WOLLO MEDIA @wollotubenews Channel on Telegram

WOLLO MEDIA

@wollotubenews


Wollo media

WOLLO MEDIA (English)

Welcome to Wollo Media, your ultimate destination for the latest news and updates! Wollo Media is a Telegram channel created with the purpose of delivering timely and reliable news to its audience. Whether you are interested in politics, entertainment, sports, or any other topic, Wollo Media has got you covered. With a team of dedicated journalists and reporters, we strive to bring you the most accurate and up-to-date information from around the world. Our channel is your one-stop source for breaking news, insightful analysis, and in-depth coverage of events that matter. Stay informed and engaged with Wollo Media, where news meets excellence!

WOLLO MEDIA

13 Nov, 22:19


በሳውዲ አረቢያ በደረሰ አደጋ ከ20 በላይ ኢትዮጵያዊያን ህይወት አለፈ😭

WOLLO MEDIA

01 Oct, 18:34


በስተመጨረሻ አራን ወደ ጦርነቱ ገባች ምሽቱን ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሰኤሌችን በእስራኤል ላይ እያዘነበች ነው

WOLLO MEDIA

10 Sep, 18:31


እንዳያመልጣቹህ የ2016 የመጨረሻዋን ምሽት እኛ ጋር ያሳልፉ በአግማስ ቀና በአዲስ መንፈስ #ethiopia #l...
https://youtube.com/live/tUa92BvAH68?si=yLAWPOR8BbbxN9lF

WOLLO MEDIA

08 Sep, 14:48


ልዩ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት #ethiopia #live #ወሎቱዮብ
https://youtube.com/live/p7cHixu5_7U?si=BQ1Z5_lmMMpjNXPT

WOLLO MEDIA

04 Sep, 18:44


https://youtu.be/RZ33mjGEgN4

WOLLO MEDIA

21 Aug, 21:03


https://youtube.com/live/-uSgtERA1HQ?feature=share

WOLLO MEDIA

21 Aug, 13:02


እልል እንኳን ደስ ያለን ክብርት ከንቲባ መረፊያ የሚሆን ቤት ለሔቨን እናት ሠጠቻት እናመሰግናለን

WOLLO MEDIA

20 Aug, 18:54


በህፃን ሔቨን መደፈርና መሞት በኮሜንት ሲያላግጥና ሲሰደብ የነበረው ልጅ የጁን አግኝቷል

WOLLO MEDIA

20 Aug, 07:50


አቤት ጭካኔ ወዴት እየሄድን ነው😢

WOLLO MEDIA

01 Aug, 21:20


Job Title: ካሜራ ማን
Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
Job Sector: #Media_and_communication
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Education Qualification: Diploma
Salary/Compensation: Monthly Attractive
Description:
Wollo tube
ልምድ ያለው እና ከዚህ በፊት ሰርቶ የሚያውቅ ካሜራ ማን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
መስፈርቶቹ፦
-ኢዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን የሚችል
ለጀሞ1 ቅርብ የሆነ
በአስቸኳይ ስለምንፈልግ፡ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 09 96 62 62 62

WOLLO MEDIA

17 May, 10:14


ከ171 ቀን ቡኋላ ተዘግቶ የነበረው wollo tube ቻናላችን ተመለሰ አልሃምዱሊላህ በዚህ በቴሌግራም ስትከታተሉኝ የነበራችሁ አህት ወንድሞቼ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው🙏

WOLLO MEDIA

17 May, 10:13


https://youtube.com/live/av7X5wQT7qY?feature=share

WOLLO MEDIA

14 Apr, 20:36


አለምን ያስጨነቀው የኢራንና የ እስራኤል ጦርነት ምን ላይ ደረሰ ለምንስ ተጀመረ ?
https://youtube.com/live/2fVm4erKw_Q?si=HWFqiuAX9lWg0pXt

WOLLO MEDIA

13 Apr, 22:08


ሰበር ዜና

ኢ ራ ን የተፈራውን እርምጃ መውሰድ ጀመረች

የኢ ራ ን ን ጥቃት መክፈት ተከትሎ ፣ ከኦክ ቶበር 7 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋ ዛ ሰማይ ላይ የእስ ራኤል እሳት አዝናቢ ጄቶች በረራ እንዳቆሙ ተዘግቧል ።

ኢራን በዚህ ሰዐት ከሶሪያ የመንና ኢራቅ ቤዞቿ ወደ እስራኤል ከፍተኛ ጥቃት እየፈፀመች ትገኛለች ። ኢራን የእስ ራኤልን መርከብ አግታ መውሰዷ ጡዘቱን አግሎታል።

ምዕራባውያን እየተረባረቡ ነው። መረባረብ ይዘዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤል ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለመከላከል ዝግጁ ነን በማለት ላይ ነው።
በየአቅጣጫው ተወጣጥሯል።

ዓለም ወዴት እያመራች ይሆን?
አሏህ ሰላሙን ያምጣልን!

WOLLO MEDIA

16 Mar, 21:33


https://www.youtube.com/live/Fv6GNpI7_4s?si=mPpSxhey-pO_zJTf

WOLLO MEDIA

16 Jan, 13:44


https://youtube.com/watch?v=cWdnUgjvPBE&si=gjDGmpaM-U66a-R9


ዛሬ በባቡል ኸይር ጥሩ ቆይታ አድርገናል አባታችን ሃጂ ሼክ እብራሂም ቱፋ ሙሉ ቀናቸውን በባቡል ኸይር አሰልፈዋል ቪድዮውን ይመልከቱ

WOLLO MEDIA

14 Jan, 22:05


አቡ ኡበይዳ ሲጠፋ በጣም ጨንቆኝ ነበር ብዙ ሰውም ስለ አቡ ኡበይዳ ይጠይቀኝ ነበር ምላሽ አጥቼ ዝም ብዬ ቆይቻለው አልሃምዱሊላህ እስራኤል እንደሟረቱበት አልሆነም እነሆ ዛሬ በቪድዮ መቶ 100ኛ ቀኑን በማስመልከት መግለጫ ሰቷል

WOLLO MEDIA

11 Jan, 20:00


ሰበር ዜና እስራኤል አንገቷን ደፋች ተሸማቀቀች የዛሬው የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ውሎ ላይ ተዓምር ተሰራ...
https://youtube.com/live/yoWRt6-Ma0g?si=OZRtzl5QZ9qK4fjb

5,525

subscribers

39

photos

43

videos