Neueste Beiträge von Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት) (@diresabian2011) auf Telegram

Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት) Telegram-Beiträge

Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት)
Wel Come To Our School.
3,463 Abonnenten
3,524 Fotos
126 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 04:22

Ähnliche Kanäle

4-3-3 Troll Football™
51,944 Abonnenten
JJU ACADEMY
3,051 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት) auf Telegram geteilt wurde.

https://t.me/zsecrettrainingcenter

ዛሬ ክፍል ሲፍለጉ ያልመጡ ተማሪዎች የቀሩ መረጃ የልሞሉ

አይዶል በድሬዳዋ

ጉዞ ጥበብን ፍለጋ በድሬዳዋ በድምቀት ተካሄደ።

የጥበብ ተሰጥኦ ያላቸው የድሬዳዋ ልጆች በመድረኩ ታለንታቸውን አሳይተዋል።

ዝነኞቹ ድምፃውያን ሀይማኖት ግርማ እና አህመድ ተሾመ የታለንት ፍለጋ መድረኩን በዳኝነት መርተውታል።

አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያ የሆኑት ጋሽ ዳንኤል አሰፋም የድሬዳዋ የክብር ዳኛ ሆነው በመድረኩ ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ አይዶል በመላ ሀገሪቱ ባለተሰጥዎችን እየመለመለ ነው።

የጥበብ መድረኩ ከድሬዳዋ ቀጥሎ በሀረር ይካሄዳል።

የኢትዮጵያ አይዶል
ጉዞ ጥበብን ፍለጋ
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

የ12ኛ ክፍል ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት እንደሚዘጋጅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡

አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ ÷የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም ከ11ኛ - 12ኛ ደግሞ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አንስቷል፡፡

ይሁን እንጂ በ2015 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በናሙናነት በተመረጡ ት/ቤቶች የስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ላይ የተሳተፉ ት/ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እንደተማሩ አመልክቷል፡፡

በአማራ ክልል በ2016 የትምህርት ዘመን መፈተን ሲገባቸው በጸጥታ ችግር ምክንያት ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ት/ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የሚፈተኑ መኖራቸውንም ጠቅሷል፡፡

በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከላይ የተገለጹትን ሶስቱንም ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ እንደሚዘጋጅ ነው የተገለጸው፡፡

በተጨማሪም ፈተናው ሁሉንም የዘመኑን ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ ስታንዳርዱን፣ ደህንነቱንና ሚስጢራዊነቱን ጠብቆ እየተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡

ስለሆነም የፈተና ዝግጅቱ ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ሥርዓተ ትምህርት፣ ከ10ኛ ክፍል በነባሩና በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመሳሳይ ይዘቶች፣ ከ11ኛ ከፍል በነባሩና በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመሳሳይ ይዘቶች እና ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት እንደሚዘጋጅ ተገልጿል፡፡

የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በስርዓተ ትምህርቱ አዲስ የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ እንደሚዘጋጅ ተጠቁሟል፡፡

ተማሪዎች ከ9ኛ -12ኛ ክፍል በየተማሩበት የሥርዓተ ትምህርት ይዘት ላይ በመመስረት ፈተናው እንደሚዘጋጅ አውቀው ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አገልግሎቱ አሳስቧል፡፡

ሁሉም ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ወላጆች፣ መምህራንና መላው የትምህርት ማህበረሰብ ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርግም ተጠይቋል፡፡

150 ሺህ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ ነው :: ከፈተና ጋር በተያያዘ በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን በበይነ መረብ እንዲወስዱ ቅድመ ዝግጅ እየተደረገ አንደሆነ መናገራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

ማስታወቂያ ለተማሪዎች በሙሉ
የ2ኛው ሴሚስተር መደበኛ ትምህርት በ10/06/2017.ዓ.ም የሚጀመር ሲሆን በዚሁም መሰረት ተማሪዎች በፈረቃቹ በመገኘት ትምህርታቹን እንድትጀምሩ በጥብቅ እያሳሰብን ይህንን መረጃ ለሌሎችም ተደራሽ እንድታደረርጉ ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡
1). ፈረቃ አንድ 9ኛ ክፍል እና 11ኛ ክፍል - የጠዋት
2). ፈረቃ ሁለት 10ኛ ክፍል እና 12ኛ ክፍል - የከሰአት
ት/ቤቱ

ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

ለኩላሊት ጤንነት ጠቃሚ የሆኑ ምግቦች
🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶🛶
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
ጤነኛ ኩላሊት ልክ እነደ ጤነኛ ልብ ሁሉ ለሰውነታችን የሚለግሰን በርካታ ጥቅሞች አሉት፡፡
ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ የሚመረቱትን፤ የማይፈለጉ፣ ከመጠን በላይ የበዙና መርዛማ የሆኑ ንጥረ-ነገሮችን ከደማችን ውስጥ በማጣራት በሽንት መልክ ከሰውነታችን እንዲወገድ ያደርጋል።
በተጨማሪም፤ ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ ያሉትን የኔጌቲቭ ቻርጅ እና የተለያዩ ፈሳሾችን መጠን ይቆጣጠራል፡፡
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
ለኩላሊት ጤንነት ጠቃሚ የሆኑ ምግቦች
🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️
1️⃣ ጥቅል ጎመን | Cabbage
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
ጥቅል ጎመን የኩላሊት ስራን ያፋጥናል በተጨማሪም ኩላሊትን በመጠገንና ስራውን አቀላጥፎ እንዲሰራ ያደርገዋል፡፡
የኩላሊት ችግር ያለባቸው ሰዎች ጥቅል ጎመንን እንዲመገቡ ይመከራል፡፡
2️⃣ ቤሪስ | Berries
🫴🫴🫴🫴🫴🫴
አብዛኛው ፍራፍሬዎች ከፍተኛ የፓታሲየም ይዘት ሲኖራቸው፤ ቤሪስ ግን የላቸውም።
ቤሪስ ከፍተኛ የሆነ የማንጋኒዝ፣ ቫይታሚን ሲ፣ ፋይበርና ፎሌት ምንጭ ነው፡፡
በተጨማሪም:- የተለያዩ የቤሪስ ፍራፍሬዎች ለምሳሌ፣ እንደ:- ስትሮቤሪስ፣ ብላክ-ቤሪስ፣ ራስፕ-ቤሪስ፣ እና ብሉ-ቤሪስ ለኩላሊት ጥሩ ናቸው፡፡
ቤሪስ ፀረ-ኦክሲዳንት እና ፀረ-ኢንፍላሜሽን ባህሪ አላቸው፤ ይህም የሽንት ፊኛችን ተግናሩን በትክክል እንዲወጣ ያግዙታል።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
3️⃣ ዓሳ | Fish 🐠
🫴🫴🫴🫴🫴
ዓሳ በውስጡ ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 Fatty Acid) የሚባል ንጥረ ነገር በውስጡ ይዟል፡፡
ይህ ንጥረ-ነገር የሰውነት ቆዳ እንዳይጨማደድ ያደርጋል፡፡ ለአዕምሮና ለልብ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። ኩላሊትን ከተለያዩ በሽታዎች ይከላከላል፡፡
በተጨማሪም አሳ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን ምንጭ ሲሆን ይህ ፕሮቲን ለሰውነታችን አስፈላጊ ከሆኑ ንጥረ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፡፡
ለኩላሊት ጠቃሚ ከሆኑ የአሳ ዝርያዎች መካከል:- ሳልሞን (Salmon)፣ ሬይንቦ ትሮት (Rainbow Trout)፣ ማክከረል (Mackere)፣ ኸሪንግ እና ቱና ይጠቀሳሉ፡፡
4️⃣ አናናስ | Pineapple 🍍
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
አናናስ የኩላሊት ችግር ላለባቸው ሰዎች ህክምናን የሚያበረክት ጣፋጭ ፍራፍሬ ነው።
በፎስፈረስ፣ በፓታሲየም፣ እና በሶዲየም ይዘቱ ከብርቱካን፣ ከሙዝና ከኪዊ እጅጉን ያነሰ ነው።
አናናስ የፋይበርና የቫይታሚን-ኤ ጥሩ ምንጭ ነው። ኢንፍላሜሽንን ለመቀነስ የሚጠቅም ብሮመሊን (Bromelain) የተባለ ኢንዛይም በውስጡ ይዟል።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
5️⃣ ነጭ ሽንኩርት | Garlic 🧄
