أحدث المنشورات من Ethio university information (@ethio_uv_info) على Telegram

منشورات Ethio university information على Telegram

Ethio university information
በሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተላለፉ አበይት ጉዳዮች የሚያገኙበት ቻናል ነው
መረጃዎችን 💯% አረጋግጠን ነው የምናቀርብላቹ
2,418 مشترك
1,926 صورة
6 فيديو
آخر تحديث 06.03.2025 10:17

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة Ethio university information على Telegram

Ethio university information

15 Feb, 20:13

40

ስልኮን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ
መልሶ "አዎ" ከሆነ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው
በቀን ከ1000 - 15000 ብር መስራት ይችላሉ 🥶😱😱😱
ይህን ምርጥ ስራ ለመጀመር ከስር ያለውን BUTTON ተጭነው ገንዘብ ይስሩ
Ethio university information

15 Feb, 19:20

84

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Ethio university information

15 Feb, 14:08

694

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና በተቋሙ የወደሰዱ ተፈታኞች ውጤታቸው ኦንላይን የሚያዩበት አማራጭ አዘጋጅቷል።

የተቋሙ ተፈታኞች ተከታዩን ማስፈንጠሪያ በመጠቀምና የራሳቸውን User Name በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የተቋሙ ተፈታኝ ከሆኑ ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://script.google.com/macros/s/AKfycbye3I3K9rESI7a7Xr5NHF6-vX7KNbnJcIkTxyR4L4yn7LEd79-1GkzW0ltCOgrD1LlGnQ/exec

@ethio_uv_info
Ethio university information

14 Feb, 21:15

4

እኔ በየቀኑ ገንዘብ እየሰራሁበት ነው 😱😱💵💵💵
እናንተም አሁኑኑ ጀምራችሁ ገንዘብ መስራት ጀምሩ 💸💸💸
በየቀኑኑ ከ1000-15,000 ብር ገንዘብ መስራት ጀምሩሩ💸💸

ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን BUTTON ተጫኑ
Ethio university information

14 Feb, 19:17

33

የonline ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው😱‼️
በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 😱😱‼️
ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
Ethio university information

14 Feb, 17:50

613

ፍቅረኛ ለማግኘት ፆታዎን ይምረጡ !?
Ethio university information

14 Feb, 17:47

684

"የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት እስከ ነገ ይለቀቃል።" - ትምህርት ሚኒስቴር

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተፈታኞች ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም።

ከዚህ ጋር በተያያዘ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ቅሬታቸውን አቅርበዋል።

ውጤቱ ለምን ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እኩል አልተለቀቀም ስንል የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞችን ክፍያ የሚፈፅሙት ተቋማቱ መሆናቸውን አመራሩ ገልፀዋል።

ይሁን እንጂ ተቋማቱ ክፍያውን ባለመፈፀማቸው ውጤት መለቀቅ ላይ መዘግየት እንዳጋጠመ ኃላፊው ተናግረዋል።

አሁን ላይ ብዙዎቹ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ክፍያውን እየፈፀሙ በመሆናቸው የተፈታኞቹ ውጤት እስከ ነገ ቅዳሜ የካቲት 8/2017 ዓ.ም እንደሚለቀቅ ኃላፊው ለቲክቫህ አረጋግጠዋል።

የመውጫ ፈተናውን በግል የወሰዱ ድጋሜ ተፈታኞች ውጤትም ወደየተፈተኑበት ተቋማት ይላካል ብለዋል።

@ethio_uv_info
Ethio university information

14 Feb, 17:45

664

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ውጤት #እንዳልደረሳቸው የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ገለፀ፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት ለኮሌጆች እንደተላከ ትናንት የተገለፀ ቢሆንም፤ የተፈታኞች ውጤት እስካሁን ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አለመድረሱን የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ገልጿል።

የተማሪዎች ውጤት ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አለመላኩን ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከተለያዩ የግል ትምህርት ተቋማቱ ማረጋገጣቸውን የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ተፈራ ገበየሁ ገልፀዋል፡፡

