EiABC Student Council (offcial) @eiabc_23 Channel on Telegram

EiABC Student Council (offcial)

@eiabc_23


This is EiABC student council official page so that we can share new information and address different notices directly for all EiABC students.

For more info. @timesup23
@TeknonofJesus
@YonasWolde

EiABC Student Council (official) (English)

Are you a student at EiABC? Do you want to stay updated on the latest news, announcements, and events happening within your school? Look no further than the EiABC Student Council (official) Telegram channel! This channel is dedicated to keeping all EiABC students informed and connected.

Run by the official student council, this channel is the go-to place for important information straight from the source. From upcoming deadlines to exciting campus events, you'll find it all here. Stay in the loop and never miss out on any opportunities or updates.

Want to get in touch with the student council members directly? You can do that too! Simply reach out to @timesup23, @TeknonofJesus, or @YonasWolde for any inquiries, suggestions, or feedback.

Don't miss out on being part of the EiABC community and staying informed. Join the EiABC Student Council (official) Telegram channel today!

EiABC Student Council (offcial)

06 Feb, 18:20


የእግር ኳስ ተጫዋቾች ነገ ጠዋት 3:00 training አለ ሜዳ ተገኙ።

message from your Coach

EiABC Student Council (offcial)

06 Feb, 18:18


ዛሬ በተደረገ የወንዶች ለፍጻሜ ለማለፍ በተደረገ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ 4 kiloን 2:1 ዘርሮ በማሸነፍ ለፍጻሜ ደርሰናል ::

የፍጻሜ ጨዋታ⚽️⚽️
ልደታ vs FBE
እሁድ 10:00
ቦታ: ዋና ግቢ

🏀🏀በነገው እለት የbasket ball ለፍጻሜ ለማለፍ የሚደረግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ🏀🏀

ልደታ vs 5kilo
ጠዋት 3:00
ቦታ: 5kilo

ነገም ውጤት እንድናመጣ ተጫዋቾቻችንን መደገፍ አለብን። መኪና 2:00 ስለሚነሳ registrar ጋር እንገናኝ።

👉እንዲሁም ነገ 2:30 የ400m ፍፃሜና 5000m ፍፃሜ ሩጫ ይደረጋል 2 ወርቅ እንጠብቃለን🥇🥇🥇

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 champions 🍾🍾🍾🎉

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን 🍾

በሴቶች እግርኳስ⚽️⚽️ የዋንጫ🏆🏆 አሸናፊ ሆነናል!!!
WELL DONE LADIES
WE'RE PROUD OF YOU

The champs bring the trophy home 🏆🍾


ከዚህ በኋላ በቀሩን የጥሎ ማለፍና የፍጻሜ ጨዋታዎች የተለመደ ደማቅ ድጋፋችሁ አይለየን ::🍾

Good Luck

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

06 Feb, 10:29


⚽️🏀🏐 ዛሬ ላሉ ጨዋታዎች ተጫዋችና ደጋፊዋች መኪና ሬጅስትራር ጋር እየጠበቀ ነው።

አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ የሚመለሰው registrar ጋር ተገኙ።

EiABC Student Council (offcial)

06 Feb, 06:50


🥇🥇🥇የግቢያችን Usain bolt የሆነው እስክንድር በ100m የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ ገቢ አድርጓል።🥇🥇🥇

እንኳን ደስ አላችሁ

EiABC Student Council (offcial)

05 Feb, 20:07


ነገ የሚደረጉ ጨዋታዎች በጣም ወሳኝ በመሆናቸው ተጫዋቾቻችንን መደገፍ ይኖርብናል።


በነገው እለት ያሉ ጨዋታዎች

👉ሩጫ 100m,1500m ፍፃሜ 3:00 LT at 6 kilo

የወንዶች ቅርጫት ኳስ 3:00LT at 5 kilo court
👉EiABC vs 5Kilo

የወንዶች እግር ኳስ 10:00 LT at 6 kilo
👉EiABC vs 4kilo

የወንዶች መረብ ኳስ 8:00LT 5kilo
👉EiABC vs FBE


Good Luck

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

05 Feb, 16:24


EiABC female football team

EiABC Student Council (offcial)

05 Feb, 16:10


ሴት ተጫዋቾቻችን በድል ተመልሰዋል🔥💪
🏆EiABC 2-1 AAiT

EiABC Student Council (offcial)

05 Feb, 10:26


#በዛሬው እለት በተካሄደው የማጣርያና ግማሽ ፍፃሜ ሩጫ ግቢያችንን የወከሉ 3 ሯጮች ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል።

በነገው እለት ያሉ ጨዋታዎች

👉ሩጫ 100m,1500m ፍፃሜ 3:00 LT at 6 kilo

የወንዶች ቅርጫት ኳስ 3:00LT at 5 kilo court
👉EiABC vs 5Kilo

የወንዶች እግር ኳስ 10:00 LT at 6 kilo
👉EiABC vs 4kilo

የወንዶች መረብ ኳስ 8:00LT
👉EiABC vs FBE


Good Luck

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

04 Feb, 15:44


🏆🏆🏆🏆በድል ተመልሰናል!🏆🏆🏆🏆

male football 3-0
Basketball 75 - 18

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

04 Feb, 14:31


በአትሌቲክስ ዘርፍ  ለምትወዳደሩ ተማሪዎች

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

04 Feb, 06:13


Basket ball ተጫዋችና ደጋፊ 3:50LT registrar ጋር ተገኙ

እግር ኳስ ተጫዋችና ደጋፊ 6:30LT registrar ጋር ተገኙ

EiABC Student Council (offcial)

