4-3-3 በ ብስራት FM 101.1™ @bisratsport_fm Channel on Telegram

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

@bisratsport_fm


4-3-3 በ ብስራት FM 101.1
የስፖርት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት
እንኳን ወደ 4-3-3 በደህና መጡ!
════════════════
➠የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃዎች
➠የውጪ ሃገር የስፖርት መረጃዎች
➠የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
➠የጨዋታ ዳሰሳ እና አናላይሲስዎች

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
[ @BisratSport_FM]

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1™ (Amharic)

የ4-3-3 በ ብስራት FM 101.1™ ቦታ እና አካባቢ እንቅስቃሴ የሚገኝ ስፖርት ቻናሎችን ለመስራት በርካታ ለመግናኘት የተማርካችሁ የሚሽጥላታል። እናም ይህ ቻናሎች ከአማርኛ ስበስ በርካታ ምንጮችን የመጣጥፍ ወለዱ። እናም ያጋሩት የውጪ ሃገሮችን ብርቱ ሢሌዴ። ቻናሎችን እና ሕዝቦች ያገልግሉ የጨዋታ ዝግጅቶች፣ መረጃዎችን ከየስታድየሞቹ ለመስራት እና የጨዋታ ዳሰሳ እንደሚሰራበትን ምላሽ ይስጥልናል። እናም ከዚህ ከኦሶዂል ሚስቴንና አላይስ ጋር ቻናሉን ይመልከቱ። #BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 11:25


አንፊልድ 📍

#LIVBOU

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 11:22


ማንቸስተር ዩናይትድ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ 3ኛ መለያውን ይጠቀማል።

#CRYMUN

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 11:21


ሊቨርፑል ከበርንማውዝ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 16 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

በአማካኝ በጨዋታ 4 ጎል🔥

@BisratSport_FM
@BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 11:17


ሳሊባ : “ሦስተኛ ወይም አራተኛ መሆንም አንፈልግም የምንፈልገው ሊጉን ማሸነፍ ነው የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን።”

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 10:49


🗣️ ዊሊያም ሳሊባ : “ከባለፈው የውድድር አመት የበለጠ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን ምክንያቱም 2ኛ መጨረስ አንፈልግም።”

🗣️ ዊሊያም ሳሊባ : “ከባለፈው የውድድር አመት የበለጠ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን ምክንያቱም 2ኛ መጨረስ አንፈልግም።”

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 10:44


ዌስተሀም ዩናይትድ ከ ቼልሲ

የዚህ የውድድር አመት ንፅፅር !

#WHUCHE

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 10:34


የዌስተሀም አሰላለፍ !

08:30 | ዌስተሀም ከ ቼልሲ

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 10:33


የቼልሲ አሰላለፍ !

08:30 | ዌስተሀም ከ ቼልሲ

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 10:28


ሞ ሳላህ ከ 10 በላይ ግቦችን ያስቆጠረባቸው 3 ክለቦች !

- ማንቸስተር ዩናይትድ
- አርሰናል
- ዌስተሀም

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

21 Sep, 10:27


የ 90 ደቂቃ ፀሀፊዎች የ 5ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት !

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

17 Sep, 17:06


ሙከራ

ያንግ ቦይስ - 3
አስቶንቪላ - 0

ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ

ያንግቦይስ - 2
አስቶንቪላ - 0

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

17 Sep, 17:04


የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ የትጥቅ አምራች ኩባንያ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳኞች ትጥቅ አቅርቦት የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል።

ዛሬ በኢሊሊ ሆቴል በተካሄደው ሥነ ስርዓት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የጎፈሬ መስራች እና ባለቤት አቶ ሳሙኤል መኮንን፣ የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሸዋንግዛው ተባበል እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች እና የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ለሦስት ዓመታት በሚቆየው በዚህ የአጋርነት ስምምነት ጎፈሬ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳኞች አራት አይነት ትጥቆችን ጨምሮ የማሟሟቂያ ፣ የጉዞ እና ቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ላይ የሚጠቀሙባቸው ቲሸርቶች እና ቱታ በስፖንሰር መልክ የሚያቀርብ ሲሆን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር በሚካሄዱ ሌሎች ውድድሮች ደግሞ እንደ የደረጃቸው ቅናሽ የተደርገባቸው ትጥቆች የሚቀርቡ ይሆናል።

በመርሐ ግብሩ ላይ ስለ ስምምነቱ ማብራርያ የተሰጠ ሲሆን የጨዋታ አመራሮቻችን የሚጠቀሙባቸው ትጥቆች ለእይታ ቀርበዋል።

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

17 Sep, 17:01


🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች !

                10'

    ጁቬንትስ 0-0 ፒኤስቪ

    ያንግ ቦይስ 0-0 አስቶን ቪላ

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

16 Jul, 17:54


16

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

30 Nov, 19:40


The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

06 Aug, 15:52


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች

ጨዋታው ተጠናቋል

በርንማውዝ 2-0 አስቶን ቪላ
⚽️ ለርማ 3'
⚽️ ሞር 80'

ሊድስ ዩናይትድ 2-1 ዎልቭስ
⚽️ ሮድሪጎ 24' ⚽️ ፖደንስ 6'
⚽️ አሮንሰን 74'

ቶተንሀም 4-1 ሳውዛምፕተን
⚽️ ሴሰኞን 21' ⚽️ ዋርድፕራውስ 12'
⚽️ ዳየር 31'
⚽️ ሳሊሱ ( og ) 61'
⚽️ ክሉሴቭስኪ 63'

ኒውካስትል 2-0 ኖቲንግሀም
⚽️ ሻር 63'
⚽️ ዊልሰን 78'

@BisratSport_FM @BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

06 Aug, 14:30


በ 2022 በፕሪምየር ሊጉ እንደ ኩሉሴቭስኪ ብዙ አሲስት ያደረገ ተጫዋች የለም (9)።

Serving them up.

@BisratSport_FM

4-3-3 በ ብስራት FM 101.1

06 Aug, 14:29


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች

26'

በርንማውዝ 1-0 አስቶን ቪላ
⚽️ ለርማ 3'

ሊድስ ዩናይትድ 1-1 ዎልቭስ
⚽️ ሮድሪጎ 24' ⚽️ ፖደንስ 6'

ቶተንሀም 1-1 ሳውዛምፕተን
⚽️ ሴሰኞን 21' ⚽️ ዋርድፕራውስ 12'

ኒውካስትል 0-0 ኖቲንግሀም

@BisratSport_FM @BisratSport_FM