Ethiopian Orthodoxs Daily @ethiopianorthodoxs Channel on Telegram

Ethiopian Orthodoxs Daily

Ethiopian Orthodoxs Daily
በቤተ ክርስቲያናችን በየቀኑ የሚታሰብ ቅዱሳን፤ የመፅሐፍ ቅዱስ ምንባባት ፤ ብሂለ አበው እና አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊ ፅሁፎች ያገኙበታል::Share https://t.me/ethiopianorthodoxs //like page on facebook fb.me/ethiopianorthodxs ለሀሳብ አስተያየትዎ
@Yakob520
6,145 Subscribers
177 Photos
39 Videos
Last Updated 05.03.2025 18:19

The Significance of Daily Prayer in the Ethiopian Orthodox Church

The Ethiopian Orthodox Church, one of the oldest Christian denominations in the world, has a rich tradition of daily prayers and spiritual practices that play a crucial role in the lives of its followers. Originating from the ancient Kingdom of Aksum, this Christian faith has maintained its unique customs and liturgy over centuries, blending African traditions with Byzantine influences. Daily prayer is not merely a ritual for the Ethiopian Orthodox faithful; it serves as a vital connection to their faith, community, and a way to seek guidance and strength from God. The church encourages its members to partake in daily prayers, known as 'Kidane Meheret,' which translates to 'Covenant of Mercy.' Through these practices, adherents engage in a deep spiritual dialogue with God, enriching their understanding of the scriptures and reinforcing their community bonds. This article delves into the significance of daily prayers in the Ethiopian Orthodox Church, explores popular questions surrounding its practices, and provides insights into the spirituality and teachings of this ancient faith.

What are the components of daily prayers in the Ethiopian Orthodox Church?

Daily prayers in the Ethiopian Orthodox Church encompass various components that reflect the church's unique liturgical traditions. These include the 'Fetget' or morning prayers, which are often accompanied by the reading of scripture, psalms, and hymns. The faithful may also participate in the 'Tselot' (prayers) at different times throughout the day, which are structured around specific religious texts. The prayers are rich in symbolism and often include pleas for mercy, forgiveness, and guidance from God.

Moreover, the prayers typically involve prayer beads, known as 'Mahr,' which help the faithful keep a count of their prayers. The use of incense and candles is also prevalent, creating a sacred atmosphere conducive to worship. Additionally, the communal aspect of prayer is significant; many congregants gather for morning and evening prayers in their local churches, fostering a strong sense of community and shared faith.

How does daily prayer affect the spiritual life of Ethiopian Orthodox Christians?

Daily prayer profoundly impacts the spiritual lives of Ethiopian Orthodox Christians, as it provides a framework for reflection and connection with God. It serves as a daily reminder of their faith, encourages moral living, and fosters a sense of inner peace amidst life’s challenges. Engaging in daily prayer allows individuals to express their gratitude, seek forgiveness, and request divine assistance, reinforcing their commitment to their beliefs.

Furthermore, these daily rituals contribute to a deeper understanding of the scriptures and the teachings of the church. By immersing themselves in prayer, adherents cultivate a lifelong journey of faith, continually striving to embody the values of love, compassion, and humility as taught by Christ. This spiritual discipline nurtures not just individual growth but strengthens the overall spiritual health of the community.

What is the role of scripture in daily prayers?

Scripture plays a central role in the daily prayers of the Ethiopian Orthodox Church, serving as the foundation upon which individuals build their spiritual practices. The readings often include selections from the Old and New Testaments, with specific passages chosen for various days and religious observances. This practice not only provides spiritual nourishment but also guides the faithful in their conduct and decision-making throughout the day.

The integration of scripture in daily prayers emphasizes the importance of living according to God's word. It encourages believers to meditate on the teachings of Christ and the prophets, fostering a deeper comprehension of their faith. By reciting and reflecting on scripture, adherents are reminded of God's promises and their covenant relationship, which is vital for sustaining their spiritual journey.

Are there any specific prayers that are recited daily?

Yes, the Ethiopian Orthodox Church has a set of specific prayers that are recited daily. These include the 'Hymn of Praise,' 'Our Father,' and various other prayers dedicated to saints and the Virgin Mary. These prayers are intrinsic to the daily worship rituals and are often recited in Ge'ez, the ancient liturgical language of the church, adding a sense of timelessness and reverence to the practices.

In addition, special prayers known as 'Tsahaf' are often included, which are more personalized and reflect an individual's needs and concerns. The repetition of these prayers instills a sense of discipline and devotion, reinforcing the spiritual framework within which adherents live their lives.

What challenges do Ethiopian Orthodox Christians face in maintaining their daily prayer routines?

