پستهای تلگرام አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን

ፕሮግራሞች
👉🏽እሁድ ከ 3 - 5 ሰዐት የፀሎትና የአምልኮ ኘሮግራም።
👉🏽ማክሰኞ ከ 4 - 8 ሰዐት ፆም አና ፀሎት።
👉🏽እሮብ 12:00 - 1:30ተከታታይ ትምህርት።
👉🏽ቅዳሜ ከ 9 -11 ሰዐት የአዳጊ ወጣቶች ፕሮግራም
👉🏽ቅዳሜ ከ 9 - 12 ሰዐት የወጣቶች ፕሮግራም።
👉🏽እሁድ ከ 3 - 5 ሰዐት የፀሎትና የአምልኮ ኘሮግራም።
👉🏽ማክሰኞ ከ 4 - 8 ሰዐት ፆም አና ፀሎት።
👉🏽እሮብ 12:00 - 1:30ተከታታይ ትምህርት።
👉🏽ቅዳሜ ከ 9 -11 ሰዐት የአዳጊ ወጣቶች ፕሮግራም
👉🏽ቅዳሜ ከ 9 - 12 ሰዐት የወጣቶች ፕሮግራም።
2,743 مشترک
5,606 عکس
33 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 01.03.2025 14:01
کانالهای مشابه

4,057 مشترک

3,010 مشترک

1,543 مشترک
آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን در تلگرام
የረቡዕ የካቲት 19- 2017 ዓ.ም የአያት መካነ ኢየሱስ ማ/ም የረቡዕ መደበኛ ትምሕርት ፕሮግራም የፎቶ ምልከታ 👇 የ ማለኪያ ስፍራ አድራሻ 👇
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8

