እነሆ ለሰው ልጆች ሁሉ፤ጥቁር፣ነጭ፣ቢጫ፣ሴት፣ወንድ፣የተማረ፣ያልተማረ፣ባለፀጋ፣ደሃ፣ስልጡን፣ኋላ ቀር ሁሉ የሚሆን መልካም ዜና፤ የምስራች!
“ዛሬ በዳዊት ከተማ #መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11-12
ለዝንተ-ዓለም የሰውን ልጅ ሲያታግል፣ሲያሰቃይ፣ እግር ከወርች አስሮ ባሪያና ግዞተኛ ሲያደርግ፣ማንም ላለማድረግ በሞከረ ቁጥር አለማድረግ እንደማይችል ተረድቶ ህሊናው እርስ በእርስ ለሚካሰስበት ሃጥያት የተሰኘ አስከፊ ደዌ፣ገዳይ በሽታ የሚሆን መድሃኒት።
እነሆ መድሃኒት!
To all christians celebrating this holiday, Wishing you and your loved ones a joyful Christmas! 🎁🎄
#ገና
#Christmas
#HolidayVibe
#EthiopianChristmas