https://eaes.edu.et/ @eaeseduexamresult97 Channel on Telegram

https://eaes.edu.et/

@eaeseduexamresult97


info for best world...

EAES Edu Exam Results (English)

Are you a student eagerly waiting for your exam results to be announced? Look no further than the EAES Edu Exam Results Telegram channel! This channel is dedicated to providing accurate and timely information on exam results for students of the Ethiopian Aviation Engineering School (EAES). With the username @eaeseduexamresult97, this channel is your go-to source for the latest updates on exam results. Whether you are a current student or an alumni of EAES, this channel will keep you informed and up-to-date on all exam-related news. Don't miss out on important information that could impact your academic journey. Join the EAES Edu Exam Results Telegram channel today and stay ahead of the curve! Get the info for best world...

https://eaes.edu.et/

03 Nov, 20:30


Natural Science Students #Remedial Program Course Outline

የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው።

https://eaes.edu.et/

23 Oct, 17:59


#GAT የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

" 62 (50%) እና በላይ ጥያቄዎችን የመለሱ / 80 ፐርሰንታይል ያገኙ በሚፈልጉበት ተቋም ገብተው መማር ይችላሉ "

የትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ የአገራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (National GAT) የመቁረጫ ነጥብ አሳውቋል።

በዚህም መሠረት ፤ አጠቃላይ ከተፈተኑት ጥያቄዎች ውስጥ 62 (50%) እና በላይ ጥያቄዎችን የመለሱ ወይም 80 ፐርሰንታይል (80 Percentile) ያገኙ ተፈታኞች #ብቻ ለመማር በሚፈልጉበት ተቋም አመልክተው መማር የሚችሉ እንደሆነ ተገልጿል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመልካቾች ለማመልከት ሲመጡ ውጤታቸውን እንዲያቀርቡ በማድረግ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በመግባት እና የተማሪውን የመግቢያ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) በመጠቀም ማረጋገጥ ይቻላሉ ተብሏል።

በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ መሰረት ፤ በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test-NGAT) ተፈትነው ያለፉ ብቻ መሆን እንዳለባቸው አቅጣጫ መቀመጡ ይታወሳል።

(ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ/ም በትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ የተላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል)

* የደብዳቤውን ትክክለኝነት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር ማረጋገጡን በዚሁ አጋጣሚ ያሳውቃል።

https://eaes.edu.et/

17 Oct, 11:59


ሰሞኑን ይፋ የሚደረገውን የመንግስት ዩንቨርስቲዎች የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ የምታመጡ ተማሪዎች ከምደባ በፊት የግቢ ምርጫ ስታስተካክሉ ወደ ፊት በዛው ተቋም በዲግሪ ፕሮግራም እንደምትቀጥሉ ታሳቢ በማድረግ ምርጫችሁን አስቡበት!

መቁረጫ ነጥብ ይፋ ከተደረገ በኋላ ምርጫ አስተካክሉ ትባላላቹህ

https://eaes.edu.et/

17 Oct, 10:50


#Repost

📏Architecture የሚያስተምሩ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

📐Mekelle Universitiy
📐 Adigrat Universitiy
📐Gonder Universitiy
📐Bahirdar Universitiy
📐Wollo University
📐Ambo Universitiy
📐Jimma Universitiy
📐Bulehora Universitiy
📐Wollega Universitiy
📐Arbamich Universitiy
📐Hawassa Universitiy
📐Dilla Universitiy
📐Wachamo Universitiy
📐Welikite University
📐 Addis Ababa University
📐DireDawa Universitiy
📐Woldia University
📐AASTU
📐 Kotebe Metropolitan
📐W/Sodo Universitiy

https://eaes.edu.et/

17 Oct, 10:49


#Repost

#Textile የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎችን ዝርዝር ለጠየቃችሁን


📌Axum Universitiy
📌DireDawa Universitiy
📌Wachamo Universitiy
📌Bahirdar Universitiy 👌
📌Wollo University
📌Hawassa Universitiy
📌Wolkite Universitiy

