Последние посты ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) в Telegram

Посты канала ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
2,130 подписчиков
262 фото
30 видео
Последнее обновление 09.03.2025 11:14

Похожие каналы

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
19,382 подписчиков
Bahiru teka durus
5,050 подписчиков
أبو فوزان عبدالسلام
1,490 подписчиков

Последний контент, опубликованный в ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ на Telegram

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

16 Feb, 11:16

307

የባሕሩ አባት ሰልሟል ወይ ላላች ወንድምና እህቶች

በአልከሶና አካባቢዋ ሰለፍዮች ግሩፕ ላይ አንድ ወንድም ባሕሩ ተካ ( አሕመድ ) ብሎ ፅፎ አሕመድ ማን ነው ? የአባቱ ስም ነው ወይ ? ወይስ ሌላ ባሕሩ ነው ? ባሕሩ ተካ ከሆነ አባቱ ሰልሟል ወይ የሚሉ ጥያቄዎች ተደጋግሞ አይቻለሁ ። ይህ ጥያቄ በብዙዎች አእምሮ ሊኖር ስለሚችል ለወንድምና እህቶች ቤተሰቦቼ በሙሉ የሰለሙ መሆኑን ላሳውቃቸው ወደድኩ ። መስለማቸው ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቤተሰቦቼ ሰለፍዮች መሆናቸውንም አውቃችሁ ዱዓእ እንድታደርጉላቸው ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ።
ምስጋና ለአለማቱ ጌታ የተገባ ይሁንና ከአጎቴቼ ውስጥ አብዛኞቹ ከነቤተሰቦቻቸው ሰልሟል ። የተወሰኑት ደግሞ ልጆቻቸው ሰልሟል ። አላህ ሁላችንንም ፅናቱን ይስጠን ።

http://t.me/bahruteka
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

14 Feb, 08:15

362

🚎🚎 ጉዞ ከአዲስአበባ ወደ ➡️ ሌራ 🚌🚌

🔹 ጉዞ ወደ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

📌 የአዲስ አበባ የሱና መድረሳዎች እና ሰለፊዮች ወደ ስልጤ ዞን ሌራ ከተማ በመጓዝ ላይ

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

13 Feb, 09:56

418

🏝 ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

👉 በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከቀን 07/06/2017 የጁመዓ ኹጥባ እና ሶላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል።

 🏞 ቦታ፦ ሌራ ከተማ በኢማሙ አህመድ መስጂድ እና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል።

🪑 በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል፦
🎙 አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ  ያሲን (ከለተሞ)
🎙 አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)
🎙 አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)
🎙 አሸይኽ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከቀቤና)
🎙 አሸይኽ አብድል ከሪም (ከኦሮሚያ ጅማ)
🎙 አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)     
🎙 አሸይኽ አህመድ ወሮታ (ከጎንደር)
🎙 አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)

በተጨማሪም በቀጥታ ስርጭት
🎙 አሸይኽ ሁሴይን መሀመድ (ከሳዑዲ አረቢያ)
🎙 አሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን (ከሳዑዲ አረቢያ)
🎙 አሸይኽ ሀሰን ገላው (ከባህር ዳር)
🎙 አሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ከባህር ዳር)

👉 እንዲሁም የተለያዩ በርካታ ኡስታዞች ከየ አቅጣጫው የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው።

👉 ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል፦
📚 شُروطُ الصَّلاةِ وَواجِباتُها وَأركانُها
📚 የሶላት መስፈርቶች ማዕዘናቶቿ እና ግደታዎቿ

📝 للشـيخ محمد بن عبد الوهاب النجدي
🎙 በሸይኽ አብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል`ለተሚይ
       
የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን!

ማሳሰቢያ፦ ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ።

አላህ ካለ ሩቅ ላላችሁ 𝙡𝙞𝙫𝙚 ላይ እናካፍላችኋለን
         ➘➘➘➘ 
https://t.me/AbuImranAselefy

https://telegram.me/IbnShifa

🔎 ሸር በማድረግ ለሰለፍዮች በሙሉ የማድረስ ሀላፊነታችንን እንወጣ
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

13 Feb, 06:28

317

🚎 ሀገር አቀፍ ታላቅ የዲን ኮንፈረንስ የፊታችን ጁመአ ጀምሮ በሚደረገው ፕሮግራም ላይ
ከአዲስ አበባ ብቻ መሳተፍ ለምትፈልጉ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ፕሮግራም መያዝ ትችላላቹ

ፉሪ ፣ ኬንቴሪ ፣ ሰበታ ለምትገኙ 0941058157

አለም ባንክ ፣ ስልጤ ሰፈር ፣ ቤተል ለምትገኙ +251949435485

መላው አዲስ አበባ ለምትገኙ

+251936985302


👉 ማሳሰቢያ ቀለል ያለ የማደሪያ ልብስ መታወቂያ መያዣቹን አትርሱ

🔴 የመነሻ ሰአት ጁመአ ከቀኑ 3 :00 ይሆናል

https://t.me/medresetulislah
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