03 Feb, 19:59


በነገው እለት ያሉ ጨዋታዎች

👉Chess 2:30 LT at 6 kilo

የወንዶች ቅርጫት ኳስ 5:00LT at 5 kilo court
👉EiABC vs FBE

የሴቶች መረብ ኳስ 8:00 LT at FBE court
👉EiABC vs FBE

የወንዶች እግር ኳስ 8:00 LT at 6 kilo court
👉EiABC vs Law

Good Luck

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

03 Feb, 10:30


female Volleyball መኪና registrar ጋር እየጠበቃችሁ ነው።

EiABC Student Council (offcial)

03 Feb, 07:09


basket ball ለመደገፍ የምትሄዱ registrar እየጠበቅናችሁ ነው

EiABC Student Council (offcial)

02 Feb, 20:30


በነገው እለት ያሉ ጨዋታዎች

የወንዶች ቅርጫት ኳስ 5:00LT at 5 kilo court
👉EiABC vs Behavioural science


የሴቶች መረብ ኳስ 9:00 LT at 5 kilo court
👉EiABC vs Behavioral science

Good Luck

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

02 Feb, 20:01


Football team💪

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

02 Feb, 06:04


#Game
ዛሬ ግቢያችን ደማቅ ጨዋታ ከ Law ጋር 10:00LT ላይ ያደርጋል።

እንዲሁም volleyball ከcommerce ጋር በ 9:00LT ጨዋታ ያድርጋሉ።

ድጋፋችን ስለሚያስፈልጋቸው ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን መደገፍ አለብን። የባለፈው ዓመት ቲፎዞ መደገም አለበት💪


Good morning, today we have two games at (Volleyball)9:00LT and (Football)10:00 LT, all of us should support our team!

please share to all


https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

01 Feb, 18:48


ስማችሁ ከዚህ በላይ የተገለፃችሁ አሁን student council office በመምጣት ማልያ ውሰዱ።

EiABC Student Council (offcial)

01 Feb, 17:55


1 Temesgen Tamre
2 Natnael Seyoum
3 amanuel belay
4 Yhoanes ayalew
5 Tinsae felke
6 Abubaker bedru
7 Yigremachew mebrate
8 Kirubel tadesse
9 Zerubabel
10 Gosa
11 sofonies leta
12 Abenizer
13 Daniel
14 Natnael sisay
15 Abel
16 Eskinder
17 Kenenisa
18 Hamza Ali
19 jemil
20 niguss
21 mubarek
22 anteneh wejera


ስማችሁ ከዚህ በላይ የተገለፃችሁ አሁን student council office በመምጣት ማልያ ውሰዱ።

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

31 Jan, 20:03


ነገ ከቀኑ 9:00 የሴቶች መረብ ኳስ በFBE ካምፓስ ይካሄዳል።

EiABC vs AAiT
📌 5kilo campus Court

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

31 Jan, 16:25


male basketball

EiABC Student Council (offcial)

31 Jan, 16:24


male basketball

EiABC Student Council (offcial)

31 Jan, 16:23


female volleyball

EiABC Student Council (offcial)

31 Jan, 16:22


male volleyball

EiABC Student Council (offcial)

31 Jan, 16:20


female football

EiABC Student Council (offcial)

31 Jan, 16:19


men football

EiABC Student Council (offcial)

30 Jan, 15:01


ስማችሁ እዚህ ላይ የተዘረዘራችሁ ነገ ጠዋት 2:30 ሜዳ ላይ ተገኙ።

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

30 Jan, 14:58


Intercampus Tournament schedule

EiABC Student Council (offcial)

29 Jan, 19:34


@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

29 Jan, 19:34


Information on the final examination
All exam will commence at 8:00 PM in the Afternoon and conclude at 11:00 PM in the afternoon local time. See the Attached document for more information

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

29 Jan, 16:46


@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

28 Jan, 19:21


#Tomorrow game

🏆 AAU vs Arbaminch University 🏆

time- 05:00 am
venue- AASTU

EiABC Student Council (offcial)

28 Jan, 18:39


የወንዶች እግር ኳስ ነገ የመጨረሻ ልየታ ይደረጋል። 7:30 ሜዳ ላይ ተገኙ።

የሴቶች እግር ኳስ ነገ 10:00 ላይ ሜዳ ላይ በመገኘት training ተሳተፉ።

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

27 Jan, 19:15


#Announcement
ለሁሉም የEiABC ተማሪ

ዋናው ግቢ ከሚደረገው ስፖርታዊ ውድድር ጋር ኤግዚቢሽን ይካሄዳል። ኤግዚቢሽኑ ከሁሉም ግቢ ሞዴሎችና የተለያዩ የአርት ስራዎች ይቀርቡበታል። ተወዳዳሪ የሆኑ 3 ስራዎችም ተመርጠው የሚሸለሙ ይሆናል።

👉እዚህ ኤግዚቢሽን ላይም የሰራችኋቸውን ሞዴሎች ፤ የሸራ ስዕሎችና የተለያዩ የአርት ስራዎች በማሳየት ራሳችሁን ማስተዋወቅና ተወዳዳሪ መሆን ትችላላችሁ።

