁኝ ፥
በኑሮ እንደታከትሁ
በቅርበት ያላየች ፥
ጸሀይ ያለ ልምዷ ፥ ለመጥለቅ ዘገየች ፥

ልቤን ለንቅልፍ ሰጠሁ
ዓይኔን ለሰመመን
መንቃት መረገም ነው ፤በዚህ በኛ ዘመን ::


@ethiopianye
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

09 Feb, 07:10

673

ፈላስፋ ሆንኩ

   አንድ ዕለት እንጀራ እናቴ በጠዋት አቡክታ ያስቀመጠችውን ሊጥ ውሻ ስለደፋባት እውጭ እየተንጎራደደች የኢትዮጵያን ውሾች ጠቅላ ስትራገም አገኘኋት ።

"ምን ታየኛለህ?! አንተ ደሞ ከውሻ አትሻልም!" አለችኝ ።

" ሕይወት ወጣ ገባ ነው " አልኳት ።

የሚረሳ አይደለም ። ሕይወት ወጣ ገባ ነው ። ፓፓ ። ፈላስፋ ሆንኩ ።

" ምን? " አለች ዞር ብሎባት ።

ያዙርባትና የሚያዞር ።

              

ግራጫ ቃጭሎች

@ethiopianye
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

08 Feb, 15:26

726

#አቤል(ያኖስ)


@ethiopianye
@ethiopianye
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

06 Feb, 15:21

777

" ተቀምጦ መነሳትን የመሰለ ቀላል ድርጊት ለማከናወን ተስፋ እንደሚያስፈልግ የሚገባው ጥቂት ሰው ነው ። "

  አዳም ረታ ( የስንብት ቀለማት )" ተቀምጦ መነሳትን የመሰለ ቀላል ድርጊት ለማከናወን ተስፋ እንደሚያስፈልግ የሚገባው ጥቂት ሰው ነው ። "

  አዳም ረታ ( የስንብት ቀለማት )
የኛ ግጥም 😍😄🥰🥺

05 Feb, 16:40

880

#አቤል(ያኖስ)

@ethiopianye