https://eaes.edu.et/

17 Oct, 10:49


#Repost

ሜዲስን የሚሰጡ ግቢዎችን ዝርዝር  ለጠየቃችሁኝ የ#12ኛ ክፍል ተማሪዎች👇

📌Arbamich Universitiy
📌Jigjiga Universitiy
📌 Addis Ababa University👌
📌Welikite University
📌Wolayta Sodo Universitiy
📌Wachamo Universitiy
📌Mizan Tepi Universitiy
📌Selale Universitiy
📌Arsi Universitiy👌
📌Wollega Universitiy
📌Jimma Universitiy👌
📌Hremaya Universitiy
📌Wollo University
📌Debre Tabor Universitiy
📌Bahirdar Universitiy
📌Gonder Universitiy👌
📌Adigrat Universitiy
📌Mekelle Universitiy
📌Ambo Universitiy
📌Debre-Birhan Universitiy
📌Debre-Markos Universitiy
📌Medda Wallabo Universitiy
📌Bulehora Universitiy
📌 Hawassa Universitiy
📌 Werabe University
📌Diredawa University
📌Dilla University

https://eaes.edu.et/

17 Oct, 10:47


አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

በ2015ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

በመሆኑም በ2016ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲተያችን ገብተው በአፕላድ ተፈጥሮ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ በ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ከ50% አና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡትን ተማሪዎች ተቀብሎ ማተማር ይፈልጋል ፡፡

ዩኒቨርሲቲያችን ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ፡👇
• ተማሪዎች የራሳቸው ካሪኩለም (Curriculum)መቅረጽ መቻላቸው

• አቅም ያላቸው ተማሪዎችን በአንድ ጊዜ በሁለት ሜጀር (Dual Major /minor) መመረቅ መቻላቸው

• አቅም ያላቸውን ተማሪዎች በተፋጠነ ጊዜ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ የማግኘ ትዕድል (Fast track) ማግኘት

• ያሉን ፕሮግራሞች በሙሉ አለማአቀፍ እውቅና ያላቸው እንድሆኑ እየተሰራ መሆኑን እየገለፅን ፡-

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ውስጥ ገብታችሁ ዩኒቨርሲቲያችንን መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በመጀመሪያ ድግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች የሚከተሉት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

💠አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ👇
በኢንጂነሪንግ                               

🔺Architecture
🔺Civil Engineering
🔺Water Resource Engineering
🔺Chemical engineering
🔺Mechanical engineering
🔺Material science engineering
🔺Electrical power &Control Engine..
🔺Electronics & Communication eng
🔺Computer science engineering
🔺Software Engineering

Applied science

🔹Applied Natural Biology
🔹Applied Chemistry
🔹Industrial Chemistry
🔹Pharmacy & Applied Mathematics
🔹Applied Physics
🔹Applied Geology 


አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ!

https://t.me/eaeseduexamresult97

https://eaes.edu.et/

15 Oct, 11:08


ዘንድሮ ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚታቀፉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል።

የኢቢሲ ብርቱ ወግ ፕሮግራም እንግዳ የነበሩት ሚኒስትሩ፤ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች በTVET ተቋማት እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።

1,200 በላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት በሀገሪቱ እንዳሉ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ማለፍ ያልቻሉት ተማሪዎች ወደእነዚህ የስልጠና ተቋማት ገብተው የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት እንዲያገኙ ይደረጋል ብለዋል።

በሌላ በኩል ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም የሚታቀፉ መሆናቸውን ተናግረዋል።

እነዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች እንዲሆኑ የሚያዘጋጃቸውን የማጠናከሪያ ትምህርት ለአንድ ዓመት እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