መሳተፍ የምትፈልጉ @timesup23 ላይ ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን።
ሞዴሎቻችሁ ላይም ስማችሁን ከስር በመፃፍ protolab ነገና ረቡዕ ማስገባት ትችላላችሁ።

#Note: ሞዴሎቹም ሆነ ሌሎች ስራዎች ከኤግዚቢሽን በኋላ ተመላሽ ይሆናሉ።

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

20 Jan, 06:27


https://t.me/+FGrAOOEx5g83NWU0

Join female basket ball team only

EiABC Student Council (offcial)

16 Jan, 15:29


እጩ ተመልማዮች👇👇👇👇

1.Natnael seyum(muller)
2.Amanuel belay(kobo)
3.anteneh wujira
4.Yohannes ayalew(jo)
5.Tinsae feleke
6.Ygremachew(bocho)
7.Temesgen tamre
8.Neiman abdirashd
9.Sofoniyas leta
10Hamza ali(habibi)
11.Natnael abebe(jigjiga)
12.Eskindir eyasu
13.Rohobot
14.Abubeker bediru
15.Kirubel tadese
16.Ananiya endelbu
17.Rediet(kancho)
18.Yonatan tafese
19.Daniel alene
20.Natnael (akanji)
21.Gosa
22.Abenezer
23.Daniel
24.Zerubabel
25.Getachew
26.Jemil(GK)
27.Kenenisa
28.yonatan melis
29.mubarek muhammed
30.Yohannes kassahun(jo rasta)
31.Abenezer elias

EiABC Student Council (offcial)

16 Jan, 15:28


#ማስታወቂያ

ውድ የ EiABC ወንድ ተማሪዎች በሙሉ(ከ 1ኛ አመት ተማሪዎች ውጭ) ፣

የ EiABC እግር ኳስ ኮሚቴ ለመጪው የውድድር ዘመን የእግር ኳስ ቡድናችንን የሚቀላቀሉ ተማሪዎችን መምረጡን በደስታ እንገልፃለን። ሆኖም በዚህ ወቅት ያልተመረጡትን ማበረታታት እንፈልጋለን።

ለእግር ኳስ ፍቅር ካላችሁ እና ችሎታችሁን  ለማሳየት የምትጓጉ ከሆነ፣ ሁሉም ፍላጎት ያላቸው  ተማሪዎች መጥተው ችሎታቸውን እንዲያሳዩ እንጋብዛለን! ይህ በቡድኑ ውስጥ ቦታን ለመጠበቅ ጥሩ አጋጣሚ ነው።

Details

ቀን፡ ጥር 9 ቀን 2017 ዓ.ም  (አርብ) ከቀኑ 9 ሠዓት ጀምሮ
ቦታ፡ EiABC ካምፓስ

ሁሉም እንዲሳተፉ እና ችሎታችውን እንዲያሳዩን እንጋብዛለን!

ለማንኛውም ጥያቄዎች፣ እባክዎን [+251 911072177 እና +251 927991544] ይደውሉ።

አንድ ላይ ተሰባስበን ይህንን ወቅት የማይረሳ እናድርገው! ⚽️

መልካም ዕድል፣ 
የEiABC እግር ኳስ ኮሚቴ

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

16 Jan, 08:51


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Follow us at👇
@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

15 Jan, 21:06


በ basketball ለመሳተፍ የተመዘገባችሁና ምዝገባ ያመለጣችሁ ወንዶችም ሴቶችም ነገ ከቀኑ 10:00 ላይ ምልመላ ስለሚደረግ በሰዓቱ ኮርት ውስጥ እንድትገኙ እናሳስባለን። ምልመላው ላይ ያልተገኘ ሰው ቅሬታ አንቀበልም።

Contact person
+251912886686 Haile

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

11 Jan, 08:31


🛑ልዩ የAdvanced Lumion Rendering ስልጠና ከሰርተፊኬት ጋር

📞 0984121839

         📍የማታ

ሰኞ - እሁድ  (ከ11:30-1:30)

         📍የቅዳሜ እና እሁድ

ቅዳሜ  ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣  ከሰዓት 7:30-10:30
እሁድ    ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣  ከሰዓት 7:30-10:30


ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።


ይህ Course ስለ Advanced Lumion Rendering, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው 

✳️    የኮርሱ ዝርዝሮች

   Advanced Rendering in Lumion

   Exterior Rendering in Lumion

   Interior Rendering in Lumion

With Free

Revit Family & Plugins

Lumion Effects & Presets

 

✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ 3,000 ETB ለ1 ወር!

   
📞 0984121839
📥
Telegram:- https://t.me/archidemyy

EiABC Student Council (offcial)

10 Jan, 08:18


#Notice

ሻህ የተሰኘው ውድድር በ ባለ 12 ጉድጓድ ገበጣ ተቀይሯል።
እንዲሁም ወርልድ ቴኳንዶ ተካቷል። እነዚህ 2 ውድድሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ inbox at @timesup23


https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

10 Jan, 08:14


Represent EiABC
Deadline jan 14/2025

register here 👇👇👇

https://forms.gle/LuswSAXHHEUPGgMr8

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 20:07


Share to whom it may concern
በድጋሚ exit exam (re-exit exam) ለምትወስዱ ተማሪዎች በቅርቡ ምዝገባ ይጀመራል ።
ዶ/ር ኤባ ሚጀና
academic head of ministry education

