እነሆ ድንቅ እና ብርቅዬ ልጆችን በማፍራት ለባጢል ሰዋች ራስ ምታት የሆነው የአል-ሙሐጂሪን መድረሳችን በክረምትና በበጋ ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ለረመዳን ወር የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
🏆በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
🥇የቁርዓን ሂፍዝ ውድድር
🏅የኪታብ ውድድር
በአቂዳህ፣በሀዲስ፣ በተጅዊድ
🎖የቁርዓን ነዟር
🥈እና ሌሎችም አጓጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ተሰናድተው ይጠብቃችኋል።
🔄 ፕሮግራሙ የሚጀምረው እሁድ አስር እንደተሰገ▶️ ────◉ 10:15 ሲል ይጀምራል።
🚘🚖ኑ የነገ የዲን ተተኪ ልጆቻችንን ደስታ አብረን እንካፈል❗️❗️
🎯አላማችን ሀቅን የበላይ ማድረግ ባጢልን ማንኮታኮት።
❗️❗️ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር ሰዓት ይከበር
🌍 አድራሻችን ፉሪ 20 ሜትር ባጃጆች ተራ መጨረሻ
https://t.me/medresetulmuhajirin