أحدث المنشورات من 📻✉️Anush_tube✉️📻 (@anush_tube) على Telegram

منشورات 📻✉️Anush_tube✉️📻 على Telegram

📻✉️Anush_tube✉️📻
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anush6

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
1,102 مشترك
471 صورة
59 فيديو
آخر تحديث 10.03.2025 11:39

قنوات مشابهة

Fuad kheyredin
2,062 مشترك

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة 📻✉️Anush_tube✉️📻 على Telegram

📻✉️Anush_tube✉️📻

23 Feb, 04:51

325

«ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ፣ ከባሏ ጋር የሚኖራት የቆይታ ጊዜ ውስን ነው የሚሆነው»።

አህመድ ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁሏህ)
📻✉️Anush_tube✉️📻

21 Feb, 07:15

262

‍ ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን!
……………🍃🌸🍃……………
ነቢዩና ሙሐመድ ሰለዋቱላሂ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ማውረድ!

🍃ሱረቱል ካህፍ ማብዛት ደጋግመን መቅራት
🍃ከአስር በሃላ የሚደረግ ዱዓ ሙስተጃብ መሆኑ ዱዓ ማብዛት አላህን ምህረት መማፀን
መልካም የኢባዳ ጁመአ ይሁንልን
……………🍃🌸🍃…………
"ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው
በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንጠነክር ኢባዳችን የተባረከ ይሁን ያስብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ይሁንልን 🍃

……………🍃🌸🍃……………
መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ ውዶቼ
አሚን

በቴሌግራም ይ🀄️🀄️👇
╔════📖 🎧 📖═══╗
■_____<<☆☆>>____■
@ANUSH_TUBE
@ANUSH_TUBE
@ANUSH_TUBE
■_____<<☆☆>>____■
╚════📖 🎧 📖═══╝
📻✉️Anush_tube✉️📻

18 Feb, 17:41

318

«ሁላችንም አንድ አይነት አይኖችን
ይዘናል ነገር ግን የሁላችንም እይታ
ይለያያል»‼️
📻✉️Anush_tube✉️📻

17 Feb, 04:00

379

የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ

በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ

በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ

ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ

ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ የምትችሉትን ስራ ለምትፈልጉ
ለሴትም ለወንድም የሚሆን
         
ፍላጎት ያላችሁ ጥቂት ሰዎች ብቻ 👉 

ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል

# more  ደሴ አከባቢ ያላችሁ : ቆቦ አከባቢ ያላችሁ : ሸዋሮቢት አከባቢ ያላችሁ እናበረታታለን

Telegram  :- @Hayuti6
Phone number  call 0923352602
📻✉️Anush_tube✉️📻

17 Feb, 03:50

293

እናታችን አዒሻ የሳቀችበት‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
እናታችን አዒሻ (ረደወየ-ል-ሏሃ ዓንሃ) እንዲህ አለች፦ ከእለታት አንድ ቀን የረሱልን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) መደሰት ባየሁ ግዜ እንዲህ አልኳቸው፣

«አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ»? ከዚያም እንዲህ ብለው ዱዓ አደረጉልኝ «ጌታዬ አላህ ሆይ! የአዒሻን ኃጢያት ማርላት ያሳለፈችውንም ወደፊት የሚመጣውንም እንዲሁም በድብቅ የሰራችውንም በገሀድ በግልፅ የሰራችውንም ሁሉንም ማርላት» አሉ።

ከዚያም እናታችን አዒሻ ከደስታ ብዛት በጣም ሳቀች፣ በጣም ከመሳቋ የተነሳ በጭንቅላቷ ከረሱል ታፋ ላይ እስክትወድቅም ድረስ ደረሰች፣

ከዚያም የአላህ መልዕክተኛ ምነው ዱዓዬ አስደሰተሽ? አሏት።

ከዚያም እናታችን አዒሻ እንዴታ አያስደስተኝ ዱዓችሁ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ አለች።

ከዚያም የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦ «በአላህ ስም እምላለሁ ይህ ለአንቺ ያደረግኩልሽ ዱዓ በእያንዳንዱ ሶላቴ ላይ ለሁሉም ለዑመቶቼ (ለህዝቦቼ) የማደርግላቸው ዱዓዬ ነው»።
ምንጭ፦📒ሲልሲለቱ ሶሒሀህ [5/324]
📻✉️Anush_tube✉️📻

17 Feb, 03:43

224

የባል ሐቅ‼️
▬ ▬ ▬ ▬
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) አንዲት ሴትን መንገድ ላይ አገኟትና «ባለትዳር ነሽ? አሏት እርሷም አዎ! ባለትዳር ነኝ አለቻቸው ከዚያም ነብዩም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለመሆኑ እንዴት እየሆንሽለት ነው»? አሏት፣

እርሷም እንዲህ አለች:- «ከአቅሜ በላይ ሲሆነብኝ ካልሆን በስተቀር አንድም ነገር አላጎድልበትም» አለቻቸው ከዛም ነብዩ እንዴት ልትሆኚለት እንደሚገባሽ ጠንቅቀሽ እወቂ! እርሱ ጀነትሽም እሳትሽም ነውና፣ ሀቁን ካሟላሽ ጀነት መግቢያሽ ሲሆን ሀቁን ካጎደለሽ ደግሞ እሳት መግቢያሽ ነው አሏት።

ምንጭ:-📒ሰሒሁ ተርጊብ (1933)
📻✉️Anush_tube✉️📻

15 Feb, 17:34

274

አል - ሀኪሙ ፦ ጥበበኛ
የኔ ጌታ በጥበብህ በሉት አል - ረፊቁ ፦ አዛኝ ስለሆነ ያዝንልናል አል - ሙጅድ ፦ ለጋስ ። በለጋስነቱ በጥበቡ የጠየቅነዉን ሁሉ ይለግሰናል❤️
📻✉️Anush_tube✉️📻

15 Feb, 17:23

301

አላህ ሆይ ፣ የሚፈራ ልብን ፣አላህንም የሚያወሳ አንደበትና መልካምና ተቀባይነት ያለዉ ስራ እንለምንሀለን። አሚንንን🤲🤲🤲

አላህ ይጣራል : እንዳህም ይላል ፡ ለምኑኝ '' ለምኑኝ እቀበላችኋለሁና '' ። ዱኣ እየተደራረግን ተረሳስተናል 🤝

@Anush_tube
📻✉️Anush_tube✉️📻

14 Feb, 11:51

336

ደስታ እራቀን ሀዘናችን በዛ ጭንቀታችን ጨመረ 😤
📻✉️Anush_tube✉️📻

14 Feb, 05:16

278

تلاوات العشر الأخير بالترتيب

የመጨረሻዎቹ 3 ጁዝ በቅደም ተከተል
#️⃣5️⃣

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ

يُسَبِّحُ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ الْمَلِكِ الْقُدُّوسِ الْعَزِيزِ الْحَكِيمِ (1) هُوَ الَّذِي بَعَثَ فِي الْأُمِّيِّينَ رَسُولًا مِنْهُمْ يَتْلُو عَلَيْهِمْ آيَاتِهِ وَيُزَكِّيهِمْ وَيُعَلِّمُهُمُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَإِنْ كَانُوا مِنْ قَبْلُ لَفِي ضَلَالٍ مُبِينٍ (2)...


🌺 سورة الجمعة 🌺


🍀ሱረቱል ጁሙዐ 🍀

https://t.me/qurann_channel
https://t.me/qurann_channel