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:51


Registration deadline will be on Thursday Jan 9/2025, 10:00 LT

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:44


https://forms.gle/zHB31XRtSTDp8aUM6

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:44


https://forms.gle/aXDEiXdA7jDvz6xz9

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:44


https://forms.gle/EcS4KLCrXVvFmxxWA

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:43


https://forms.gle/4TFxjNitD3e3NVuP7

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:43


https://forms.gle/BHaeHfQEi3eHWDcj6

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:43


https://forms.gle/FCK5zhTQER148Qv88

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:43


https://forms.gle/hWn8pjNCPAcpoQYQ8

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:42


https://forms.gle/LChV6nf6d43Mg5BM6

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:42


https://forms.gle/rM5T9Px54qqUvLF19

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 01:37


🎉Announcement

🏆🥇🥈🥉🏆

የዘንድሮው የ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኮሌጆች መካከል "ስፖርት ለሰላምና ለአንድነት" በሚል መሪ ቃል የሚደረገው ስፖርታዊ ውድድር semester break ላይ ይደረጋል። የስፖርት ውድድር አይነቶችም

👉እግር ኳስ የወንዶችና የሴቶች
👉ቅርጫት ኳስ የወንዶችና የሴቶች
👉መረብ ኳስ የወንዶችና የሴቶች
👉አትሌቲክስ
       -አጭር ርቀት ከ100-400m
      -መካከለኛ ርቀት 1500m-5000
      -ዱላ ቅብብል
👉ቼዝ
👉ቡብ
👉ሻህ ናቸው።

እንዚህ ውድድሮች ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ከታች ባሉት ፎርሞች ተመዘገቡ።

👉ቡብ እና ሻህ መወዳደር የምትፈልጉ inbox @timesup23

ዘንድሮም ዋንጫው የኛ ነው!💪

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

09 Jan, 00:58


register here👇👇👇

https://forms.gle/LuswSAXHHEUPGgMr8

EiABC Student Council (offcial)

08 Jan, 05:50


ለትውስታ ያህል

📯 "ስፖርት ለሰላምና ለአንድነት" 📯

በደማቅ ሁኔታ የተጠናቀቀው
#የ2016አአዩስፖርትፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት!

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

07 Jan, 19:53


We're thrilled to announce the AAU Startup Competition, a platform for students with innovative ideas to showcase their potential. This is your chance to bring your startup concepts to life! Whether you have a brilliant app idea, a unique product, or a service that solves a real problem, we want to hear about it.

Participate in the competition for a chance to:

Compete: Test your ideas against other talented students.
Get Help: Receive valuable guidance and mentorship from experienced professionals.
Gain Support: Access resources and connections to help you develop your startup.
Secure Funding: Compete for monetary funds to jumpstart your initial investment.

Don't let your great ideas stay on paper. Join the AAU Startup Competition and take the first step towards building your future! We encourage you to register and share your startup idea with us.
USE the link:https://forms.gle/5mF5HGzThpSYqNHJ9

EiABC Student Council (offcial)

06 Jan, 21:13


ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ለእናንተ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁ በዓሉ የአንድነት፣ የሰላምና የደስታ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ፡፡


መርዓዊት ሙሉጌታ
የተማሪዎች ፕሬዚደንት
https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

05 Jan, 17:12


-->ATM ካርድ የጠፋበት የሴቶች ዶርም ፕሮክተር ጋ ስላለ ሂዱ እና ውሰዱ።

EiABC Student Council (offcial)

01 Jan, 17:37


Call for Student Volunteers: For the Ethiopian University's Sports Competition Program

We are excited to announce an opportunity for student volunteers to help coordinate the upcoming National University Sports Competition Program! This is a fantastic chance to gain experience, develop leadership skills, and contribute to a vibrant sporting event.

Eligibility:

• Open to all students
• Priority will be given to those who have previously served as coordinators for freshman intake

• Participants will receive a certificate of appreciation at the national level

If you're passionate about sports and want to make a difference, we encourage you to apply!

How to Register:
Please fill out the registration form .
https://forms.gle/bsAyfnD3YyJkqbkB8

We look forward to your participation!

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

01 Jan, 08:45


INCLUSIVE ETHIOPIA Awareness on Disability የሰጠውን ስልጠና የወሰዳችሁ የ4ኛና 5ኛ ዓመት ተማሪዎች ሰርተፍኬት ስለተዘጋጀ የተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ በመሄድ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

👉ተሳትፋችሁ ሰርቲፊኬት ያልተዘጋጀላችሁ @timesup23 ላይ አሳውቁን

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

01 Jan, 08:45


join Eiabc student service Telegram Channel 👇👇👇

https://t.me/EiABC_student_service

EiABC Student Council (offcial)

31 Dec, 12:11


እንደዚህ ዓይነት መነፅር መታጠቢያ አካባቢ ያገኘ 0962765453 ላይ በመደወልና በመመለስ እንድትተባበሩ እንጠይቃለን።

EiABC Student Council (offcial)

28 Dec, 16:18


It's over! Thankyou for your participation

EiABC Student Council (offcial)

28 Dec, 15:46


Urban Planning Exhibition in Addis Ababa!

Hey everyone!

Exciting news! There’s an Urban Planning and Design Exhibition coming up in Addis Ababa, featuring a competition and networking opportunities with professionals in our field.

We can send 10 graduating students to represent our campus. If you're interested, please send me your name and student ID via @timesup23

-first 10 GC students can get this opportunity.

