أحدث المنشورات من Ethio university information (@ethio_uv_info) على Telegram

منشورات Ethio university information على Telegram

Ethio university information
በሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተላለፉ አበይት ጉዳዮች የሚያገኙበት ቻናል ነው
መረጃዎችን 💯% አረጋግጠን ነው የምናቀርብላቹ
2,418 مشترك
1,926 صورة
6 فيديو
آخر تحديث 06.03.2025 10:17

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة Ethio university information على Telegram

Ethio university information

12 Feb, 11:40

520

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ትምህርት ዘመን የአጋማሽ ዓመት የተማሪዎች የምረቃ መርሐግብር እሑድ የካቲት 9/2017 ዓ.ም ያካሒዳል።

በዚህም የተቋሙ የጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች፣ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሁም የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት ይከናወናል ተብሏል።

@ethio_uv_info
Ethio university information

12 Feb, 11:39

504

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና በህክምና፣ በፋርማሲ እና በህክምና ላብራቶሪ ሳይንስ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሦስተኛ ዲግሪ፣ በስፔሻሊት እና በሰብ-ስፔሻሊቲ ያስተምራቸውን ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ቅዳሜ የካቲት 8/2017 ዓ.ም ያስመርቃል።

@ethio_uv_info
Ethio university information

12 Feb, 11:38

519

የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ያስተምራቸውን ዕጩ ተመራቂዎች ቅዳሜ የካቲት 8/2017 ዓ.ም ያስመርቃል።

@ethio_uv_info
Ethio university information

11 Feb, 04:30

364

#TVTI_Exit_Exam

የመውጫ ፈተና የምትወስዱ የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሰልጣኞች በኦንላይን ምዝገባ አድርጉ!

ተከታዩን ማስፈንጠሪያ በመጫኑ የምታገኙትን ቅፅ በመሙላት ምዝገባ ያድርጉ 👇
https://forms.office.com/r/3KgnK1esuc

ኦንላይን መመዝገብ የማትችሉ በዋናው ግቢ በአካል በመገኘት በየትምህርት ክፍላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው፦
የካቲት 10/2017 ዓ.ም

የመውጫ ፈተናውን #በድጋሜ የምትወስዱ ተፈታኞች ፈተናው በኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ እና በአዲስ አበባ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

የመዝገባ ብር 500 በኢንስቲትዩቱ የንግድ ባንክ አካውንት በማስገባት ክፍያ በመፈፀም ደረሰኝ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

የምዝገባ ጥሪው በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የጋርመንት ቴክኖሎጂ ሰልጣኞችንም ይመለከታል።

የመውጫ ፈተናው ከመጋቢት 6-11/2017 ዓ.ም ባለው ጊዜ እንደሚሰጥ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።

@ethio_uv_info
Ethio university information

09 Feb, 04:41

5

የትኛውን የSocial media በብዛት ይጠቀማሉ ?
Ethio university information

08 Feb, 23:41

14

የonline ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው😱‼️
በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 😱😱‼️
ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
Ethio university information

08 Feb, 21:41

32

TELEGRAMን በመጠቀም በቀን እስከ 10,000 ብር ማሸነፍ ይፈልጋሉ ‼️‼️‼️
ከፈለጉ ከስር ያለውን BUTTON በመጫን አሁኑኑ በቴሌግራም ገንዘብ መስራት ይጀምሩሩ‼️‼️
Ethio university information

08 Feb, 17:39

52

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
Ethio university information

08 Feb, 12:38

46

በየቀኑ የሚወጡ የሀገር ውስጥ የውጭ ትኩስ ትኩስ ዜና ማግኘት ከፈለጉ #JOIN የምትለዋን ይጫኑ
Ethio university information

08 Feb, 06:34

88

በየቀኑ የሚወጡ የሀገር ውስጥ የውጭ ትኩስ ትኩስ ዜና ማግኘት ከፈለጉ #JOIN የምትለዋን ይጫኑ