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
ነጭ ሽንኩርት አንቲ ኦክሲዳንት እና የደም መርጋትን በመከላከል ከፍተኛ ከፍተኛ ከሆነ የኩላሊት በሽታ ይታደገናል፡፡
አንድ ወይም ግማሽ ራስ ነጭ ሽንኩርት በየቀኑ በባዶ ሆድ መመገብ ጎጂ የሆነ የኮሌስትሮል መጠንን እና ኢንፍላሜሽንን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል፡፡
በተጨማሪም ኩላሊትን በብረት (Heavy Metal) የሚከሰትን ጉዳት ይቀንሳል፡፡
6️⃣ የኦሊቫ ዘይት | Olive Oil 🫒
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
የኦሊቫ ዘይት ጤናማ የሆነ ቫይታሚን-ኢ እና አንሳቹሬትድ ፋት መገኛ ምንጭ ነው። ምንም አይነት ፎስፈረስ በውስጡ ስለሌለው ለኩላሊት በሽተኞች ተመራጭ ያደርገዋል።
በኦሊቫ ዘይት ውስጥ የሚገኘው ፋት “ኦሊየክ አሲድ” (Oleic Acid) የሚባል ሲሆን፤ አንቲ-ኢንፍላማቶሪ ባህሪ አለው።
በኦሊቭ ዘይት ውስጥ የሚገኝው ፋት ኦክሲዴሽንን ይከላከላል።
የኦሊቭ ዘይት በፓሊፌኖል እና ፀረ-ኢንፍላሜሽን ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ሲሆን ኢንፍላሜሽን እና ኦክሲዴሽንን ይከላከላል።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
7️⃣ የእንቁላል ነጩ ክፍል | Egg Whites🥚
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
የእንቁላል ነጩ ክፍል ከፍተኛ ጥራት ያለው ለኩላሊት ጠቃሚ የሆነና የፎስፈረስ ይዘቱዝቅተኛ የሆነ ፕሮቲን ይሰጠናል።
ለኩላሊት በሽተኞች የእንቁላል ነጩ ክፍል ከእንቁላል ቢጫ ክፍል እና ከሥጋ ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የፎስፈረስ መጠን ስላለው ጠቃሚ ነው።
8️⃣ የአበባ ጐመን | Cauliflowers
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
የአበባ ጐመን የቫይታሚን ሲ ይዞታው ከፍተኛ ሲሆን የፎሌት እና ፋይበር ጥሩ ምንጭ ነው።
ኢንዶል (Indole)፣ ግሉኮሲኖሌትስ (Glucosinolates)፣ እና ታዮሲያኔት (Thiocyanates) ውህዶች ክምችት በብዛት ይገኝበታል።
እነዚህ ውህዶች ሴሎች እና ዲ ኤን ኤ የሚጐድ መርዛማ ነገሮችን ጉበት ለማምከን የሚያደርገውን ጥረት ያግዛል።
👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
9️⃣ ቀይ ወይን | Red Grapes 🍇
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
ቀይ ወይን በውስጡ ቀይ ቀለም እንዲይዝ ያደረጉትን ፍላቮኖይድ (Flavonoid) በብዛት ይዟል።
ፍላቮኖይድ ኦክሲዴሽንን በመከላከል እና የደም መርጋትን በመቀነስ የልብ በሽታን ይከላከላል።
ረስቬራትሮል (Resveratrol) የተባለው በወይን ውስጥ የሚገኝ ፍላቮኖይድ ናይትሪክ ኦክሳይድ እንዲመረት ያነሳሳል።
ይህም የደም ቧንቧ ጡንቻ ሴሎችን ዘና እንዲሉ በማድረግ የደም ፍሰትን ይጨምራል።
🔟 እንጆሪ | Strawberry 🍓
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
እንጆሪ አንቶሲያኒንስ እና ኢላጂታኒንስ በተባሉ ሁለት ፌኖሎች የበለፀገ ነው። አንቶሲያኒንስ እንጆሪ ቀይ ቀለም እንዲኖረው የሚያደርገው ነው።
በተጨማሪም ጠንካራ ፀረ-ኦክሲዳንት ባህሪ ያለው ሲሆን፤ የሴሎች ቅርፅ የሚያስጠብቅና በኦክሲዴሽን ሂደት ጊዜ የሚደርስ ጉዳት ይከላከላል።
እንጆሪ እጅግ በጣም ጥሩ የቫይታሚን ሲ፣ ማንጋኒዝ እና ፋይበር መገኛ ሲሆን፤ የልብና የኩላሊትን ጤንነት በመጠበቅ ይታወቃሉ።