~ ለሀዘናችን "ሶላት ከሰገድን"
~ ለህመማችን - "ቁርዐን ከያዝን"።
~ለልብ ጭንቀት እና መጥበብ
‹እስቲግፋር ምህረት መጠየቅ ከቻልን›
~ ለወደፊቱ ምኞቶቻችን “በዱዐ ከታገዝን ”
~ በዱኒያ ላይ ላጣናቸው everything ማንኛውም ነገሮች ‹ጀነት እንዳለ ካሰብን › ፡፡
~ ይህ ካረግን ሀዘናችሁ ፈተናችሁ
ምንም ቢከብድ በሰላም እና በደስታ
ተረጋግታችሁ ትኖራላችሁ!
https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube