Посты канала 📻✉️Anush_tube✉️📻

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anush6
ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
1,102 подписчиков
471 фото
59 видео
Последнее обновление 10.03.2025 11:39
Похожие каналы

5,348 подписчиков

3,907 подписчиков

2,238 подписчиков
Последний контент, опубликованный в 📻✉️Anush_tube✉️📻 на Telegram
ፀፀታችንን ትቀበላለህ።
ወንጀላችንን ትምራለህ።
ለቅሶቻችንን ትሰማለህ።
ብሶታችንን ታዳምጣለህ።
ለጭንቀታችን ትደርሳለህ ።
ወንጀላችንን ትምራለህ።
ለቅሶቻችንን ትሰማለህ።
ብሶታችንን ታዳምጣለህ።
ለጭንቀታችን ትደርሳለህ ።
✍ሴቶች ሁሉ በሴትነታቸው ተመሳሳይ ናቸው! በመካከላቸው ግን የሚለያቸው የሆነ ምልክት አለ። እነርሱም፦
✔️ጨዋነቷ፣
✔️ስርአቷ፣
✔️ ሰው አክባሪነቷ
✔️ ዝምተኝነቷና፣
✔️ጠቅለል ስናደርገው ደግሞ ሐያእ ማድረጓ ነው።
✔️ሐያዕ (አይና'ፋርነት) የሴትን ልጅ ክብር የሚጠብቅ ትልቅ አጥር ነዉ።
ሴት ልጅ ሐያእ ካላት ከማንም በላይ ቆንጆ ናት!
✔️ጨዋነቷ፣
✔️ስርአቷ፣
✔️ ሰው አክባሪነቷ
✔️ ዝምተኝነቷና፣
✔️ጠቅለል ስናደርገው ደግሞ ሐያእ ማድረጓ ነው።
✔️ሐያዕ (አይና'ፋርነት) የሴትን ልጅ ክብር የሚጠብቅ ትልቅ አጥር ነዉ።
ሴት ልጅ ሐያእ ካላት ከማንም በላይ ቆንጆ ናት!
✍የኡሙ አይመን የቀድሞ ስሟ በረካ ይባላል።
✔️ሀበሻዊ ናት፣
✔️ ለረሱል ልክ እንደ እናታቸው ነበረች በጣምም ይወዷት ነበር።
✔️ሀበሻዊ ናት፣
✔️ ለረሱል ልክ እንደ እናታቸው ነበረች በጣምም ይወዷት ነበር።
ሙሃመድ ኢብኑ ሁሰይን እንዲህ በማለት ዱዓ ያደርጉ ነበር:-
«ጌታዬ አላህ ሆይ! ሳያት የምታስደስተኝ ሳዛት የምትታዘዘኝ ስርቅ (ክብሬንና ክብሯን እና ገንዘቤን) የምትጠብቅልኝ የሆነችዋን ሚስት ስጠኝ»።
ምንጭ:📒በህጀቱል መጃሊስ (183)
ያላገባችሁ ረመጷን መጣላችሁ 😊
«ጌታዬ አላህ ሆይ! ሳያት የምታስደስተኝ ሳዛት የምትታዘዘኝ ስርቅ (ክብሬንና ክብሯን እና ገንዘቤን) የምትጠብቅልኝ የሆነችዋን ሚስት ስጠኝ»።
ምንጭ:📒በህጀቱል መጃሊስ (183)
ያላገባችሁ ረመጷን መጣላችሁ 😊
ዱዓ አድርግ‼️
▬ ▬ ▬ ▬
✍የሆነ ነገር ፈልገህ ዱዓ ታደርግና ያ የፈለከው ነገር ከብዙ አመታትና ከረሳሀው ቡሀላ እውን ይሆንልሀል አንተ ብትረሳውም አላህ ግን አይረሳም ብቻ ዱዓ አድርግ እሱ ትክክለኛውን ጊዜ ጠብቆ እውን ያደርግልሃል።
*
በተለይ መጭው ወር ረመዷን እንደመሆኑ በዚህ ወር በኢባዳና፣ በዱዓ ወደ አላህ ልንቀርብ ግድ ይለናል፣ ረመዷንንም ልንጠቀምበት ይገባል።