Ethiopian Statistics Service (ESS) @ethiopian_statistics_service Channel on Telegram

Ethiopian Statistics Service (ESS)

@ethiopian_statistics_service


Statistical data collected and compiled using scientific methodologies are crucial for accelerating the economic, social and democratic activities of a country

Ethiopian Statistics Service (ESS) (English)

Welcome to Ethiopian Statistics Service (ESS) - your go-to channel for up-to-date statistical data and analysis on Ethiopia! As the saying goes, 'knowledge is power', and here at ESS, we believe that statistical data collected and compiled using scientific methodologies are crucial for accelerating the economic, social, and democratic activities of a country. Our channel is dedicated to providing accurate and reliable information on various aspects of Ethiopia's economy, society, and politics. Whether you're a student, researcher, policymaker, or simply curious about the latest statistics, ESS is the place to be. Join us in our mission to promote data-driven decision-making and contribute to the development of Ethiopia. Stay informed, stay empowered with Ethiopian Statistics Service (ESS)!

Ethiopian Statistics Service (ESS)

21 Apr, 21:39


https://t.me/Ethiopian_Statistics_Service

Ethiopian Statistics Service (ESS)

21 Apr, 21:30


https://t.me/Ethiopian_Statistics_Service

Ethiopian Statistics Service (ESS)

21 Apr, 21:23


በተቋሙ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እና የ23ቱም ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊዎች ከሃምሌ 01/2013ዓ.ም-መጋቢት30/2014ዓ.ም በዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ከሚያዝያ 05-07/2014ዓ.ም በአዳማ ድሬ ሆቴል ውይይት አካሄዱ፡፡

መድረኩን በንግግር የከፈቱት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ ይገዙ ሲሆኑ ተቋሙ በ2014ዓ.ም በጀት አመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ መሰረት ዘርፈ ብዙ ተግባሮችን ሲያከናውን መቆየቱንና የተዘጋጀውን ዕቅድ በክትትልና ድጋፍ ታግዞ በተያዘለት ጊዜ እና ጥራት መፈጸሙን በመገምገም የተሰሩ ጠንካራ ስራዎችን ለማስቀጠልና በበጀት አመቱ የታዩ ጉድለቶችን ለቀጣይ እንዳይደገሙ ለማሻሻል የተዘጋጀ የውይይት መድረክ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በውይይት መድረኩ የፋይናንስ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የሃብት ምዝገባ ገለጻ፣ የዳሬክቶሬቶች የስራ ሂደት ሪፖርት እና የዘጠኝ ወር የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በተያዘው በጀት አመት የዳይሬክቶሬቶች የስራ አፈጻጸምና መረጃ ከማመንጨት አንጻር ተቋሙ ጥሩ አፈጻጸም ያስመዘገበ ሲሆን ከብሄራዊ ስታቲስቲክስ ፣ የተሽከርካሪ እጥረት፣ የኢንተርኔት ኮኔክሽን እጥረትና የውሎ አበል ማነስ እነደችግር ተነስተው በቀጣይ መፍትሄ እንደሚያገኙ በሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ምላሽ ተሰትቶበታል፡፡

ከሃምሌ 01/2013 እስከ መጋቢት30/2014/ዓ.ም በጀት አመት አጠቃላይ የተቋሙ አማከይ የዕቅድ አፈጻጸም 83% ሲሆን ከበጀት አንጻር 62% በበጀት አመቱ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡

በቀሩት ሦስት ወራት ወደኋላ የተቀረባቸው ዕቅድ ተግባራት ተለይተው ከፍተኛ ርብርበ በማድረግ ለማጠናቀቅ ጠንክሮ መሰራት እንደሚገባ የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ በየደረጃው የሚገኘው አመራር የመረጃ ጥራትንና ወቅታዊነቱን ለማስጠበቅ አሁን ያለውና ጥሩ መነሳሳት አጠናክረው መቀጠል እንዳለበቸው የስራ አቅጣጫ በመስጠት የውይይት መድረኩ ተጠናቋል፡፡
Join our telegram page

https://t.me/Ethiopian_Statistics_Service

Ethiopian Statistics Service (ESS)

21 Apr, 21:17


Channel photo updated

Ethiopian Statistics Service (ESS)

21 Apr, 21:17


Channel created