Let’s seize this opportunity to showcase our skills and connect with others!

Looking forward to hearing from you!

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

27 Dec, 17:55


Updated 5th year cotm exam schedule

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

27 Dec, 04:02


Updated Final Examination Schedule for 1st Semester, 2024/25 Academic Year

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

25 Dec, 06:26


🌟 Volunteer Opportunity Alert! 🌟

Join SafeLight Initiatives and become part of a dedicated team focused on making a positive impact! We are looking for motivated volunteers to assist with various projects and events.

📅 Event Date: Ongoing
📍 Location: SafeLight Initiatives Hub
🎉 Your Role: Engage with the community, assist with diverse tasks, and gain valuable experience.This is an excellent opportunity for those interested in working with SafeLight and developing their skills.

👇👇APPLICATION LINK👇👇 
https://docs.google.com/forms/d/1K070n73CIn2PoCzEprzYmkES6SLC_kt1bk1kyB9HLFM/edit?usp=drivesdk

Join our Journey to serve. Together, Let's create a society that's special and impactful! 💪

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

23 Dec, 13:15


E-she online Course to be taken by all freshman students
1. How to study effectively/e-SHE-CE101/
2. How to evaluate resources
3. Set Goals to Manage your time
4. Academic Integrity
5. Keeping yourself Safe Online
6. Strategies for successful online learning
7. How to take a course
8. Emerging Technology
9. Mathematics for Natural Science

All Students Should complete these 9 courses And bring their Certificate screenshot to ICT Office to fill completion form until December 25,2024 or Tahisas 18 2017, https://www.youtube.com/watch?app=desktop&v=gXkkwv3bzOA&feature=youtu.be

EiABC Student Council (offcial)

19 Dec, 19:19


ማስታወቂያ
ነባርና አዲስ የክበባት  ፕሬዝዳንት  የሆናችሁ ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በእሸቱ ጮሌ አዳራሽ የአመራርነት ስልጠና ስለሚሰጥ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ሁላችሁም እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

                የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

18 Dec, 10:46


ይህ የምግብ ሜኑ በትምህርት ሚኒስቴር የተለየ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን የተወሰነውን የምግብ ዝርዝር ከጸደቀ በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

@timesup_23

EiABC Student Council (offcial)

15 Dec, 12:47


Notice!
for All Readmission Applicant Students

@EiABC

EiABC Student Council (offcial)

15 Dec, 12:43


📌NOTICE

👆👆👆👆👆
Completion of the above form is mandatory for all EiABC students to facilitate access to Internal scholarship and sponsorship opportunities. This is necessary to maintain accurate student records.

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

15 Dec, 12:31


All EiABC Female students must fill this form

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdUJcxm3QmYq00jZ5xQYlx-2FR4D6Gm57ZwDrYMKnuQ-XiJ4w/viewform?usp=dialog

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

15 Dec, 12:25


All EiABC Male students must fill this form

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdHQIqMSpc3st9wHy1nVFYGLTnvSE4oawl2FtBOAz128fbdgQ/viewform?usp=dialog

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

14 Dec, 18:56


Subject: Important Reminder: Final Date to Drop Courses 

Dear EiABC Students, 
                                               
We hope this message finds you well. We are writing to remind you of an important academic deadline: the final date to drop courses for the current semester is December 12, 2024

This is your opportunity to make adjustments to your course schedule if needed. Whether you are looking to reduce your academic load or ensure that your registered courses align with your program requirements and academic goals, this deadline is critical. 

Please keep the following in mind: 
  
1. Plan Carefully: Once the deadline passes, no further course drops will be permitted. Take the time to evaluate your academic progress, workload, and priorities before making any changes. 
            
2. Consult the Academic Calendar: For complete details on this and other key academic dates, refer to the Addis Ababa University Office of the Registrar 2024/25 Academic Calendar. You can access this resource on the university’s official website: [http://aau.edu.et](http://aau.edu.et). 
                
3. Seek Guidance if Needed: If you are uncertain about your decision or need assistance with the dropping process, we encourage you to consult the following:                      
- The Office of Undergraduate Programs                        
- The Registrar’s Office                
- Your academic advisor 

                                                                     
Making informed decisions now can significantly impact your academic success. Take advantage of this opportunity to ensure your course schedule supports your long-term goals. 

Should you have any questions or require additional support, please do not hesitate to reach out to us. 

Best regards, 
Undergraduate Program Office, EiABC

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

12 Dec, 20:04


NOTICE!!!!
For all students, who want to participate in the National University sport festival.

(Its not about inter campus tournament)

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

12 Dec, 07:05


ግቢ ውስጥ ያላችሁ ሊጀመር ስለሆነ pavilion በመሄድ ፕሮግራሙን ተካፈሉ።

EiABC Student Council (offcial)

11 Dec, 20:07


📌NOTICE

Tomorrow's event will be morning at 4:00-5:00 LT and afternoon at 8:00-9:00 LT.

