Последние посты 📻✉️Anush_tube✉️📻 (@anush_tube) в Telegram

Посты канала 📻✉️Anush_tube✉️📻

📻✉️Anush_tube✉️📻
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anush6

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
1,102 подписчиков
471 фото
59 видео
Последнее обновление 10.03.2025 11:39

Похожие каналы

ስለ እኔ
8,269 подписчиков
سامي المغربي
1,883 подписчиков

Последний контент, опубликованный в 📻✉️Anush_tube✉️📻 на Telegram

📻✉️Anush_tube✉️📻

07 Feb, 19:21

192

ታሞ “በምን ዳንክ” ሲሉት በምን እንደዳነ እንኳን የማያውቅ ብዙ ሰው አለ፡፡ አዎ አንዳንድ ጊዜ እንታመምና እንድናለን፤ ምን እንዳዳነን እንኳን አናውቅም፤ ብቻ ድንገት እንድናለን፡፡
አንዳንድ ጊዜ ልክ እንደ እስረኛ በል ከታሰርክበት የጤና ችግር ተፈታ፣ በል ከአልጋህ ተነስ፣ ... ይልሃል ጀሊሉ።

ምን ይሆን ከበሽታችን የፈወሰን?
ምናልባት በመልካም ትዕግስታችን ድነን ይሆናል፣ በጥሩ ተስፋችን ድነን ይሆናል፣ በንፁህ ተውባችን ምክንያት ድነን ይሆናል፣ በሶደቃችን ድነን ይሆናል ማን ያውቃል፣ አላህ የወደደዉን በመውደዳችን ድነን ይሆናል፣ በከባድ ህመም ዉስጥ ባሳየነው ፈገግታ ምክንያት ድነን ይሆናል፡፡ በማይረባና በማይታሰብ ነገር ድነን ይሆናል፡፡ ብቻ በሆነ ነገር የተነሳ ድነናል፡፡ 
ቃል ይሁን ተግባር መልካም ነገር ይፈዉሳል።
በዳመናም ያለ ዳመና እንደሚያዘንበው ሁሉ እሱ በሰበብም ያለ ሰበብም ያድናል፡፡ 
እሱ አላህ ነው፡፡

_<<☆☆>>____■
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
         ■_<<☆☆>>____■
📻✉️Anush_tube✉️📻

07 Feb, 19:11

118

ህመም ጥሩ መካሪ ነዉ 😢😢
📻✉️Anush_tube✉️📻

07 Feb, 07:41

146

ጂብሪል ዐ.ሰ አንድ ቀን ወደ ረሱል ሰለላሀ አለይሂ ወሰለም መጣና እንዲህ አላቸው
" አላህ ሱ.ወ ምድር ላይ የሚገኙትን እያንዳንዱን ቅጠል ባህር ውስጥ ያሉትን  አሳዎች ሰማይ ላይ ያሉትን  ከዋክብት ብዛት እንዲሁም የእያንዳንዷን የአፈር ብናኝን የመቁጠርን እውቀትን ሠጥቶኛል
ግና አንድ መቁጠር የማይቻለኝ ነገር አለ"

ረሱልም   ምን እንደሆነ ጠየቁት።

ጂብሪልም  ዐ.ሰ መለሰ
" ከአንተ ኡመት አንድ ሰው በአንተ ላይ ሰላትና ሰላምን ሲያወርድ አላህ ሱ.ወ  የሚቸረውን በረከት መቁጠር ይሳነኛል"
አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ🥰

📚ቲርሚዚ

 💚اللهمَّ صلِّ على سيدنا ومولانا محمدٍ مِدادَ كلماتِكَ ، اللهمَّ صلِّ على سيدنا ومولانا محمدٍ مِلْءَ سَمَاوَاتِكَ وأرْضِكَ
_<<☆☆>>____■
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
         ■_<<☆☆>>____■
📻✉️Anush_tube✉️📻

07 Feb, 07:39

131

መልካም ጁመዓ ለሁላችንም ፏፏፏፏፏ ያለ በደስታ የተሞላ ጁመዓ ይሁንላችሁ
በዱዓ አንረሳሳ🥰 ሰለዋትም እያወረዳችሁ

አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ🥰
📻✉️Anush_tube✉️📻

07 Feb, 07:03

125

ለ እዚች ሃያት 😒
📻✉️Anush_tube✉️📻

07 Feb, 04:53

128

አንተ የምትፈልገዉን እና የምታሳድደዉን አንድ በር የዘጋብህ ሌሎች ብዙ በሮችን ሊከፍትልህ ብሎ ከሆነስ።
የአላህ ረሕመቱ ሰፊ ነው
📻✉️Anush_tube✉️📻

06 Feb, 02:07

221

.....ወንጀል ሠርተህ ትፀፀታለህ፡፡ <ጌታዬ ሆይ ሁለተኛ አልመለሰበትም፡፡› ትላለህ፡፡ ተመልሰህ ያንኑ ወንጀል ትሠራለህ፡፡ ተፀፅተህ ጌታዬ ሆይ! አልመለስበትም፡፡ ትላለህ፡፡ ለሦስተኛ አራተኛ ጊዜም እንዲሁ፡፡ ከዚያ በኋላ ተውባ ማድረጉ ይከብድሃል፡፡ ለምን ካልክ በራስህ ላይ እምነት ስላጣህ ነው፡፡ ዳግም ተመልሰህ ተውባ አድርጌያለሁ፡፡ ለማለት ታፍራለህ፡፡ አትፀናበትምና፡፡ በዚህ የተነሳ ባንተና በአላህ (ሱ.ወ) መካከል ትልቅ ክፍተት ይፈጠራል፡፡ መመለሱም ይከብድሃል፡፡ ዳግመኛ ተውባን እንዳታስብ የሚያደርግ ባንተና በአላህ መካከል ግርዶ እስከመከሰት ይደርሳል፡፡

