ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

@bayonels


ስለ ጊዮርጊስ እና ጊዮርጊስ ብቻ ይወራል®
የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰፖርት ክለብ
➺ወቅታዊ ዜናዎች
📡የሳንጅዬ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭቶች
ሚተላልፉበት ቻናል ነው❤️🧡💛
ምንጊዜም ጊዮርጊስ
ስለ ሳንጃዉ ብቻ
የቻናሉን ግሩፕ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇
@saintgeorgefcethiopia

ለ ማንኛውም አስተያየት
👇👇👇👇👇

@SanjyeBot

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

21 Jan, 00:16


የ Bybit አዲስ ኤርድሮፕ

ባይቢት 50 ሚልየን ተከታይ መድረሱን ተከትሎ ከሳምንታት በፊት ያስጀመረው አዲሱን ኤርድሮፕ ተቀላቀሉ

ይሄ ኤርድሮፕ ከ22 ቀናት ቡሃላ ይጠናቀቃል 😮‍💨

ቶሎ ጀምሩት :-https://t.me/BybitCoinsweeper_Bot?start=referredBy=580592995

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 23:58


⚡️ ቀጣዩ CATS ነው ቶሎ ጀምሩት Dogs አይታቹሃል 3 ሳምንት ነው የቆየው ይሄም እንዳያመልጣችሁ

ሊከፍል 2 ሳምንት ነው የቀረው ይጀምሩ
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
t.me/catsgang_bot/join?startapp=sJtYpm4ww8fPAOnXwExaw

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 23:38


Binance telegram ላይ የራሱን Mine app Launch አድርጎዋል ።

Note : Backed By Binance


ለመጀመር ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_580592995&startApp=ref_580592995

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 09:52


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 09:23


#ጉዞ_ወደ_አዳማ🚖

#ፈረንሳይ #ቤላ #ጃንሜዳ #6ኪሎ #4ኪሎ አካባቢ ለምትገኙ ቤተሰቦች ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዳማ ለሚያደርገው ጨዋታ ክለባችንን ለማበረታታት ወደ አዳማ ለምትጓዙ ቤተሰቦች የመጓጓዣ መኪናዎች ስለተዘጋጁ ከአሁኑ ጀምሮ እየደወላችሁ ቦታ አስይዙ ይደውሉ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:34


✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አትሌት ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ክብረ-ወሰንን አሻሽሏል

💚💛❤️ እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️

ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው💪❤️

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:34


✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ጀግናው #ታምራት_ቶላ አንደኛ በመውጣት ለሀገሩ #የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል

ሞስንት ገረመው ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝቷል

ጀግኖች 💚💛❤️

💚💛❤️ እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️

ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው💪❤️


፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:33


✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ጀግኒት #ለተሰንበት_ግደይ ለሀገሯ #የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች

💚💛❤️ እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:33


✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አቤላ እና ቤተሰቡ❤️✌️❤️

አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ✌️🏆

አንዴ የጊዮርጊስ ከሆንክ❤️
ሁሌም የጊዮርጊስ ነህ❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:33


✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

♦️ሲምባ የተባለው የታንዛኒያው አንጋፋ ክለብ በሀገሩ ላለበት የክለቡ ክብረ በዓል ላይ ለታላቁ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በታንዛኒያ ዳሬስ ሰላም ከተማ እንዲገኝ እና ጨዋታ እንዲያደርግ ግብዣ አቀርቦለታል

♦️ክለባችን ወጪውን ሁሉ ተችሎ ታንዛኒያ እንዲገኝ በታንዛኒያው ክለብ በክብር ግብዣ እንደቀረበለትም ተገልጿል

♦️በፈረንጆች አቆጣጠር ኦገስት 6 እስከ 9 ላይ በሚደረገው ክብረ በዓል ክለባችን በዚህ ግብዣ ላይ ጥሪውን በመቀበል በቦታው ከተገኘ ለአዲሱ ዓመት ዝግጅት ራሳችንን ለመገምገም የተሻለ አማራጭ ነው

የኢትዮጵያ ኩራት ❤️✌️
ሳንጃው ታንዛኒያ..... ✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ❤️✌️❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:32


🕯የክለባችን የልብ ደጋፊ የነበረችው መክሊት ተሾመ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች።
🕯እኛም በቻናላችን ስም ሀዘናችንን እየገለፅን ለመላው ቤተሰቦቿና ወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን።
🕯ዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2014 ከቀኑ በ6 ሰአት አየር ጤና ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ስርዓተ ቀብሯ ይፈፀማል:።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:31


ቢኒያም በላይ ከክለባችን ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል ፊዴሬሽን በመገኘት በይፋ ፊርማውን አኖሯል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:31


የክለባችን ተጫዋች አቤል ያለው ከፈረሰኞቹ ጋር የሚያቆየውን ውል ማራዘሙ ይታወቃል በዛሬው እለትም ፊዴሬሽን በመገኘት በይፋ ፊርማውን አኑሯል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:31


ረመዳን የሱፍ ከክለባችን ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል ፊዴሬሽን በመገኘት በይፋ ፊርማውን አኖሯል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:29


የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገዋል።
የካፍ ፕሬዝዳንቱ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ወደ ሀገራችን መምጣታቸው ይታወቃል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

20 Jan, 04:28


🪧ዳዊት ተፈራ (ኦዚል )ለፈረሰኞቹ በይፋ ፊርማውን አኖሯል።

📍የሲዳማቡና ተጫዋች የነበረው ዳዊት ተፈራ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ለ2ዓመት ለመጫወት በዛሬው እለት በይፋ ፈርሟል መልካም የውድድር ዘመን እንዲሆንለትም እንመኛለን።

👉" ቅዱስ ጊዮርጊስ በመግባቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ከዚህ በፊትም እዚህ ክለብ መጫወት እፈልግ ነበር እኔም ይህንን እድል ስላገኘሁ በጣም እድለኛ ነኝ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ስትገቢ ከተቃራኒ ቡድን ጋር የምናደርገው እያንዳንዱ ለዋንጫ ነውና እራሴን በዚህ ሁኔታ አዘጋጅቻለሁ ጊዮርጊስ ውስጥ ትልልቅ ተጫዋቾች አሉ እና አዚህ ላይ የኔም ችሎታ ተጨምሮበት የተሻለ ነገር እንሰራለን።" ሲል ሀሳቡን ገልጿል።