来自 Ethio university information (@ethio_uv_info) 的最新 Telegram 贴文

Ethio university information Telegram 帖子

Ethio university information
በሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተላለፉ አበይት ጉዳዮች የሚያገኙበት ቻናል ነው
መረጃዎችን 💯% አረጋግጠን ነው የምናቀርብላቹ
2,418 订阅者
1,926 张照片
6 个视频
最后更新于 06.03.2025 10:17

相似频道

ድብቁ ህሊና
7,541 订阅者
HotSpot
3,712 订阅者
Nan Dubbisa
3,002 订阅者

Ethio university information 在 Telegram 上分享的最新内容

Ethio university information

06 Mar, 09:13

13

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
Ethio university information

06 Mar, 04:41

24

በየቀኑ የሚወጡ የሀገር ውስጥ የውጭ ትኩስ ትኩስ ዜና ማግኘት ከፈለጉ #JOIN የምትለዋን ይጫኑ
Ethio university information

06 Mar, 02:41

47

በየቀኑ የሚወጡ ትኩስ ትኩስ የCƦʏᴘᴛᴏ አለም ዜናዎችን በየቀኑ እዚህ ማግኘት ይችላሉ ።
       ➾ᴛƦᴀᴅᴇ ɴᴇᴡs
       ➾ᴄƦʏᴘᴛᴏ ɴᴇᴡS
       ➾ᴀɪƦᴅƦᴏᴘS ɴᴇᴡS
እና ሌሎችም መረጃዎችን በዚህ ቻናል ማግኘት ይችላሉ ።
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር JOIN የሚለውን ይጫኑ 👍
Ethio university information

05 Mar, 22:41

51

🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት? 🇪🇹
        አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 😁

📌ለ ᗪᗩTᗩ ᑭᗩᑕKᗴᘜᗴ  መግዛት ቀረ እኮ 😎

🪼 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet እያስጠቀመ ነው  ቶሎ 𝗝𝗼𝗶𝗻 ብላቹ ሙሉ አሰራሩን ማየት ትችላላቹ😊
Ethio university information

05 Mar, 21:09

72

የትኛውን የSocial media በብዛት ይጠቀማሉ ?
Ethio university information

05 Mar, 19:58

104

የሐዘን መግለጫ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሳውላ ካምፓስ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ትምህርት ክፍል የ2ኛ ዓመት ተማሪ ብሩክ ታምራት ድንገተኛ ሕልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለተማሪው  ቤተሰቦችና ዘመዶች፣ ጓደኞች እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

@ethio_uv_info
Ethio university information

04 Mar, 13:33

180

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በፖስት ቤዚክ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም በግል ወይም በመንግሥት ስፖንሰርነት ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን ለመቀበል ላወጣው ማስታወቂያ ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና አርብ የካቲት 28/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 እንደሚሰጥ ገልጿል፡፡

ፈተናው በኮሌጁ የስብሰባ አዳራሽ 7ኛ ወለል ላይ የሚሰጥ ሲሆን፤ አመልካቶች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል ተብሏል፡፡

@ethio_uv_info
Ethio university information

04 Mar, 12:46

165

#ጥቆማ

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና ፈተና (IELTS Test) በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል!

ብሪቲሽ ካውንስል ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ'IELTS' ፈተና የካቲት 29/2017 ዓ.ም ይውሰዱ!

ዩኒቨርሲቲው ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ፦
☎️     0923032129

@ethio_uv_info
Ethio university information

04 Mar, 12:39

167

#MoH

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በመጋቢት 2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ የካቲት 24/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ይከናወናል።

ፈተናውን የምትወስዱ የመንግሥትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ ተብሏል።

በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No.) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል።

ለተጨማሪ መረጃ፦
0115186275 / 0115186276

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት፥ ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

Note:
በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖራሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምህርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የሥራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ ይጠበቅባችኋል ተብሏል።

@ethio_uv_info
Ethio university information

02 Mar, 10:17

327

#MoE

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር

የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።

በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።

@ethio_uv_info