Ethiopian Orthodox Christians face various challenges in maintaining their daily prayer routines, particularly in urban settings where the pace of life can be hectic. The demands of work, family obligations, and social commitments can often interfere with structured prayer times. Additionally, modern influences and distractions from technology may lead to a gradual decline in adherence to traditional prayer practices.

Despite these challenges, many believers strive to maintain their commitment by establishing designated times and places for prayer, often by involving their families. Community support plays a crucial role, with congregations encouraging each other through church activities and social gatherings geared towards spiritual growth, thus helping to reinforce the importance of daily prayer.

Ethiopian Orthodoxs Daily Telegram Channel

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቅድስት ከምሳሌና በየቀኑ በየፈሩና በቤተ ክርስቲያናችን ለእኛ ሰላምን የተቀበሉ መፅሐፍ ቅዱስ የምንባባት ፅሁፎችን ለመክፈፍ እና የሆኑ በሀሳብ አስተያየትዎ ላይ እንዲስታው እናቀርባለን፡፡ በዚህ ቦታ ተመልከቱ እና ታሪኩ ማለት ነው ቀን አምስት አዳሪችና ሌሎች እናትና የሕይወት ቤት ከዚህ ቤት መታጠቢያ አለብን፡፡ የፆታ አገልግሎትና የተቀናጀው የቃላት ማለት የሚጠራው አገልግሎት እና ምስራቅ ማለት በአንደኛው በጊዜ ከዚህ ቤት እንደሌላቸው መልኩ አላቸው፡፡ ከራሳችሁ አንዴ ግን ቢሆን በሀንድ አትደርስብኝ፡፡

Ethiopian Orthodoxs Daily Latest Posts

Post image

የዕለቱ መልእክት ሮሜ 12
1፤ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።

2፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
🇪🇹@ethiopianorthodoxs⛪️

28 Feb, 05:29
555
Post image

አባ መርትያኖስ :-
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ቀን ዕለት የተጋዳይ መነኰስ የአባ መርትያኖስ ሥጋው ከአቴና አገር ወደ አንጾኪያ የፈለሰበት ሆነ::

ይኽም ታላቅ ፃድቅ ከልጅኑቱ ጀምሮ በቅድስና ሕይወት ያጌጠ ነው። ሐመረ ኖኅ ከምትባል ገዳም ገብቶ መንኩሶ 67 ዓመት ኖረ።

ምግባር ሃይማኖቱ ገድሉና ትሩፋቱ በቦታው ሁሉ  በተሰማ ጊዜ አንዲት በክፉ ሥራዋና በዝሙቷ የታወቀች ኃጢአተኛ አመንዝራ ሴት ቅድስናውን ሰማች። እርሷም መልኳ እጅግ ያማረ ነበር።

ይህችም ሠነፍ ይህን መልኳን ታብያ ፅድቁንና ቅድስናውን ለሚመሰክሩ ሰዎች እንዲህ አለቻቸው "እናንተ ታመሰግኑታላችሁ እርሱ የሚኖረው በዱር ነው የሴት ፊት አይቶ አያውቅም እኔን ቢያይ ግን ድንግልናዋን አጥፍቼ ቅድስናውን አረክስበታለሁ" አለቻቸው።

ልትፈትነውም በጨለማ ወደ በዓቱ ሔደች በሩንም እያንኳኳች "አውሬ ሊበላኝ ወንበዴ ሊደፍረኝ ነው አድነኝ ተቸገርኩ አሳድረኝ" አለችው።

እርሱም ባስገባት ሴት ናት ልትፈትነኝ ነው ባላስገባት እንግዳ ሆኜ አልተቀበልከኝም የሚለው ቃልን አሰበ።

የጌታን ቃልስ ከምሽርስ ፈተናውን ብቋቋም ይሻላል ብሎ አስገባት። እርሷም በኃጢአት ልትጥለው በወደደች ጊዜ ልብሷን አወላልቃ ና እንተኛ አለችው ይህም አባት እሺ መኝታውን ላዘጋጅ ጠብቂኝ ብሎ ከምድጃው ላይ እሳት እያፈሰ መሬት ላይ እንደምንጣፍ አንጥፎ እሳቱ ላይ ተኛ።

እርሷም አይታ እሳቱ እያቃጠለው በእሳቱ ላይ ሲተኛ አባቴ እሳቱ እያቃጠለህ ነው ብትለው ያኛው እሳት ከዚህ እሳት ይበልጣል በማለት የሲዖልን እሳት ከዚህኛው እሳት እያነፃፀረ ቢነግራት ልቦ ተነክቶ ንስሐ ገባች።

