Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት) (@diresabian2011)の最新投稿

Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት) のテレグラム投稿

Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት)
Wel Come To Our School.
3,463 人の購読者
3,524 枚の写真
126 本の動画
最終更新日 01.03.2025 04:22

Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት) によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


የአንደኛው አጋማሽ ፈተና ፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል እስከ 10ኛ ክፍል ከህዳር 17-20/2017.ዓ.ም ይሰጣል::

ጥቅምት 29/ 2017ዓ.ም
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በገንደ ገበታ አንደኛ ደረጃ ፣ በሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም በገንደ ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመገኘት የመማር ማስተማር እንቅስቃሴንና በትምህርት ቤቶቹ ውስጥ የሚገኙት የዲጂታል ቴክኖሎጂ የአይ.ሲ.ቲ መሰረተ ልማቶችን ከአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሱልጣን አሊይ ጋር በመሆን በትምህርት ቤቶቹ በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል::

Ethiocoder :- How To WE Use It Signup

ማስታወቂያ ለተማሪዎች በሙሉ :-
በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ማለትም በሰንድሮው አመት በ2017.ዓ.ም በአንደኛው ሴሚስተር ውስጥ 2 ጊዜ ፈተና ከ9ኛ እስከ 12ኛ የሚሰጥ ሲሆን በዚሁም መሰረት ከህዳር 16 እስከ 18/2017.ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የማጠቃላይ ፈተና ጥር 19 እስከ 23 /2017.ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ በመሆኑ ሁሉም ተማሪ የራሱን ዝግጅት እንዲጀምር ከወዲሁ እንገልፃለን::

Website: https://placement.ethernet.edu.et
Telegram: https://t.me/moestudentbot

ለቅሶ መድረስ የምትፈልጉ ተማሪዎች ሰፈሩ ገንደ ሮቃ ሲሆን ቀብር 8:00 ከማርያም ቤተክርስቲያን ወደ ሽሊሌ ነው::

የሀዘን መግለጫ :-
የት/ቤታችን መምህር የነበሩትየባዮሎጂ መ/ር ተፈራ መለስ በድንገተኛ ህልፈት ከዚህ አለም በሞት ስለተለዩ ዛሬ ቀኑ ሙሉ መደበኛ ትምህርት በመምህሩ ህልፈት የማይኖር ሲሆን ነገ መደበኛው ትምህርት የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን:: ት/ቤቱ

በ2016.ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነው ወደ ዩኒቨርስቲ ያለፉ ተማሪዎች የግቢ ድልድል