Últimas publicaciones de 📻✉️Anush_tube✉️📻 (@anush_tube) en Telegram

Publicaciones de Telegram de 📻✉️Anush_tube✉️📻

📻✉️Anush_tube✉️📻
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anush6

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
1,102 Suscriptores
471 Fotos
59 Videos
Última Actualización 10.03.2025 11:39

El contenido más reciente compartido por 📻✉️Anush_tube✉️📻 en Telegram

📻✉️Anush_tube✉️📻

10 Mar, 01:27

46

ረመዷን (9)

~ ለሀዘናችን   "ሶላት ከሰገድን"

~ ለህመማችን  - "ቁርዐን  ከያዝን"።

  ~ለልብ ጭንቀት እና መጥበብ
‹እስቲግፋር ምህረት መጠየቅ ከቻልን›

~ ለወደፊቱ ምኞቶቻችን “በዱዐ  ከታገዝን ”

~ በዱኒያ ላይ ላጣናቸው  everything ማንኛውም  ነገሮች ‹ጀነት እንዳለ ካሰብን › ፡፡

  ~ ይህ ካረግን ሀዘናችሁ ፈተናችሁ
ምንም ቢከብድ በሰላም እና በደስታ
ተረጋግታችሁ ትኖራላችሁ!
https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube
📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Mar, 19:55

94

ረመዷን(8)

ዉስጤ የምሻዉን ነገር ልጠይቀው ባሰብኩ ጊዜ ሁሉ በነኚሁ ለኔና ለናንተ በምጽፋቸው ጽሑፎች ነው ወደጌታዬ ወደአላህ የምቃረበው። ነገም እነኚህኑ ይዠ ነው ጌታዬ ፊት የምከራከረው። አምላኬ ሆይ ስላንተ መልካም ነገር አልፃፍኩም ወይ?። ለባሮችህ በጎዉን መንገድ አላመላከትኩም ወይ? ... እላለሁ ።

ወዳጆቼ ! መልካም ሥራዎች መከላከያ ጋሻዎቻችን ናቸው።  ዛሬ ከክፉ ፍፃሜ ይጠብቃሉ። ነገም ከአሳማሚው እሳት ያድናሉ።

የመልካም ሥራው ዘርፉ ብዙ ነዉና በገራላችሁ መንገድ ሁሉ ወደ አላህ ተቃረቡ። በአላህ በማመናችሁ፣ በሶደቃችሁ፣ በዱዓችሁ፣ በጥሩ ሥነምግባራችሁ፣በበጎ በማዘዝና ከመጥፎ በመከልከላችሁ፣ ለፍጡራን መልካም በመዋላችሁ ... በሌላም ብዙ ብዙ መንገድ ወደ አላህ ተቃረቡ።

መከላከያዎቻችሁን ያዙ።

http://t.me/anush_tube
📻✉️Anush_tube✉️📻

07 Mar, 16:39

116

ረመዷን (7)

አሥራ አንድ ወራት ያበላሸነዉን አንድ ወርሀ ረመዷን ያስተካክልናል። ረመዷን የለውጥ ወር ነው፣ የተዘበራረቀ ሕይወታችንን መስመር ያስይዝልናል። ከአላህ የተሰጠን ችሮታ ነውና ዕድሉን በአግባቡ እንጠቀምበት።

         ■_<<☆☆>>____■
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
         ■_<<☆☆>>____■
📻✉️Anush_tube✉️📻

06 Mar, 14:07

151

ረመዷን
(6)
**
ሰዎች ድምፃችንን ይሰማሉ፣ አንተ ግን ዉስጣችንን ትሰማለህ።
የልባችንን ለቅሶ የምትሰማ፣ የዉስጣችን መሻት የምታውቅ አምላካችን ሆይ! በፆመ አንጀታችን ለመንንህ፣ በደረቅ ጎሮሮኣችን ተማፀንንህ። መሻታችንን ሁሉ ሙላልን፣ ሓጃችንን ሁሉ ፈጽምልን፣ የምንፈልገዉን ሁሉ ስጠን።
ያ ረብ!


         ■_<<☆☆>>____■
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
          @ANUSH_TUBE
         ■_<<☆☆>>____■
📻✉️Anush_tube✉️📻

05 Mar, 02:26

165

የከፋው ሰው ሲሞት የደላው መች ቀረ
ሁሉም ይሞታታል አስጠላም አማረ


ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ
📻✉️Anush_tube✉️📻

01 Mar, 00:47

217

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"ሰሑር ተመገቡ። በሰሑር ውስጥ በረካ አለና።"


[አልቡኻሪይ፡ 1923] [ሙስሊም፡ 1095
📻✉️Anush_tube✉️📻

28 Feb, 16:00

234

ሰበር
======
የረመዷን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ!
📻✉️Anush_tube✉️📻

28 Feb, 12:44

231

ህይወት የምታምረው ጀነት ውስጥ ብቻ ነው።
ሀሰኑል በስሪ

ምንጭ፦📒አል ጃሚዕ ሊአህካሚል ቁርአን
📻✉️Anush_tube✉️📻

26 Feb, 16:20

283

የሰላማዊ ትዳር ቀመር ይመስላል‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አቡ ደርዳእ ለባለቤቱ ለኡሙ ደርዳእ
(ረድየል‒ሏሁ ዓንሁማ) እንዲህ አላት፦

«እኔ ስቆጣ አንቺ አስደስቺኝ፤ አንቺም ስትቆጪ እኔ አስደስትሻለሁ። ሁለታችንም እንዲህ የማንሆን ከሆነ ግን የምንለያይበት ጊዜ ምንኛ ፈጣን ሆነ።»
[ታሪኹ ዲመሽቅ ሊ'ብኒ ዐሳኪር (37/475)]
||
የቴሌግራም ቻናል፦
http://t.me//Anush_tube
📻✉️Anush_tube✉️📻

26 Feb, 04:59

236

ለእኛ የከበደን ለአንተ የቀለለ ጌታዬ ሆይ ጉዳዬቼ በዝተዋል አንተዉ አቅልልኝ ረሂሙ😭