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

11 Dec, 01:16


🛎ማስታወቂያ

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት ካፒታል ልማት ፈንድ (UNCDF) ጋር በመተባበር የዲጂታል ፋይናንስ ክህሎት ማሳደጊያ ፕሮግራም በግቢያችን ነገ ማለትም ሐሙስ 03/04/2017 ዓ.ም ያዘጋጃል። በመሆኑም በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት እንድትገኙና ፕሮግራሙን እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል።

በሰዓቱም ጥያቄና መልስ የሚኖር ሲሆን ለሚያሸንፉ ተማሪዎች ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል።

ቦታ፡ pavilion

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

09 Dec, 09:29


ግቢያችን ውስጥ ለተፈጠረው የውሃ አቅርቦች ችግር መፍትሔ እየተፈለገ ስለሆነ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን።

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

04 Dec, 17:39


To: All 2nd year and above students
Subject: Reporting of Exams Scheduling Conflicts


Dear Students,
We hope this notice finds you well and prepared for the upcoming exam period. As we finalize the tentative exam schedule, we understand that some of you may encounter the challenge of having two or more exam courses scheduled on the same day and time.

To address this issue and ensure fair and reasonable accommodations, we kindly request all affected students to report such scheduling conflicts to the Undergraduate Program Office. The deadline for reporting these conflicts is Friday, December 13, 2024.

Please follow the steps below to report your case:
1. Visit the Undergraduate Program Office during office hours.
2. Fill out the Exam Scheduling Conflict Report Form available at the office.
3. Provide details about the conflicting courses, including course codes and exam dates and time.

The Undergraduate Program Office will review each case and make efforts to resolve scheduling conflicts where possible. For any additional inquiries or assistance, please contact the Undergraduate Program Office directly.

We appreciate your understanding and cooperation in this matter.
Best regards,
Undergraduate Program, EiABC

EiABC Student Council (offcial)

04 Dec, 17:39


Key Dates
1. End of First Semester Classes (Regular and Evening Programs):
January 10, 2025 (ጥር 2, 2017)
2. First Semester Exam Period (For All 2nd Year and Above Students):
January 13 to 24, 2025 (ጥር 5 – 16, 2017)

EiABC Student Council (offcial)

23 Nov, 07:10


🌪ህዳር ሲታጠን በEiABC

በትናንትናው እለት በGC ተማሪዎች የተካሄደው የፅዳት ዘመቻ 🧹🧹🧹

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

22 Nov, 11:47


ይህን ቦርሳ ጥበቃ ክፍል ጋር ትቶ የሄደ የጥበቃ አባላትን አናግሮና ውስጡ ያለውን ተናግሮ መውሰድ ይችላል።

EiABC Student Council (offcial)

21 Nov, 13:29


# Organized by GC committee

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

16 Nov, 07:22


Dear All Students,(UG,PG and PhD)
Please find attached the new Addis Ababa University Student Ethics and Discipline Guideline.

Thank you.

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

15 Nov, 12:06


Anyone who’s eligible send ur Full name, UGR, phone number, batch and department @eiabcreport_bot

Due date for name today 11:00 LCT
And ur supporting documents till tomorrow afternoon


Closed

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

12 Nov, 18:02


📢NOTICE:

የ5ተኛ ዓመት ተማሪ የሆናችሁ እስከ 37 ECTs ድረስ Add ማድረግ የተፈቀደ ሲሆን 38 ECTS የሚሆንባችሁ ግን ገና ውሳኔ አልተሰጠውም። እንደተወሰነም የምናሳውቃቹ ይሆናል።

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

10 Nov, 22:27


ተቋርጦ የነበረው የDSTV ዓመታዊ ክፍያ በstudent council አስተባባሪነት የተከፈለ ስለሆነ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ነገር ግን ድንገት አገልግሎቱን በምትፈልጉበት ሰአት ማግኘት ካልቻላችሁ ከታች ባለው contact ማሳወቅ ትችላላችሁ።

+251930773567 ተመስገን

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

09 Nov, 11:37


🔥🔥🔥"Around the campfire"🔥🔥🔥

ትናንት ምሽት የተከበረው 'GC day campfire' በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል።  የተማሪው ህብረትና አንድነትም ውብ ሆኖ የታየበት ሆኗል።

ፕሮግራሙ በሰላም ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ የተባበራችሁን የጥበቃ ክፍል አባላት ላደረጋችሁልን እገዛ ከልብ እናመሰግናለን። ታታሪ GC ኮሚቴዎቻችንም ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን።

ተማሪዎችም GC ኮሚቴዎች የሚሰጡትን አቅጣጫዎች በመቀበል የማይረሳ ዓመት ለማሳለፍ እገዛ እናድርግ።

"ከ10 ዓመታት በኋላ በCampfire ያከበረ የመጀመርያው ባች የዘንድሮ GC ባች ነው!"

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

09 Nov, 11:31


CAMPFIRE🔥🔥🔥GC DAY

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

09 Nov, 11:30


CAMPFIRE🔥🔥🔥GC DAY

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

06 Nov, 16:51


Subject: Important Dates for Course Add/Drop Period

Dear Students,
We hope this message finds you well. We are writing to remind you of the upcoming add and drop period for courses, which will take place from November 11 to November 13, 2024. During this time, you can make adjustments to your schedule by adding or dropping courses as needed. Please ensure that any changes align with your academic goals and program requirements.
Additionally, please note that December 13, 2024, will be the final date to drop courses. After this deadline, no further course drops will be permitted, so we encourage you to make your decisions carefully.
For detailed information, please consult the Addis Ababa University Office of the Registrar 2024/25 Academic Calendar and visit the university website (http://aau.edu.et). Familiarizing yourself with these resources will help you stay informed about key academic dates and requirements.
If you have questions or need assistance with course Add and Drop, feel free to reach out to the Office of the Registrar or your academic advisor.