13 Feb, 04:11

325

↪️ ስለ ፆም 70 ጠቃሚ ነጥቦች
↩️ سبعون مسألة في الصيام

ትርጉም፦
📖 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
📚 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»

በዚች መልዕክት የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሰዋል:-
✔️ የፆም ትሩፋት

✔️ የፆም ስርዓቶች እና ሱናዎች

✔️ የፆም ህጎች
  => ጉዞ ላይ መፆም
  => የበሽተኛ ፆም
  => የሽማግሌ የደካማ እና የአዛዉንት ፆም
  => ለመፆም ኒያ ማድረግ
  => ማፍጠር እና መከልከል
  => ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች
  => ሴቶችን የሚመለከቱ የፆም ህጎች

አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ!!!

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

11 Feb, 05:34

368

🟢ኢብኑ ሙነወር ዛሬ ጥብቅና የቆመላቸው አዲሶቹ የነሲሃ ኢኽዋኖች

👉ኢኽዋን ሲዘፍን ያጨበጭቡ አንደነበር ያውቃል

👉የአህባሽ ፊትና ጊዜ የሸሹ ነበሩ።

👉ሰለፊያ ሲጠለሽ አይተው ዝም ብለዋል :: ሰለፊያን ዛሬ ቀብረነዋል  ወዘተ ሲሉ ምን አላችሁ?!

👉ሰለፊዮች ከመስጂዶች ተባረው ሲበደሉ አይተው ዝም ብለዋል።

👉ከኢኽዋን ጋር አንድ ነን ማለታቸውን  ያውቃል።

👉የተደመሩለትን ሴራቸውን ያውቃል።

👉የኢኽዋኖች ስራ በነሲሃዎች እየተሰራላቸው መሆኑን ያውቃል።

👉ሰለፊዮች በእነዚህ አጥፊዎች ላይ ሲናገሩ ሂክማ የላቸውም እያሉ ጥብቅና ይቆማሉ :: በሂክማ ሰርታችሁ አሳዩን ::

👌እነ ኢብኑ ሙነወር ይህን ሁሉ እያወቁ ጥብቅና የቆመላቸውና የሞካሿቸው ሁለቱም የኢኽዋን ክንፎች እጅግ የከፋ ስራ እየሰሩ ነው::


اللهم  مُقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك

https://t.me/Abuhemewiya
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

07 Feb, 03:36

50

📖 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

❪❆❫ عن أنس بن مالك رضي الله عنه ان رسول الله -ﷺ- قال : «أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا».

📚 صحيح الجامع (1209)

❪❆❫ ‏قال رسول الله -ﷺ- : «أكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة عليّ».

📚 السلسلة الصحيحة (1527)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «إن أولى الناس بي يوم القيامة أكثرهم علي صلاة».

📚 صحيح الترغيب (1668)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «البَخِيلُ مَنْ ذُكِرْتُ عِنْدَهُ، فَلَمْ يُصَلِّ عَلَيَّ».

📚 صحيح الترغيب (1683)

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

07 Feb, 03:36

53

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

- الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة أفضل من بقيّة الأيام، وليلتها أفضل الليالي، قال ﷺ :

("إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة فأكثروا عليَّ من الصلاة فيه")

💠 من سنن يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الصلاة على النبي محمد

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

👇👇👇👇join👇👇👇👇
▼▼▼▼▼▼join▼▼▼▼▼▼
👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

06 Feb, 07:58

84

ትንሽም ስራ ቢሆን አጥብቀን መያዝ ያለው ጥቅም

▬ አላህ ዘንድ ከሚወደዱ ተግባሮች መካከል የስራ መብዛት ሳይሆን በስራችን ላይ መዘውተሩ ነው

➢ ረሱል ﷺ እንዲህ ይላሉ
▬ አላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ ማለት - ትንሽም ቢሆን አዘውታሪነት ያለው ስራ ነው ።

➢ እናታችን አዒሻ "አንድን ስራ ከሰራች " ከጀመረች አጥብቃ ትይዝ ነበር ።

➢ ያረብ አንተን ከሚፈሩ ባሮችህ እንዲውም በዒባዳ ላይ ከሚዘወትሩ ባሮችህ አድርገን


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

04 Feb, 17:27

150

👉 «የታላቁ ረመዷንን አቀባበል» በሚል የተደረገ የጁመዓ ኹጥባ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

🛖
በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ አረቅጥ ከተማ ሰለፍያ መስጂድ ላይ የተደረገ ኹጥባ!

🗓  ጁምዓ ጥር 23/2017
   
https://t.me/abdulham
https://t.me/abdulham