እርሱም መንኵሳ በገድል እስከ ተጸመደች ድረስ ስቦ ወደ ንስሓ መልሷታል::

ይህች ሴት ይህን ቅዱስ አስተዋለው ብላ ተወራርዳ ነበር እንግዳ ሁና ከበአቱ የገባችው ነገር ግን በፍጹም መንፈሳዊነት ድል ነሳት:: ተጸጽታ ንስሐ እስክትገባም አልተዋትም::

አስተምሮ አሳምኖ በገድል ተቀጥቅጣ ብትመነኵስ በአቱን ጥሎላት ሔደ::

ከዚህም በኋላ መኖሪያውን ትቶላት ከሀገር ወደ ሀገር የሚዞር ሆነ ከአቴና አገርም ደርሶ በዚያ ጥቂት ቀን ኖረ ጥቂትም ታመመና በሰላም አረፈ::

በዚህ ዘመን ፈተናው ወደ እኛ መጥቶ ሳይሆን እኛ ሔደንበት እንወድቃለን:: የኛን መንፈሳዊነት ተመልክተው ወደ እግዚአብሔር ይመራኛል ብለውንም ሲቀርቡን ብሶብን ስንሰነካከል ብዙዎችን ከሃይማኖት በአፋ አስወጥተናል ይቅር ይበለን::

መንፈሳዊነት ትጋት መንፈሳዊነት ፆም ፀሎት ይፈልጋል ያለ ትህትና እና ያለ መንፈሳዊነት ማንንም መመለስ አይችልም።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን::
🇪🇹@ethiopianorthodoxs⛪️⛪️

26 Feb, 05:44
754
Post image

ዘወረደ
እንኳን አደረሳችሁ!

