来自 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። (@annehw_11) 的最新 Telegram 贴文

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። Telegram 帖子

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
6,747 订阅者
325 张照片
18 个视频
最后更新于 10.03.2025 05:25

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። 在 Telegram 上分享的最新内容

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

21 Jan, 09:28

1,835

موعظة في نشر العلم 🪴
الشيخ : ابن عثيمين - رحمه ﷲ -
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

20 Jan, 17:36

205

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

   🔷    ተጀምሯል

             ተጀምሯል

             ተጀምሯል



https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

20 Jan, 17:32

374

♦️ፍጠኑ ግቡ ሊጀመር ነው

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

20 Jan, 16:50

800

فوالله لأن يعيش المسلم أخرس، أبكم، خير له من أن يعيش من متكلما بشيء لا يعلمه.

ያለ እዉቀት ሁኖ ከመናገር የዎጣለት ድዳ ሆኖ መኖር ይሻለዋል.
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

20 Jan, 16:07

267

👉በተለመደው ሰአታችን የኡዙር ቢል ጀህል ዳሰሳ ይኖራል።

🔴እስከዛው ቤታችን መንጀኒቅን ሸር አድርጓት።

👉እነንትናንም ኑ ሰሙ ትጠቀማላችሁ በሉልን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

19 Jan, 19:12

633

በጦሳ ማዶ የማይሠማችሁ በዚች ግቡ


🔸 👉  https://t.me/Abumahiasselefi
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

19 Jan, 18:46

315

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

   🔷    ተጀምሯል

             ተጀምሯል

             ተጀምሯል



👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

19 Jan, 17:47

212

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

   🔷    ተጀምሯል

             ተጀምሯል

             ተጀምሯል



https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

19 Jan, 13:27

936

ተጀምሯል ተጀምሯል ተጀምሯል!

ገባ ገባ በሉ
👇 👇 👇
⭕️https://t.me/AbuNamuse
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

19 Jan, 06:42

471

ዛሬኮ    እሁድ  ነኝ   አንብበኝ 👈
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


-----
⭕️ --- - ሽይኻችን አቡ  ኒብራስ  ከሐገር  ቢወጣም ደዕዋችን ግን  አለ ። ደዕዋ  ማለት  በሻንጣ  ተጠቅሎ  የሚወሰድ  ጀለብያና  ጥምጣም  አይደለም  ። ደዕዋ  ግዙፍ  አገርና  ህዝብ ነው ። ፈተና  ያነጠራቸው  ብልህነትን  እንደ  አብጀድ  ቆጥረው  የተማሩ  እንቁና  ጀግኖች  ወንድሞች  ተተክተውበታል ..።

🔺 የالله ሸይኻችን እድሁም የሱና ወድሞችን ጠብቅልን

👌🔺 ዛሬ  እሁድ  የተውሒዶቹ  አንበሶች  በመስጅድ አል_ነጃሺ ይደምቁልካል ።  ከ 9 ሰዓት  ጀምሮ  የነጃሽ   መንገድ   በወንድሞቻችን  ዒድ  ይመስልልካል ። እንድሁም  በእንቁ ሰለፍያት  እህቶች  ይፈካል  ።  የእስልምና  ነፀብራቅና  የሰለፍያ  ጌጦች  በሆኑት  በጥቅሮቹ  ጎርፎች  ሰፈሩ  ይዋባል  ።

🔻 ወንድሜ አዎ  ይግባህ ጥቁሮቹ  ጎርፎች  በከተማው  መሐል በኮብል  ስቶኑ ላይ  ወደ መስጅዳቸው  ሲፈሱ ስታያቸው ኢስላም  የሚል ደማቅ  ጥቁር  ፅሁፍና  ተንቀሳቃሽ  ነፍስ  ያላቸው  ፊደሎችና ቃላቶች  መሆናቸው  ለሚያነብ  ግልፅ  ነው ።  

👌 ከኛ   ጀለብያና  ጥምጣም  ይልቅ  የእህቶቻችን  ኒቃብ  ነፍስ  አለው  ይናገራል. ❗️
 
 
🔺 https://t.me/AbuNamuse
-----

⭕️   ለቀጥታ   ስርጭት ⭕️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse
https://t.me/AbuNamuse