Brex Habeshawi @brexhabeshawi Channel on Telegram

Brex Habeshawi

@brexhabeshawi


Subscribe My YouTube Channel
www.YouTube.com/c/brexhabeshawi

Brex Habeshawi (English)

Are you a fan of Ethiopian culture, traditions, and music? Look no further than Brex Habeshawi! This Telegram channel is dedicated to all things Ethiopian, providing subscribers with a wealth of content to immerse themselves in the beauty of this rich and diverse culture. From traditional dances to delicious cuisine, you'll find it all here. Brex Habeshawi also offers a unique opportunity to connect with fellow enthusiasts and share your love for Ethiopia. Whether you're looking to learn more about the country or simply want to enjoy some entertaining videos, this channel has something for everyone. But that's not all - Brex Habeshawi also has a YouTube channel where you can find even more exclusive content. Make sure to subscribe and hit the notification bell to stay updated on the latest uploads. With a variety of videos showcasing the best of Ethiopian culture, you won't want to miss out on this opportunity. So, what are you waiting for? Join Brex Habeshawi today and embark on a journey through the vibrant world of Ethiopian traditions, music, and more. Subscribe to the YouTube channel for even more exciting content. Let's celebrate the beauty of Ethiopia together!

Brex Habeshawi

29 Dec, 11:56


https://vm.tiktok.com/ZMkBXvxNL/

Brex Habeshawi

14 Dec, 12:09


https://youtu.be/Feca1t1C-Js?si=G2FOD1ExYGhZLj-B

Brex Habeshawi

04 Dec, 16:55


የዋህነት እና ንፁህነት በእውቀት ብዛት ወይም በጥበብ ጥልቀት ተፈልጎ የማይገኝ በራሱ ንፁህ ስጦታ ነው፡፡

በገንዘብ የማይገዛ፤ በሀይልም የማይጠፋ፤በመከራም የማይደበዝዝ ለተወደደ የሚሰጥ የፈጣሪም ችሮታ ነው፡፡ ይህ ያላችሁ ውደዱት፤ተደሰቱበት- እንዳትወድቁ እና እንዳትሰናከሉም ብልሃትን በጥበብ ትገዟታላችሁ፡፡

ውብ ምሽት❤️

ልብሱን ❣️ ማዘዝ ለምትፈልጉ
Whatsapp +971 54 498 2116

የተለያዩ ሽፎኖች ለመምረጥ ከስር ያለው ሊንክ ይጫኑ
🤳https://vm.tiktok.com/ZMhwKt5bm/

Brex Habeshawi

29 Nov, 10:23


ጎንደሬዋ❣️ ማዘዝ ለምትፈልጉ
Whatsapp +971 54 498 2116

የተለያዩ ሽፎኖች ለመምረጥ ከስር ያለው ሊንክ ይጫኑ
🤳https://vm.tiktok.com/ZMhwKt5bm/

Brex Habeshawi

27 Nov, 13:57


በሞያው የተካኑ ልብስ ሰፊዎቻችን እናንተ በመረጣችሁት ዲዛይን ጥራታቸው የጠበቁ ሽፎኖች ሰርተው እናንተን ለማስዋብ ሁሌም ዝግጁ ናቸው ።

በሁሉም አረብ ሀገራት እንልካለን ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በ WhatsApp ያናግሩን 💃💃💃💃

Whatsapp +971 54 498 2116 Semereሽፎን

የተለያዩ ሽፎኖች ለመምረጥ ከስር ያለው ሊንክ ይጫኑ

🤳 https://www.tiktok.com/@messitube6?_t=8rT3M88MRCK&_r=1

Brex Habeshawi

17 Nov, 10:52


የሮቤል ሸጋ እናት አልተቻለችም 👸🤩💃💃💃

🤳 https://vm.tiktok.com/ZMhGsqjYy/

የተለያዩ ሽፎኖች እንዲሁም የባህል ጌጣጌጦች ስትፈልጉ ! በሞያው የተካኑ ልብስ ሰፊዎች ጥራታቸው የጠበቁ ሽፎኖች በራሳችሁ SIZE ሰርተው እናንተን ለማስዋብ ተዘጋጅተዋል !!
Whatsapp +971 54 498 2116

Brex Habeshawi

14 Nov, 14:38


በመኪና አደጋው ህይወታቸው ካለፉ ወጣቶች መካከል የእነዚህ ልጆች ቤተሰብ መርዶው ተነግሯቸዋል

Brex Habeshawi

13 Nov, 20:04


በሳኡዲ አረብያ በሙሻወር ሲጓዙ ከነበሩት በመኪና አደጋ ህይወታቸው ያጡት 20 ኢትዮጵያዊያን አስክሬን በምስል 💔😭

እባካችሁ ሁላችሁም ሼር በማድረግ ለኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም በሳኡዲ አረብያ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲደርስ ተባበሩ ! የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሪያድ - ሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት፤ ጄዳ Ethiopian Consulate General, Jeddah

