Ethio prediction @all_foot_ball Channel on Telegram

Ethio prediction

@all_foot_ball


Crypto News (English)

Are you a fan of cryptocurrencies and want to stay updated on the latest news and trends in the crypto world? Look no further! Join our Telegram channel 'Crypto News' where you will find all the information you need to stay informed. From market updates to new coin releases, we've got you covered. Our team of experts curates the best and most relevant news so you can make informed decisions about your investments. Whether you're a seasoned crypto trader or just starting out, our channel has something for everyone. Don't miss out on this valuable resource - join 'Crypto News' today and stay ahead of the game!

Ethio prediction

29 Jan, 16:23


t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

29 Jan, 11:23


Betting tip

Good luck

t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

26 Jan, 10:09


ከዚ ውስጥ መርጣችሁ ተጫወቱ

መልካም እድል 🔥🔥


t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

26 Jan, 10:06


Sure tips

t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

26 Jan, 10:04


Popular picks💪💪💪

t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

26 Jan, 09:55


Bet of the day🔥🔥🔥

t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

26 Jan, 09:52


ሁለተኛ ትኬታችንን አንድ ጨዋታ psg ለጥቂት አስትሎናል

Ethio prediction

26 Jan, 09:49


t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

26 Jan, 09:49


t.me/all_foot_ball
t.me/all_foot_ball

Ethio prediction

26 Jan, 09:43


Channel name was changed to «Ethio prediction»

Ethio prediction

26 Jan, 09:41


ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ከ ዛሬ ጀምሮ የተመረጡ የ ቤቲንግ ቲፖችን አንለቃለን

Crypto news

04 Oct, 11:49


t.me/catsgang_bot/join?startapp=et9CpncTqwpvwYYfA7Ylv
Meow, lets see who is OG 😼

Crypto news

26 Aug, 11:21


Live stream finished (5 minutes)

Crypto news

26 Aug, 11:15


Live stream started

Crypto news

11 Aug, 19:53


August 14 የቴሌግራምን birthday ምክንያት በማድረግ ትልቅ ነገር እንዳለ በ official ገፃቸው ተናግረዋል።

በብዙ መረጃዎች ላይ 100,000 dogs እየተገመተ ያለው ከ300$ እስከ 500$ ነው

እንስካሁን ያልጀመራችሁ ጥቂት ቀናት አላቹ task ስሩ። ያልጀመራችሁ

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=_HDtyhbISXGwe9a5kD2jGg

Crypto news

24 Jul, 20:37


https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1713765622 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

Crypto news

24 Jul, 15:24


https://t.me/pixelversexyzbot?start=1713765622
Let's fight for rewards together!

Take your welcome bonus:
💸 2,000 Coins 2X multiplier for the first 24 hours
🔥 10,000 Coins 3X multiplier if you have Telegram Premium

Crypto news

24 Jul, 12:27


Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 40M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 1000 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል 👌

ዛሬም ተሻሽሎ 60M Avacoin token 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል እስካሁን ውድድሩ ላይ የተሳተፉት ሰዎች ቁጥር 14k አልፏል ገና 11 ሰዓት ይቀራል... ቢያንስ 50ሺህ ሰው ዝግጅቱ ላይ ቢሳተፍ እራሱ 1200 የ Avacoin tokekn ይደርሳቹሃል ማለት ነው 🎉 ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላችሁ ሊስት ሊሆን 6 ቀን ነው የቀረው

ጀምራችሁ ሊንካችሁን መውሰድ ካቃታችሁ ቦቱ ላይ /frens ብላችሁ ስትልኩለት referral link ይሰጣቹሃል በሱ 3 ሰው መጋበዝ ነው 🤗

አንደምታወቀው የ አንድ ava ዋጋ 0.63 ነው አንዳያመልታቹ

ለመጀመር 👇👇👇👇👇

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=4f947087a4d6a812c3e6

Crypto news

23 Jul, 05:58


t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero1713765622
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

Crypto news

23 Jul, 03:26


Invite your friends and get rewards for each invited active friend! 🤠

Your referral link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=4f947087a4d6a812c3e6

Crypto news

21 Jul, 10:51


በጋበዛቹት ሰው ብዛት pix ይሰጣቹሃል አንዳያመልታችሁ 4 ቀን አላችሁ

በዚ link አየገባቹ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ አፍጥኑት
https://dashboard.pixelverse.xyz/?ref=eapmncpnrm&v=eapmncpnrm45361

Crypto news

19 Jul, 04:45


የ pixfi ዋጋ በእጅጉ እየጨመረ ይገኛል።

አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://dashboard.pixelverse.xyz/?ref=eapmncpnrm&v=eapmncpnrm64346

Crypto news

18 Jul, 15:20


Pixelversn ሊስት ትደርጉዋል በዚ link አየገባቹ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ አንድ ሳምንት ነው ያላችሁ አፍጥኑት
https://dashboard.pixelverse.xyz/?ref=eapmncpnrm&v=eapmncpnrm45361

Crypto news

13 Jul, 19:36


1 ሰው invite ስታደርጉ 75 Star ማግኘት ይፈልጋሉ?

