📻✉️Anush_tube✉️📻 のテレグラム投稿

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anush6
ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
1,102 人の購読者
471 枚の写真
59 本の動画
最終更新日 10.03.2025 11:39
類似チャンネル

8,810 人の購読者

1,442 人の購読者
📻✉️Anush_tube✉️📻 によってTelegramで共有された最新のコンテンツ
✍በአንድ ረከዓ ሙሉ ቁርኣንን ያነበቡ አራት ሰዎች፡-
1. ዑሥማን ኢብኑ ዓፋን (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ)
2. ተሚም አድ-ዳሪይ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ)
3. ሰዒድ ኢብኑ ጁበይር (ረሒመሁ'ሏህ)
4. አቡ ሐኒፋ (ረሒመሁ'ሏህ)
ምንጭ፦📚ተብይድ' አስ-ሶሒይፋህ (94-95)
1. ዑሥማን ኢብኑ ዓፋን (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ)
2. ተሚም አድ-ዳሪይ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ)
3. ሰዒድ ኢብኑ ጁበይር (ረሒመሁ'ሏህ)
4. አቡ ሐኒፋ (ረሒመሁ'ሏህ)
ምንጭ፦📚ተብይድ' አስ-ሶሒይፋህ (94-95)
ወንጀል እየሰሩ አላህን እያመፁ ሰዉን እበደሉ በሰዉ ሀቅ ላይ እየተረማመዱ በድሎት የሚያኖራቸዉ ሰዎች አላህ የጠላቸዉ ናቸዉ ። በቃ አላት ትቷቸዋል
አላህ የወደደዉ በተቃራኒ ከሱ መንገድ ስታፈነግጥ በህመሙም በምኑም በምኑም ወደ እርሱ እንድትመለስ እንድቶፀፀት ያደርግሀል።
አላህ የወደደዉ በተቃራኒ ከሱ መንገድ ስታፈነግጥ በህመሙም በምኑም በምኑም ወደ እርሱ እንድትመለስ እንድቶፀፀት ያደርግሀል።
ከልብህ ያረብ ያረብ ጌታዬ በለዉ እጅህን ከፍ አርገህ ረሂሙ ሀያእ ያደርጋል ዱአህን ሳይቀበልህ በባዶዉ አይመልስህም 🥹