ባለፈው ዓመት በሬሜዲያል ፕሮግራም ታቅፈው የነበሩ ተማሪዎች ላይ በተሠራ የማብቃት ሥራ የመልቀቂያ ፈተና በድጋሜ ከወሰዱ ተማሪዎች 70 ከመቶ የሚሆኑት ማለፋቸውን ሚኒስትሩ አስታውሰዋል።

https://eaes.edu.et/

11 Oct, 08:48


ቅሬታ?👆👆👆

https://eaes.edu.et/

10 Oct, 14:18


ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ተቸግረዋል‼️

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " ምንም አይነት የሲስተም / ቴክኒካል ችግር የለም " ያለ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ዌብሳይቱም ይሁን የቴሌግራም ቦቱ በትክክል እየሰሩ አይደለም። በዚህም የተነሳ በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንደተቸገሩ እንደሆነ ተመልክተናል።

https://eaes.edu.et/

10 Oct, 06:35


join
join
join
join
join
join
join
join


https://t.me/eaeseduexamresult97

https://eaes.edu.et/

10 Oct, 06:35


join
join
join
join
join
join
join
join


https://t.me/eaeseduexamresult97

https://eaes.edu.et/

10 Oct, 06:32


የቴሌግራም ቦቱ መስራት ጀምሯል‼️
👇👇👇
@eaesbot

ቦቱ ትንሽ ይቆራረጣል። ቶሎ ቶሎ ላይሰራ ስለሚችል የሚሰራላቸው ተማሪዎች ውጤታችሁን እንዲያዩላቹህ ከታች ያሉትን አማራጮች ተጠቀሙ
👇👇
https://t.me/ATC_UEE/1953
https://t.me/ATC_UEE/1954

https://eaes.edu.et/

10 Oct, 05:23


ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም‼️

ተማሪዎች በትዕግስት ጠብቁ።

https://t.me/eaeseduexamresult97

https://eaes.edu.et/

10 Oct, 04:26


#Result

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ማክሰኞ በ29/01/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል።

ተፈታኞች የሚከተሉትን 3 አማራጭ አድራሻዎችን #ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ሲል ገልጿል።
    
👉 በዌብ ሳይት፡- eaes.et
👉 በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284
👉 ቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot

አገልግሎቱ ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን አሳውቋል።

ተማሪዎች በማመሳሰል " ውጤት እንገልጻለን " ከሚሉ ከማንኛውም አጭበርባሪዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

በተጨማሪ ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ምንም ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑን አስገንዝቧል።

እንዴት ውጤት ልመልከት ?

በዌብ ሳይት ለማየት ፦

1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ
2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ
3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ።

በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦

1. 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ።

በቴሌግራም ቦት ፦

1. @eaesbot ይፈልጉ

2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡

https://t.me/eaeseduexamresult97

https://eaes.edu.et/

09 Oct, 10:09


ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መካከል 3.2 በመቶ ተማሪዎች  ብቻ ማለፋቸዉ ተገለጸ

ፈተናዉን ከሰጡ ትምህርት ቤቶች መካከል 1 ሺህ 3 መቶ 28 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም ተብሏል

ፈተናዉን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል  3.2 በመቶ ብቻ ማለፋቸዉን  ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በዚህኛዉ ዓመት የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች  ከፍተኛዉ ዉጤት በተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መመዝገቡን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

የተመዘገበዉ ከፍተኛዉ ዉጤትም 649 መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ የተመዘገበዉ ከፍተኛዉ ዉጤት ደግሞ 533 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

በ2014 ዓ.ም  ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል ያለፉት 3.3 በመቶ መሆናቸዉ የሚታወስ ነዉ፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ 15 ተማሪዎች ከ6መቶ በላይ ያስመዘገቡ ሲሆን፤ በተፈጥሮ ሳይንስ ደግሞ 205 ተማሪዎች ከ6መቶ በላይ ማስመዝገባቸዉ ተገልጿል፡፡

ወንዶች ከሴቶች በተሻለ በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ከፍኛ ዉጤት ማስመዝገባቸዉም ነዉ የተገለጸዉ፡፡

በዘንድሮዉ ዓመት ከፍተኛ ዉጤት የተመዘገበዉ ከተማ ላይ ባሉ ትምህርት ቤቶች መሆናቸዉን የገለጹት ሚኒስቴሩ አሁንም ከፍተኛ ዉጤት የሚመዘገበዉ በከተማ ባሉ ትምህርት ቤቶች መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ከሶስት ዓመት በፊት 12ኛ ክፍል የነበሩ የትግራይ ተማሪዎች በነገዉ ዕለት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንደሚወስዱ ሚኒስቴሩ አስታዉቋል፡፡

https://t.me/eaeseduexamresult97