16/6/17
(feb/23/25)
የመልዕክት አቅራቢ: እህት መቅደስ ማሩ
የመልዕክት ክፍል :(2ኛ ቆሮ 11)
ርዕሰ :ቅንነትን መጠበቅ
መግቢያ: የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን ጳውሎስ በሁለተኛው የሚሽን አገልግሎቱ የተከላት ቤተክርስቲያን ናት።ጳውሎስ ስለዚች ቤተክርስቲያን ሀላፊነት ይሰማው ፣ያበረታቸው፣አቅጣጫ ያሳያቸው ይከታተላቸው ነበር።
*የዚች ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስል ነበር ።
_ከመካከላቸው በተነሱ አንዳንድ ሀሰት የሆኑ አስተምህሮዎች የተወዛገበችበት ወቅት ነበር
_ጳውሎስንም ሐዋሪያዊነቱን የተጠራጠሩበት ድንኳን ይሰፋ ስለነበር ጉልበት ሰራተኛ እንጂ ሐዋሪያ አይደለም ሲሉ የነበረበት ወቅት ነበር ።
*ከመካከላቸው የተነሱ በራሳቸው የሚመኩ ፣ሀሳባቸው የተጣመመ ሰዎች የጳውሎስን አገልግሎት ሲቃወሙ እናያለን።
_ጳውሎስ ድንኳን የሚሰፋው በእነርሱ ላይ እንዳይከብድ እንደሆነ ይነግራቸዋል ።
_ጳውሎስም መመካት ሞኝነት እንደሆነ ነገር ግን ከእነርሱ በላይ የሚመካበት ነገር እንዳለው ፣ዕብራዊ መሆኑን ይነግራቸዋል ።ነገር ግን አላማው ራሱን ለማሳየት ሳይሆን ማህበሩን ለማንቃት እና እነዚህን ሀሰተኞች ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ነው።
፨የሀሰተኞች ባህሪ ፦
_ሐዋርያት ይመስላሉ ግን አይደሉም(ጳውሎስ ሴጣን ሐዋርያ መስሎ ቢመጣም ከፍሬያችሁ ታስታውቃላችሁ የክፋን ሀሳብ አንስተውም እያለ ይነግራቸዋል ።)
_ተንኮለኞች
_ትህምክተኞች
_በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሱ የአባታቸው የዲያብሎስን ስራ የሚገልጡ ናቸው።
*ጳውሎስ ከሰው ያልሆነ በእግዚአብሔር በሚሆን ቅንዓት እቀናላችኋለሁ ፣ለክርስቶስ አጭቻችኋለሁ ስለዚህ ሔዋን እባብ እንዳሳታት እናንተንም እንዲሁ ሀሰተኞች እንዳያስቷችሁ ፈራሁ ይላቸዋል ።እነዚህ ሰዎች ነጣቂ ፣ተንኮለኞች ናቸው ።
_የምቀናው ለሌላ እንዳትሆኑ ነው ይላቸዋል ።
ቅንነትን መጠበቅ
ቅንነት ምንድነው ፦የእግዚአብሔር ቃል እና የእግዚአብሔር ባህሪ ነው፣የእግዚአብሔርን ቃል አምኖ ከመቀበል ጋር የሚያያዝ ፣ነገሮችን በትክክል መረዳት ፣ለሀጥያት እውቅና የማይሰጥ ነው።
መፀሀፍ ቅዱሳችን ቅኖች የእግዚአብሔርን ፊት ያዩታል ይላል ።
*የቆሮንቶስ ሰዎች በቅንነት ከጳውሎስ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰሙ ነበር፣ተግሳጽን ይቀበሉ ነበር።ነገርግን እነዚህ ሀሰተኞች የቆሮንቶስ ሰዎች የጳውሎስን ሐዋሪያነት እንዳይቀበሉ እያረጉ ነበር።
ቅንነትን የሚያጠፋ ነገሮች
1.ጠላት(አጋንንት )
2.ክፋ ባልንጀራ(ቀስ እያለ ቅንነትን ያጠፋል ለክፋ ባልንጀራ ጊዜያችንን ከሰጠን ቅንነታችንን ያጠፋል።)
3.እውቅና
4.የተሳሳተ አስተምህሮ
5.መከራ
ቅንነታችንን እንዴት እንጠብቅ?
*ወደ ቀድሞ ትጋት በመመለስ
*በእውነት ከእግዚአብሔር ጋር ለመቆም በመጨከን
*በእግዚአብሔር ፊት በመሆን
ቅንነታቸውን የጠበቁ ምን ያገኛሉ?
፨መልካምን ነገር አይነፍጋቸውም።
፨በጨለማ ብርሀን ይወጣላቸዋል።
፨የሞት አውጅ ይሻርላቸዋል።
፨ሰላምና እረፍት ይኖራቸዋል ።
*የተገለጠልንን ህይወት መጠበቅ አለብን።
ሀሰተኞች የፈለጉት የቆሮንቶስ ሰዎች መሪን የማያከብሩ ፣ትምክህተኞች እንዲሆኑ ፣ቅንነታቸው እንዲጠፋ ነበር።ጳውሎስ ግን እውነተኛውን ቅንዓት ቀናሁ ስለዚህ ቅንነታችሁን ጠብቁ ፣ክፉዎችን አትታገሱ ፣እናንተን ለክርስቶስ አጭቻችኋለሁ ይላቸዋል።እያሳደዱት እንኳን ወደ ህይወት ሊመልሳቸው ሲተጋ እናያለን ።
*ቅንነት ሲበላሽ ሰው መረን ይሆናል ፣የመሰለውን የሚናገር ፣ስንፍናን የሚያወራ ይሆናል ።
ማጠቃለያ!
እግዚአብሔር ወደ ቅንነታችን እንድንመለስ ፣ቅንነታችንን እንዳይወሰድ እንድንጠበቅ ይርዳን ።

የእሑድ አምልኮ የካቲት 16 - 2017 ዓ.ም የአያት መካነ ኢየሱስ ማ/ም የእሑድ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም 👇 የማምለኪያ ስፍራ አድራሻ 👇
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8
የእሑድ አምልኮ የካቲት 16 - 2017 ዓ.ም የአያት መካነ ኢየሱስ ማ/ም የእሑድ መደበኛ አምልኮ ፕሮግራም 👇 የማምለኪያ ስፍራ አድራሻ 👇
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8
ዛሬ ረቡዕ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በአያት መካነ ኢየሱስ ማ/ም ተከታታይ ትምሕርት በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ
ይቀርባል። በትምህርቱ ጊዜ ላይ ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችዋል፡፡
አድራሻ : አያት ጣፎ መብራት ኅይል
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን የጎግል ካርታ ሊንክ በመጫን ቦታውን ማግኘት ይችላሉ 👇 ማምለኪያ ስፍራ አድራሻ 👇