Brex Habeshawi
ሕዳር /4/2017 ዓ/ም

Brex Habeshawi

12 Nov, 11:44


አዲስ ስራ በአዲስ መንፈስ 😍😍😍💃💃💃

የተለያዩ ሽፎኖች እንዲሁም የባህል ጌጣጌጦች ማዘዝ ከፈለጋችሁ ሙሲን በዚህ ስልክ በ ዋትስአፕ አናግሯት 😍😍

Whatsapp +971 54 498 2116

Brex Habeshawi

09 Nov, 06:31


https://vm.tiktok.com/ZMhbJ13GD/

Brex Habeshawi

03 Nov, 12:03


በወሩ ይመጣል ተብሎ ሲጠበቅ በቀናት ውስጥ የመጣው ፓስፖርት ! ፈጣን የፓስፖርት እድሳት ዛሬም እንደቀጠለ ነው ።


🤳 tiktok.com/@brexhabeshawi5

🤳 +971544208897 WhatsApp

Brex Habeshawi

11 Oct, 17:59


የማይሽር ስብራት 💔
ህመሙ ከባድ ነው 🥹

ቭድዮው

https://youtu.be/a1wySgJPDhc?si=zxyw0njOTeqpznFy

Brex Habeshawi

27 Sep, 15:13


https://vm.tiktok.com/ZMh6usRNG/

Brex Habeshawi

26 Sep, 14:13


https://youtu.be/siKEH1gWrcM?si=vyI8fQjwYq0wgedA

Brex Habeshawi

11 Sep, 15:06


እሰይ እንኳን አደረሰን በባህሪዉ ባለፀጋ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ዘመን ለፍስሀ እድሜ ለንስሀን ጨመረልን ተሰጠን 🙏 እንኳንም ደስ ያለን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ስለማይነገር ስጦታዉ ልዑለ ባህሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት🤍♥️🙏🏻

ቀሪ እድሜያችሁ
ሰው ሳታሰናክሉ
ሰውም ሳያሰናክላሁ'
ዘመናቹ እንድትጨርሱ ፈጣሪ ይርዳችሁ

Brex Habeshawi

10 Sep, 14:42


ይህ የምትመለከቱት ዘግናኝ ድርጊት እየተፈፀመ ያለው በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ። አንድ ህግ አስከብራለሁ የሚል አካል የሰውን ልጅ ( ለዛውም ሴትን ልጅ ) በዚህ መልኩ ሲቀጠቅጥ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም !! ባስቸኳይ በህግ ሊጠይቅ ይገባል !!

ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው !!

Brex Habeshawi

08 Sep, 16:35


እናት በሀዘን አትጎዳ አባት አይኑር አቀርቅሮ 🥹🙇🙇🙏

የደስታ የፍቅር የለመንነውን የምናገኝበት ዘመን ይሁንልን 🙇

🤳 https://vm.tiktok.com/ZMh1VsW91/

Brex Habeshawi

03 Sep, 11:54


https://vm.tiktok.com/ZMrKwPboD/

Brex Habeshawi

03 Sep, 11:53


https://vm.tiktok.com/ZMrKwFSfs/

Brex Habeshawi

28 Aug, 17:23


https://vm.tiktok.com/ZMr3cgk6s/

Brex Habeshawi

24 Aug, 14:21


https://youtu.be/_eJyjsTUKGM?si=frwzxxFWzkoRHx80

Brex Habeshawi

24 Aug, 14:10


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #ንርአያ የተሰኘው የ ድምፃዊ ሓየሎም ደባሽ አዲስ የመዚቃ ስራ እንሆ ተለቀቀ / ሼር አይትረስዑ

ሊንኩን 🤳⤵️⤵️
https://youtu.be/_eJyjsTUKGM?si=a9Y0Eg9wMjH4LjIu

Brex Habeshawi

13 Jul, 13:21


እናንተ ተደስታችሁ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ !
ኑሯችሁ ሁሌም በሳቅ የተሞላ ይሁን እህቶቼ 🙏 ሼር 😍

በሁሉም አረብ ሀገራት ሆናችሁ ፓስፖርታችሁ በኦንላይን ማሳደስ ከፈለጋችሁ በ 00971544208897 በ WhatsApp አናግሩን !

Brex Habeshawi

05 Jul, 16:45


ሰለሆነው ፣ ስላልሆነውም እየሆነ ሰላለውም
ቀጣይ ለሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ።

🤳 tiktok.com/@brexhabeshawi5

Brex Habeshawi

05 Jul, 16:45


ከሞት የተረፍኩበት ያልጠበቅኩት አስደንጋጭ ክስተት 🥹💔
https://youtube.com/watch?v=_zN7PvtCalk&si=n4HswtSQtnFpWSsH

Brex Habeshawi

23 May, 18:24


ግዜህን በቁጣ ፣በቁጭት ፣ በመጨነቅ እና ቅር በመሰኘት አታሳልፍ ። ህይወት ደስተኛ ላለመሆን በጣም አጭር ናት

Brex Habeshawi

15 Apr, 18:12


#ቲክቶክ_TIKOTOK ልክ በአንድ አመታችን 300 ሺ ቤተሰቦች ማፍራት ችለናል !! እንዲሁም በተመሳሳይ በ YOUTUBE ቻናላችን ከ 360 ሺ በላይ ቤተሰቦችን አፍርተናል !!

እናመሰግናለን !! TIKTOK 🤳🫅🫅 tiktok.com/@brexhabeshawi5