Best regards,
Undergraduate Program Office


https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

03 Nov, 07:46


Today is the last day to send ur add course and total ECTs. Use the given extra time properly

EiABC Student Council (offcial)

01 Nov, 08:53


🚨ለ 5ተኛ ዓመት ተማሪዎች በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ🚨


የ5ተኛ ዓመት ተማሪ ሆናችሁ Add ያለባችሁ ተማሪዎችና Add የምታደርጉትን course ለመውሰድ ECTs የሚሞላባችሁ፣ እንዲሁም ኮርሱ በያዝነው ሴሚስቴር የሚሰጥ ከሆነና እስከ 38 ECTs የሚሆንባችሁ ተማሪዎች ብቻ በ @eiabcreport_bot ላይ ሙሉ ስም፣ ID ፣ add ሚደረገውን course እና total ECTs አርጋችሁ እስከ ነገ ምሸት 12:00 ድረስ ላኩ


ማሳሰቢያ : የምትልኩት ኮርስ በዚህኛው 1ኛ ሴሚስተር የሚሰጥ ብቻ መሆን አለበት። ከዚህ ውጪ ከሆነ ተቀባይነት የለውም

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

31 Oct, 05:54


Plz fill this volunteer service for for disability. Mainly 4th and 5th year Students who have taken training.


https://forms.gle/FKn2NfQNjjAZaVxL9

EiABC Student Council (offcial)

31 Oct, 05:12


🌟 Our featured guest, KinfeMichael Tariku! 🌟

We're excited to welcome Kinfemichael Tariku, a dedicated software engineer and the founder of KINFISH T., who’s made impressive strides in tech! Known for his standout work on "Farm UI," Kinfemichael brings innovative solutions to community challenges with a strong commitment to impact.

Join us on November 1 to hear Kinfe’s story, his journey in tech, and the valuable insights he has for aspiring developers and community builders alike.

Get ready for an inspiring session filled with tech insights, networking, and new opportunities!

Stay tuned for more updates on our social media!

· LinkedIn · Telegram · Facebook · Instagram · X · TikTok ·

#GDGAAU #TechCommunity #OpeningEvent #DeveloperJourney #JoinUs

EiABC Student Council (offcial)

31 Oct, 05:12


🌟 our featured guest, Mulu Tsega!🌟

We're thrilled to announce that Mulu Tsega AKA Luna, an accomplished Product Manager with a strong foundation in Software Engineering, will be joining us to share her journey. As the mind behind Luna's Pathway. Mulu bridges the gap between technical teams and product strategy with skill and vision.

Join us on November 1 to hear Mulu's story, her approach to creating impactful products, and insights for aspiring product managers. Don't miss the chance to learn from someone transforming ideas into reality in the tech world!


Join us for an inspiring time filled with tech insights, networking, and new opportunities.

Stay tuned for more updates on our social media!

· LinkedIn · Telegram · Facebook · Instagram · X · TikTok ·

#GDGAAU #TechCommunity #OpeningEvent #DeveloperJourney #JoinUs

EiABC Student Council (offcial)

31 Oct, 05:12


📢 Exciting News! The GDG Opening Event Location is Revealed! 🎉

We’re thrilled to announce the location for our upcoming GDG Opening Event. Join us for a day filled with innovation, networking, and hands-on tech sessions!

📍 Location: AAU Main Campus, Nelson Mandela Hall
📅 Date & Time: November 1, 8LT

💬 RSVP
Reserve your spot easily by messaging our Telegram Bot

Spaces are limited, so don’t miss out—RSVP today to secure your place! Looking forward to an inspiring day with our GDG community. 🌐

Join @gdscaau for more information.

EiABC Student Council (offcial)

29 Oct, 10:03


Hello  how are you, Tomorrow which is Wednesday
There's a dialogue with Turkey ambassy, so AAU gender office just contacted me and asked to participate 50 female students from the 11th AAU campus we need 10-15 female students from EiABC and it's useful for female students. Students can forward there idea and There will be in kind support

⌚️: 4:00-6:00 LT
📍 Venue: 6 kilo campus in museum Ras Mekonen hell

So until 8:30 LT please send me YOUR name ,ID and contact on who are sure be make them self available on that time

EiABC Student Council (offcial)

25 Oct, 07:20


#notice

All freshman students at AAU are required to attend an orientation on student behavior and discipline rules. Attendance is mandatory for all students on your campus.
@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

25 Oct, 07:00


👇👇👇👇


https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

25 Oct, 07:00


👇👇👇👇

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

25 Oct, 07:00


👇👇👇👇


https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

25 Oct, 06:16


ለ4ኛ ዓመት ስልጥና ተጀምሯል E-005

EiABC Student Council (offcial)

24 Oct, 11:31


Read this For today's training

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

23 Oct, 21:05


Add የምታደርጉት ኮርስ ኖሮባችሁ ECTS ከ 35 በላይ የሚሆንባችሁ 5ኛ አመት ተማሪዎች ስም, id, add የምታደርጉትን ኮርስ, የሚመጣባችሁን ECTS ብዛት @Habtamu_Melku ላይ እስከ ነገ ምሽት12:00 ሰዓት ላኩ።