በጉዳዩ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር መነጋገራቸውን የገለፁት ሥራ አስኪያጁ፤ "ቴክኒካል የሆኑ ነገሮችን ጨርሰን እንልካለን" መባላቸውን ጠቁመዋል፡፡

በመሆኑም ውጤቱ ተጠናቅሮ ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ እስከሚላክ ድረስ የግል ተፈታኞች በትዕግስት እንዲጠብቁ ሥራ አስኪያጁ ጠይቀዋል፡፡

@ethio_uv_info
Ethio university information

14 Feb, 17:43

544

የተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች ነገ የካቲት 8/2017 ዓ.ም ያስመርቃሉ።

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ እና ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ነገ ተማሪዎቻቸውን ከሚያስመርቁ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይገኙበታል፡፡

ተቋማቱ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ፣ በሦስተኛ ዲግሪ፣ በስፔሻሊት እና በሰብ-ስፔሻሊቲ ያስተምሯቸውን ተማሪዎች ያስመርቃሉ።

@ethio_uv_info
Ethio university information

13 Feb, 19:55

737

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የበንሳ ዳዬ ካምፓስ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ቅሬታ!

ባለፈው ሐሙስ ጥር 29/2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በንሳ ዳዬ ካምፓስ የተገኙ ተፈታኞች፥ "በካምፓሱ በተፈጠረ የኔትወርክ መቋረጥ ምክንያት" ፈተናውን ሳይወስዱ መቅረታቸውን ለቲክቫህ ተናግረዋል፡፡
የመውጫ ፈተናውን መውሰድ የሚችሉበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው የካምፓሱን አመራሮች ማነጋገራቸውን፣ ይሁን እንጂ ምንም አይነት መፍትሔ አለማግኘታቸውን ለቲክቫህ ገልፀዋል፡፡
በጉዳዩ ዙሪያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የበንሳ ዳዬ ካምፓስ ኤክዚኪዩቲቭ ዳይሬክተር የሆኑትን ፍሬው ካሳ (ዶ/ር) ጠይቀናል፡፡
በተጠቀሰው ቀን የተሰጠውን የመውጫ ፈተና "በካምፓሱ ሦስት ትምህርት ክፍሎች ተማሪዎች የሆኑ ዘጠኝ ተፈታኞች" አለመውሰዳቸውን ዋና ዳይሬክተሩ አረጋግጠዋል፡፡
ፈተናው መሰጠት ሊጀምር ሲል የኢንተርኔት መቋረጥ መከሰቱንና ችግሩን በቶሎ በመቅረፍ ፈተናውን ለመስጠት ጥረት መደረጉን ፍሬው ዶ/ር አስረድተዋል፡፡
ካምፓሱ በሚገኝበት አካባቢ ባለ የመንገድ ሥራ ምክንያት የኢንተርኔት መቋረጥ ማጋጠሙን የገለፁት ኃላፊው፤ ከአካባቢው የኢትዮ ቴሌኮም ቅርንጫፍ ጋር በመነጋገር ችግሩን ለመፍታት ጥረት ተደርጓል ብለዋል፡፡ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ጋር በመነጋገር ተፈታኞቹ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ጥረት መደረጉንም ገልፀዋል፡፡
የተማሪዎቹን ዕጣፈንታ በተመለከተ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ውይይት መደገሩንም አንስተዋል፡፡ በዚህም ያልተፈተኑት ተማሪዎች ዘጠኝ ብቻ በመሆናቸውና ለነሱ ብቻ ሌላ ፈተና ማዘጋጀት የሚቻል ባለመሆኑ፣ ተፈታኞቹ በቀጣይ ሰኔ ወር ላይ ፈተናቸውን እንዲወስዱ መግባባት ላይ መደረሱን ገልፀዋል፡፡ ውሳኔው ለተማሪዎቹ እንደተነገራቸውም ኃላፊው ለቲክቫህ ተናግረዋል፡፡

ምንጭ ፦@tikvahuniversity

@ethio_uv_info