ነገር ግን አላህ ይወድሃልና እንድትመለስ ይፈልጋል፡፡ ተውባ ታደርግ ዘንድ ይህ መሰናክል እንዴት ይወገድ ይሆን? አዎን ባልተለመደ ሁኔታ ይወገድልሃል፡፡ ባልታሰበ መልኩ ግዙፍ በሆነ ነገር መሰናከሉን ያነሳልሃል፡፡ ይህም ትልቅ ስጦታ ነው፡፡ በዚህም ስጦታ አላህ (ሱ.ወ) ወዳንተ ይወደዳል፡፡

ይህ ስጦታ ለይለቱል ቀድር ይባላል፡፡ ይህች ለሊት ይቅር የምትባልበት ሌሊት ናት፡፡ ያለፈ ወንጀልህ ሁሉ ይታበስልሃል፡፡ ስለሆነም ተውባ ለማድረግ ባትታደል እንኳ ይህን ስጦታ በመቀበል አዲስ ሕይወት ትጀምር ዘንድ በዚህች ሌሊት ወደሱ መምጣት ይኖርብሀል፡፡ በዒባዳ ወደሱ ትመጣለህ፡፡ በዚህ መልኩ አል-ዐፋው ወደ ተውባ ይመራሃል፡፡ ከዚያም በሌሊት አጋማሽ በራስህ ጊዜ እፍረት ይይዝህና በተውባ ወደ አላህ ለመመለስ ትወስናለህ፡፡ ባንተና በተውባ መካከል ያለው ግድግዳ ፈርሷልና፡፡ በዚህም የተነሳ ይህች ሌሊት ከተውባ ጋር አዲስ ጅማሮ ትሆንሃለች ማለት ነው።

ይቺ ለይል እየመጣች ነዉ የምንደርስባት ያርገን ። ተፀፅተዉ ከሚመለሱት ያርገን ።

      ■_<<☆☆>>____■
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
    ■_<<☆☆>>____■
📻✉️Anush_tube✉️📻

05 Feb, 20:00

142

«ትዳር ከአንድ ወንዝ፣ ከአንድ ዉሃ የሚቀዳ ህይወት ነው» እንደሚሉት አባባል ሁሉ በተቃራኒው ደግሞ ካልተሳሰቡ እና ካልተቻቻሉበት ሊደርቅ የሚችል ወራጅ ወንዝም ነው።
*
ስለትዳር ሳነሳ አንደ ጨዋታ ትዝ አለኝ፤ ይሄውም...
ሰርግ ታዳሚ እናትና ልጅ‼️
ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ... በሙሽሮች ለቅሶ ግራ የተጋባቺው ህፃን ልጅም እናቷን ትጠይቃለች፦
«MOM! Why do people crying at weddings?»
:
ልምድ ያላት እናትም፦
«They are Practicing for what's coming later!»
«ወደፊት ለሚመጡት ቻሌንጆች እየተለማመዱ ነው!» ብላ ትመልሳለች።
-
ትዳር የሰርግህ ቀንና የሰርግህ ሰሞን እንደምታየው ወይም እንደሚ'ታየው ፌሽታ ብቻ አለመሆኑንም አትዘንጋ አኸል ሐቢብ። ሃዘን፣ ፀብ፣ ንትርክ፣ አለመግባባትም የትዳር አንዱ 'መልክ' ነው።
*
በፌሽታው ዘመንህና ሰሞንህ...
ما مرَّ ذكركِ إلّا وابتسمتُ لهُ،
كأنّكِ العيـد والبـاقـونَ أيَّـام!
«ኸላስ ሌላ ቃል የለኝም ላንቺ!» ማለትህን አስታውሳለሁ።
(ተጃሑል አይለይህ፣ በክፉ እንዳታይብኝ ወዳጄ¡)
||
'ተጃሑል' ትዳር ላይ ያለውን ሚና ባለትዳሮች ያውቁታል!
     ■_<<☆☆>>____■
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
     ■_<<☆☆>>____■
📻✉️Anush_tube✉️📻

05 Feb, 11:53

242

ጀነት ሰርፕራይዝ ያለበት አገር ነው። ግምታችን ትክክል ላይሆን ይችላል። ይገባሉ ያልናቸዉን ሰዎች የማናገኝበት፤ አይገቡም ብለን ያሰብናቸው ሰዎች የሚገኙበት ሊሆን ይችላል።

ፍፁም ትክክል ነን የጀነት ነን አትበሉ። ኢማን አለን አትበሉ። አላህን እንፈራለን አትበሉ። ማን ኢማን እንዳለው ፤ ማን እሱን እንደሚፈራ የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው። ማንን ለጀነቱ እንዳጨና እንደመረጠ የሚያውቀው እሱ አላህ ሱ.ወ. ብቻ ነው።

https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube
📻✉️Anush_tube✉️📻

04 Feb, 19:52

162

ያ ረህማን 🤗 አዛኙ ጌታዬ😌