ዘወረደ ማለት "ከላይ የመጣ፣ የወረደ'' ማለት ነው። ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን "ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ ወሚመ ኢያእመሩ እግዚአ ኩሉ ዘየሐዩ፤ አዳምን ለማዳን ከሰማይ የወረደውን አምላክ አይሁድ ሰቀሉት፤ የሰማይ ሥልጣን ያለው የሁሉ ጌታ እንደሆነም ምንም አላወቁም" እያለች በሰንበት ዋዜማ ዜማውን መሐትው (መግቢያ) አድርጋ የሳምንቱን ዜማ በማስተጋባት የጌታችንን ከሰማይ መውረድ ታመሠጥርበታለች፤ ታመሰግንበታለች። (ጾመ ድጓ፥ ዘዘወረደ ዋዜማ)
ይህን ሳምንት በልዕልና በዘለዓለማዊ ቅድስና እና በማትመረመር ጥበብ ራሱን ሰውሮ የሚኖር አምላክ በገሃድ ለሰው ልጅ የተገለጠበትን፣ ዘለዓለማዊ አምላክ ሰውን ከተደበቀበት ለመፈለግ ብሎ ''ኦ አዳም አይቴ ሀሎከ- አዳም ሆይ ወዴት ነህ" እያለ በማያልቅ የፍቅር ድምፅ ፍለጋ ወደ ዱር (ወደ ዓለም) የገባበትን ሳምንት የምንዘክርበት ነው። አምላካችን እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ምን ያህል በበዛ ፍቅሩ እንደሚፈልገው፣ ከፍ ላለ ዓላማውም እንዳጨው ያሳየበት፣ ከሁሉም ደግሞ በሕሊና ሊታሰብ የማይችለውን የሰማይ አኗኗሩን ትቶ በሚታይ የአዳም ሥጋ የተገለጠበት፣ መጋረጃው እሳት፣ ዙፋኑ እሳት፣ ልብሱ እሳት የሆነው አምላክ በሚበሰብስ ሥጋ የተገለጠበት፣ በጨርቅ፣ ያንን የሚያስደነግጥ መለኮታዊ ክብሩን ስለ ሰው ልጅ መዳን ተጨንቆ በሕፃን አምሳል ተገልጦ በበረት የተገኘበትን ሳምንት እናስብበታለን። ቅዱስ አትናቴዎስ የእግዚአብሔር ልጅ ለሰው ልጅ ድኅነት ሲል መወለዱን እንዲህ በማለት ይገልጠዋል፡፡ "ለዚሁ ዓላማ (ለሰው ልጅ ድኅነት) የማይበሰብስ፣ የማይሞት አካል ያለው የእግዚአብሔር ልጅ ወደዚህ ዓለም ገባ" (On the Incarnation: Saint Athanasius page 6)
ዘወረደ ከዚህ ትርጉም ባለፈ የአዳም ሳምንት ተብሎ ይጠራል። አዳምን ከጠፋበት ሊፈልግ፣ ከወደቀበት ሊያነሣ፣ ከገባበት ሊያወጣ የትንቢቱ ጊዜ በደረሰ ሰዓት ከብላቴናይቱ ድንግል ተወልዶ ተስፋ አዳም ተፈጽሞበታልና። “ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤" እንዲል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ (ገላ.፬:፬)።
ሠለስቱ ምዕት በጸሎተ ሃይማኖት "ዘበእንቲአነ ለሰብእ ወበእንተ መድኃኒትነ ወረደ እምሰማያት፤ ተሰብአ ወተሰገወ እመንፈስ ቅዱስ ወእማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ስለ እኛ ስለ ሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰው ሆነ" (ጸሎተ ሃይማኖት) እንዲሉ በሥጋ የአዳምን ዘር ለማዳን ሰው ሆኖ ለአዳም የገባውን ኪዳን ፈጸመ። የሥጋ ዘመዳችንም ሆነ። (ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ጎርጎርዮስ)
ሌላኛው ይህ ሳምንት ጾመ ሕርቃል በመባል ይታወቃል። ይህም በ፮፻፲፬ ዓ.ም የፋርስ ንጉሥ ኪርዮስ ኢየሩሳሌምን ወርሮ፣ አብያተ ክርስቲያናትን ዘርፎ እና መዝብሮ ክርስቲያኖችን ማርኮ ንግሥት ዕሌኒ ካሠራችው ቤተ መቅደስ የክርስቶስን መስቀል ዲያቆናትን አሸክሞ በምርኮ ወሰደ። ከምርኮ ያመለጡ ክርስቲያኖች ወደ ሮሙ ንጉሥ ከ፲፬ ዓመት በኋላ በ፮፻፳፰ ዓ.ም ለንጉሥ ሕርቃል ጩኹታቸውን ያሰማሉ፤ እርሱም በፋርሱ ንጉሥ በኪርዮስ ላይ ድል አግኝቶ መስቀሉን መለሰላቸው። በሕገ ቤተ ክርስቲያን ‹‹ሰው የገደለ ዘመኑን ሁሉ ይጹም›› የሚል በሐዋርያት ስለተደነገገ የንጉሡን ዕድሜ ተከፋፍለው አንድ ሳምንት ደርሶባቸው ስለ ንጉሡ ጾመወለታል፤ በዚህም የእርሱ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ይህ ሳምንት ጾመ ሕርቃል በመባል ይጠራል። እኛም ይህንን ዋቢ አድርገን እንጾማለን። (ምንጭ፡- ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት ፲)
ዘወረደ ከአርብዓው ዕለት የሚካተት ባይሆንም ቤተ ክርስቲያን ትእዛዝ አድርጋ ከአርብዓው ዕለታት ጋር ደምራ እንድንጾም ሕግ ሠርታለታች። እኛም እንደ ፈቃድ ሳይሆን እንደ ትእዛዝ ተቀብለን እንጾማለን።

ቅዳሴ፡- ቅዳሴ እግዚእ

"ዘበእንቲአነ ለሰብእ ወበእንተ መድኃኒትነ ወረደ እምሰማያት፤ ተሰብአ ወተሰገወ እመንፈስ ቅዱስ ወእማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ስለ እኛ ስለ ሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰው ሆነ፡፡" ወንጌል (ዮሐ.፫፥፲-፩፬)
ምስባክ ዘነግህ:- (መዝ.፪፥፲፩) "ዘበእንቲአነ ለሰብእ ወበእንተ መድኃኒትነ ወረደ እምሰማያት፤ ተሰብአ ወተሰገወ እመንፈስ ቅዱስ ወእማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ስለ እኛ ስለ ሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰው ሆነ"
ምስባክ ዘቅዳሴ:- (መዝ.፪፥፲፩) “ተቀነዩ ለእግዚአብሔር፤ ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ፤ አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐዕ እግዚአብሔር፤ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፤ በረዓድም ደስ ይበላችሁ፤ ጌታ እንዳይቆጣ ተግሣጹንም ተቀበሉ፡፡”
መልእክታት:-
ሠራኢ ዲያቆን ዕብ.፲፫፥፲፯
ንፍቅ ዲያቆን ያዕ. ፬፥፮- ፍጻሜው
ንፍቅ ካህን የሐዋ. ፳፭፥፲፫-ፍጻሜ

ስብሐት ለእግዚአብሔር፤ አሜን!

24 Feb, 09:00
829
Post image

https://youtu.be/NzA16JBj27g?si=Zu2YkS9L4ICR-phb

22 Feb, 11:51
873