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

23 Oct, 15:15


Chair of Building Construction Scholarship

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

23 Oct, 05:52


ስልጠና ተጀምሯል። E-005

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

22 Oct, 21:58


🎉2017 GC committee🎉
1. Dagmawi Abebe
2. Anteneh Wujira
3. Abyssiniya Girma
4. Beniyamin Nigussu
5. Jitu Hawi
6. Tinsae Feleke
7. Abenezer kinfe
8. Haymanot Getnet
9. Yegremachew Mebrate

Good Luck for a great year!🥂 Wish you the best year and we hope you'll do a great job that is unforgettable and enjoyable

WHAT A GC COMMITTE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!


https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

22 Oct, 09:42


ስልጠና
ኢንክሉሲቭ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ አርክቴክቸር ህንፃ ግንባታና ከተማ ልማት /EiABC/ ጋር በመተባበር ለተቋሙ ተማሪዎች የአካባቢ ተደራሽነት ስልጠና ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ በስልጠናው ውስጥ የአካል ጉዳተኝነት ግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የተደራሽነት ሳይንስ ጽንሰ ሀሳብና የተደራሽነት ኦዲት ተካተውበታል፡፡
ስለሆነም የ5ኛ ዓመት የተቋሙ ተማሪዎች ጥቅም 13 እና 14 የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች ደግሞ ጥቅምት 15 እና 16 ቀን ስልጠናውን በግቢው በሚገኘው white house E-005 & 006 ተገኝታችሁ እንድትከታተሉ እየጋበዝን፣
1.በተያያዥ ርዕሶች ላይ የመመረቂያ ፅሁፍ የሚሰሩ ተማሪዎችን ፕሮፖዛል በማወዳደር ለ2 ተማሪዎች ወጪያቸውን የምንሸፍን መሆኑን
2.ስልጠናውን በአግባቡ ለተከታተሉ የማረጋገጫ ሰርተፍኬት የምንሰጥ መሆኑን
3.ተማሪዎች ወደ ስራ ገበያ ሲሰማሩ ቅድሚያ እንዲሰጣቸውና አስፈላጊው ትብብር እንዲደረግላቸው ድርጅታችን ክትትል የሚያደርግ መሆኑን
4.በድርጅታችን በኩል ወይም በሌሎች አጋር ድርጅቶች ለሚፈጠሩ የትምህርት፣ የስልጠና፣ የስራና የማማከር አገልግሎቶች ሰልጣኞችን በአድራሻቸው እየተከታተልን ተጠቃሚ እንዲሆኑ የምናደርግ መሆኑን
በታላቅ አክብሮት እየገለጽን ተማሪዎች ስልጠናውን በመውሰድ የትምህርት ዝግጅታቸሁን ወቅቱ በሚጠይቀው መጠን የበለጠ የተሟላ እንድታደርጉና ከላይ ከዘረዘርናቸው ጥቅሞች በተጨማሪ የተሻለ ክህሎት ይዛችሁ በመገኘት የገበያ ተፈላጊነታችሁን በአንድ ደረጃ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ከፍ የማድረግን ጥቅም ለራሳችሁ፤ የድርጅታችንን ዓላማ በማራመድ የበጎ ፈቃድ አማባሳደርነታችሁን ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች እንድታበረክቱ በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

22 Oct, 09:40


ለ5ኛና ለ4ኛ ዓመት ተማሪዎች የሚሰጥ የሙሉ ቀን ስልጠና የተዘጋጀ ሲሆን
👉ለ5ኛ ዓመት ረቡዕና ሐሙስ (ጥቅምት 13ና 14)
👉ለ4ኛ ዓመት አርብና ቅዳሜ (ጥቅምት 15ኛ 16) ይሰጣል።

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

21 Oct, 20:48


1st year students class schedule

@eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

21 Oct, 20:41


Subject: A Warm Welcome to Our 2024/25 Academic Year 1st Year Students!

Dear 1st Year Students,

Welcome to the Ethiopian Institute of Architecture, Building Construction, and City Development (EiABC), Addis Ababa University! We are thrilled to have you join our vibrant community of learners and future professionals. This marks the beginning of an exciting academic journey, and we are confident that your time here will be filled with opportunities for growth, exploration, and success.

As a first step, please find your class schedule attached to this message. It outlines the courses, times, and venues for the upcoming semester. Make sure to review it thoroughly to familiarize yourself with your classes and plan accordingly.

We are pleased to inform you that classes will officially commence on October 22, 2024. Attendance and punctuality are crucial from the very first day, so please ensure you arrive prepared and ready to engage actively in all your courses.

While university life offers many exciting experiences, we want to remind you that academic success requires dedication, time management, and hard work. You will encounter new challenges, but with persistence and the right mindset, you will overcome them and grow both personally and academically. Make good use of the resources available to you—your instructors, advisors, and senior fellow students are all here to support you.

We look forward to seeing you thrive and become future leaders in the fields of architecture, construction, and urban development. We believe in your potential and are excited to see what you will accomplish during your time here.

If you have any questions or need further assistance, please don’t hesitate to reach out to the undergraduate program office.

Warm regards,
Undergraduate Program
EiABC, Addis Ababa University

EiABC Student Council (offcial)

21 Oct, 20:40


The deadline for eSHE is OCTOBER 30, 2024. So you have to complete all the 7 courses before the deadline and fill a form at the ICT Office.

https://t.me/eiabc_23

EiABC Student Council (offcial)

19 Oct, 08:20


"አንተን ያወቀህ ሁሉ በልቡ ያስቀምጥሃል!"

ነፍስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን
ነፍስ ይማር!

@eiabc_23