Latest Posts from Ashewa Technologies (@ashewatechnology) on Telegram

Ashewa Technologies Telegram Posts

Ashewa Technologies
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
8,381 Subscribers
1,952 Photos
147 Videos
Last Updated 28.02.2025 21:14

Similar Channels

ሰሌዳ | Seleda
49,048 Subscribers
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር
8,837 Subscribers

The latest content shared by Ashewa Technologies on Telegram


Here’s to a Bright New Week! 🌟

A new week, a fresh start, and endless possibilities! 💪 Let's tackle our goals, embrace positivity, and make every moment count.

Here’s to a week full of growth, success, and happiness.

#HappyWeek #MotivationMonday #FreshStart #KeepPushing #AshewaVibes

አሸዋ ቴክኖሎጂ  ለ ኮፊክስ ኃ.የተ.የግ.ማ አራት አፕሊኬሽኖችን አስረከበ።!

ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ አሸዋ ቴክኖሎጂ ከ ኮፊክስ ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር የጤናውን ዘርፍ አንድ እርምጃ ከፍ የሚያደርጉ 4 አፕሊኬሽኖች ርክክብ ፈፅመዋል::

🚨 በስማርት ERP የትርፋማዎችን ጉዞ ይቀላቀሉ፡፡

#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity

97% of website visitors leave without taking action.
Why?

Your website might look great, but if it’s missing these key elements, you’re losing sales every day.

👉 Find out how to fix it in 5 simple steps, HERE

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ?

በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡

ለመመዝገብ በ 0920604142 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce

ሊንኩን ተጭነው ቲክቶክ ላይ የአሸዋ ቤተሰብ ይሁኑ!

🔗 https://www.tiktok.com/@ashewatechsolution

በቴክኖሎጂው ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ጉዳዮች እና መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡

join us today #AshewaTechnology #DigitalEmpowerment #Technology #Innovation #TechTips #DigitalTransformation #TechSolutions #BusinessGrowth #Tiktok

ለቢዝነስዎ ዕድገት ዘመናዊ ዌብሳይት...!

ብዙ ቢዝነሶች ዌብሳይት የሚፈጀውን ጊዜ፣ገንዘብ እና ዕውቀት በመፍራት አሊያም ደግሞ የሚያስገኘውን ፋኢዳ ካለ መረዳት እስካሁን ድረስ ዌብሳይት የላቸውም። ነሃቢ፤ቢያሻዎ

👉 ለድርጅትዎ
👉 ለ ኦንላይን ሱቅዎ
👉 ለሬስቶራንትዎም ሆነ
👉 ለ ግል ስራ ማሳያዎ

በቀላሉ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የመረጡትን ዌብሳይት የሚያሰሩበት ቦታ ነው።

ለማንኛውም ዓይነት የዌብሳይት ፍላጎትዎ በ 0909707870 ይደውሉ

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

ኋላ ቀር የአሰራር ሂደት ጊዜን ይሻማል፣ለስህተት ያጋልጣል የ ERP ሲስተም ደግሞ ከዚህ ችግር ያስመልጣል

እንዴት? ምስሎቹን ይመልከቱ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ

#SmartERP #ERPBenefits #BusinessEfficiency #WorkSmart #BetterDecisions

🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing

ተፈላጊ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ ይሁኑ!

ብዙ ድርጅቶች ብቁ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያዎችን እየፈለጉ ነው። አሸዋ ቴክኖሎጂ ደግሞ ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች ውጤታማ ተማሪዎችን እያመረተ ነው። እርስዎም አሁኑኑ ይመዝገቡ እና የተፈላጊ ባለሙያዎችን ጎራ ይቀላቀሉ።!

ለመመዝገብ በ 0920604142 ይደውሉ፡፡!

#EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce