Freshman Exam tube

@eethio7


#All university freshman exam
#All univeristy remedial exam
#freshman module
#remedial module
#final and mid exam

Freshman Exam tube

21 Oct, 13:29


#ምደባ

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለጽ አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ " በ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ይገለጸል " ብሏል።

ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጥሪ አቅርቧል።

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7

Freshman Exam tube

19 Oct, 07:26


#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለነባር አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ተራዝሞ የነበረው የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም የሚካሔድ መሆኑን አሳውቋል፡፡

በዚህም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች በተጠቀሰው ጊዜ በየነበራችሁበት ካምፓስ በመገኘት ምዝገባ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎችም በተጠቀሰው ጊዜ መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

Freshman Exam tube

16 Oct, 16:59


Arsi applied math exam🔥🔥mid
For cs department .
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7

Freshman Exam tube

16 Oct, 16:58


Arsi univ Antrophology mid exam
For cs department .
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7

Freshman Exam tube

16 Oct, 16:55


Arsi Appiled math 1
Mid exam and worksheet
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7
share አድርጉ ለ
compter scince .It.and...Is depart.

Freshman Exam tube

14 Oct, 12:00


if you start post different campus.mid Exams and final exams and also remedials and freshman students courses and supported materials. Are you ready ???

Freshman Exam tube

14 Oct, 07:03


በቀጥታ እና በሬሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታቹን በግልም ሆነ በመንግስት ዩንቨርሲቲ ለምተከታተሉ በሙሉ !

የ ዩንቨርስቲ መሙያ ቀን ዛሬ መሆኑ ይታወቃል ይህንን ተከትሎ የት የት ልሙሉ ብላቱ ሀሳብ ለገባቹ ሰለ ሁሉም ዩንቨርስቲ በቂ መረጃ የያዛ ፋይል ለቀንላቹዋል ከፍታቹ መመልከት ትችላላቹ።



ውሽት አየደለም !

ፋይሉ የ 2021 ነው ይሄ ማለት ከሶስት ዓመት በፊት የተሰራ ነው ይሁን እንጂ በአከባቢው የምናገኛቸው ነገሮች በዘርዝር ተቀምጠዋል ልዩነቱ ዋጋው ነው ከ  ከ3መት በፊት 20 ወይም 30 ከነበረ አሁን ባለው የገብያ ምህዋር ቢያንስ 80-90 ይሆናል በዛ ትምኑት።

እና አንዳንድ ግቢዎች ላይ እማይሰጡ የነበሩ ኮርሶች አሀን ላይ አንዳንዱ ላይ የተጨመሩ አሉ እሱን ቡኋላ ላይ update እናደርጋቸዋለን።

ከዛ በተረፈ አሪፍ info የሚሰጥ ፋይል ነውነውተ ዋጋው ላይ እናንተ ብቻ ይዘቱን ከሁን ካለው ጋር ለማቀራረብ ሞክሩ።

https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7

Freshman Exam tube

14 Oct, 05:19


📢ግቢ ስንገባ ለትምህርታችን ምን መያዝ አለብን


ግቢ ስትገቡ የምትማሩት preparatory በምትማሩባቸው የመማሪያ ቁሳቁሶች ቢሆንም እንደ preparatory ግን ደብተር ያዙ አትያዙ ጭቅጭቅ የለም ።

ግቢ ውስጥ ብዙ መምህራን በደብተር ጉዳይ አይናገሩም ባይናገሩም ግን ፊልም እንደሚሾፍ ሰው ፈታ ብላቹህ ዘብ ስትሉ ይሰማቸዋል ፤ አላስችል ያላቸው አስተማሪዎች ይናገሯቹሃል ባስ ካለም ሊያስወጧቹህ ይችላሉ።( አስቡት አስተማሪው ለሰዓታት ቆሞ እያስተማረ እናንተ .......)

ጥቂት መምህራን ደግሞ ደብተር ካልያዛቹህ ክላሳቸውን መማር እንደማትችሉ ይነግሯቹሃል( እነዚ ወግ አጥባቂ ቢመስሉም የሚጠቅሙት ግን እኛኑ ነው)

📌 ወደ ገደለው ስገባ ግቢ በምትሄዱበት ጊዜ አንድ ሁለት ደብተር እና የተወሰነ A4 paper ይዛቹህ ብትሄዱ አሪፍ ነው ፤ መሸከም ካልፈለጋቹህ ደግሞ በምትሄዱበት ከተማ መሸመት ትችላላቹህ 

🗞 ደብተር or ማስታወሻ እና ልሙጥ ወረቀት መያዝ የግድ ነው ።

📌 ማንኛውም አስተማሪ ሲያስተምር የሆነ ነገር መፃፍ ይኖርባቹሃል coz የግቢ መምህራን ብዙውን ጊዜ ያፃፉትንና ያስተማሩትን ፈተናም ላይ ስለሚደግሙት በተለይ የውጭ መምህራን ከሆኑ አደራ እያንዳንዷን ነገር ለመፃፍ ሞክሩ።


📌 የመጀመሪያውን ሴሚስተር የምትወስዷቸው 6 ወይም 7, 8  ኮርሶች በመሆናቸው ቢበዛ 3 ደብተር ያስፈልጋቹሃል ።

📌 ሌላ መያዝ አለባቹህ ብዬ የማስበው mathematics፤physics reference book ከነበራቹህ ግቢ ስትገቡም የተወሰነ ነገር ለማጣቀስ ስለሚጠቅማቹህ ያዙት ።


ማስታወሻ❗️

ግቢ ስትገቡ ኮፒ ቤቶች ምናምን እንዳይሸውዷቹህ ማለት ትላልቅ modulochn እንዳያሸክሟቹህ (የፍሬሽ ነገር ችግር ነው ይጠቅምሃል ከተባለ የማይገዛው ነገር የለምና እነሱም ባቅማቸው ይጠቅማቹሃል ብለው ብዙ እዳ እንዳያሸክሟቹህ)
ኮፒ ቤት መሄድ ያለባቹህ ትምህርት ስትጀምሩ መምህራኖቹ በተወካዮቻቹህ  (monitor) አማካኝነት PDF ኮፒ ቤት ካስቀመጡላቹህ ብቻ ነው ።

https://t.me/eethio7.
https://t.me/eethio7.

Freshman Exam tube

12 Oct, 10:12


134 ሺህ ሰልጣኞች 'የአምስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢኒሼቲቭ' ስልጠና እየወሰዱ ነው። - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

መንግሥት በቅርቡ የአምስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ስልጠናን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።

https://www.ethiocoders.et/ ላይ በመመዝገብ የነፃ ስልጠናዎቹ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ስልጠናው ለስድስት ሳምንታት የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናው የሚያጠናቅቅ ሰው ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ሰርቲፊኬት የሚያገኝ ይሆናል፡፡

ይመዝገቡ 👇
https://www.ethiocoders.et/

Freshman Exam tube

09 Oct, 16:23


#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም የሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 11 እና 12/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትምህርት ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

የሁሉም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በኦንላይን http://estudent.mwu.edu.et/auth/login ሲሆን፤ ትምህርታችሁን በምትከታተሉባቸው ካምፓሶች በአካል በመገኘት መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡

በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ የነበራችሁና በ2017 ዓ.ም አዲስ በትምህርት ሚኒስቴር ለምትመደቡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ ወደ ፊት ይገለፃል ተብሏል።

https://t.me/eethio7
https://t.me/eethio7

Freshman Exam tube

09 Oct, 16:03


Arsi mid exam Emerging technology
2nd semister

https://t.me/eethio7.
https://t.me/eethio7.