100 Star የ 112.99 ብር ነው 🔥🔥🔥

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናቹ ስታርት ስትሉት 3 የሚሰሩ task አሉ ስራውን ስትሰሩት 170 star በቀላሉ ታገኛላቹ። 

አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት Start በማለት ስራውን ይጀምሩት👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=1713765622
https://t.me/major/start?startapp=1713765622

Crypto news

22 Jun, 19:36


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 100% sure የሆነ ክሪፕቶከረንሲ ነው start ብላቹ creat ብላቹ መስራት ትችላላቹ ሞክሩት መሞከሩ አይከፋም

Crypto news

06 Feb, 14:42


Live stream finished (27 seconds)

Crypto news

06 Feb, 14:42


Live stream started

Crypto news

02 Oct, 20:42


😱😱😱

በኔፕልስ ከተማ መሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የጣሊያን ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛል::

የከተማይቱ ክለብ የሆነው ናፖሊ በሜዳው ሪያል ማድሪድን በነገው እለት በሻምፕዮንስ ለመግጠም ፕሮግራም እንደተያዘለት የሚታወስ ሲሆን እስካሁን ድረስ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም::

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

28 Sep, 20:25


ለሮናልዶ ክብር ሃውልት ያቆመው ሆቴል

አል ናስር ከ10 ቀናት በፊት የኢራኑን ፐርሴፖሊስ ለመግጠም ወደ ቴህራን አቅንቶ እንደነበር ይታወሳል፤ በወቅቱ ሮናልዶና የአል ናስር ክለብ አጋሮቹ ያረፉበት ኤስፒናስ ፓላስ ሆቴል ነበር።

በሺዎች የሚቆጠሩ የሮናልዶ ደጋፊዎች አደባባይ በመውጣት አቀባበል አድርገውለት፤ እስከሚያርፍበት ሆቴል በመሸኘትም ፍቅራቸውን ገልጸውለታል።
ተጫዋቹ ኢራናዊያን ታዳጊዎችን ለማበረታታትና ከህልማቸው ጋር ለማገናኘት ሲጥርም ታይቷል።

ሮናልዶ ቴህራን ከገባ አንስቶ እስኪመለስ የኢራንና አለም አቀፉ መገናኝ ብዙሃን ትኩረት የሳበ ሲሆን፤ በትናንትናው እለት ደግሞ በቴህራን ለ36 ሰአታት ቆይታ ያደረገበት ሆቴል ሮናልዶን ዜና የሚያደርግ መረጃን አጋርቷል።

ኤስፒናስ ፓላስ ሆቴል የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው የክርስቲያኖ ሮናልዶን ሃውልት በሰገነቱ ላይ በክብር ማስቀመጡን አስታውቋል።

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

21 Sep, 04:42


የአልናስር ቴክኒካል ሀላፊ ዛሬ እንዳለዉ..😳

እኛ ኢራን ከደረስን 24 ሰአት ቢሆነንም የሮናልዶን ስም ለ 1 ሚሊዮን ጊዜ ሲጠራ ሰምቻለዉ ተጨዋቾቹ ትሬዲንግ እንኳን ማድረግ አልቻሉም መንገዶች በሙሉ ሮናልዶን ለማየት በጓጉ ወጣቶች ተሞልተዋል አብዛኞቹ መስሪያ ቤቶች ተዘግተዋል ክለቡ ባረፈበት ሆቴል ሌሊቱን ሙሉ ሮናልዶ ሮናልዶ የሚሉ በሺዎች የሚቆጠሩ የተጨዋቹ አድናቂወቀች ተከበዋል የኢራን ሚዲያዎች ሳይቀር ተጨዋቹን ኢንተርቪዉ ለማድረግ እየጎተጎቱን ይገኛሉ። እኔ በእድሜዬ እንዲህ አይነት ግርግር አለምን ያከለለ ተፅእኖ ፈጣሪነት ተመልክቼ አላዉቅም ከህፃን እስከ አዋቂ ከሚዲያ እስከ ባለስልጣን ሮናልዶን ማየት የማይፈልግ የለም እኛ ወደ ኢራን ፈጣሪን ይዘን የመጣን ነዉ የመሰለኝ ሲሉ ተናግረዋል።

እድሜ ዘመን ድንበር የማያቆመዉ ተፅእኖ ፈጣሪነት #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ 🥵😲

አልናስር ዛሬ ምሽት በኤዥያ ቻምፒየንስ ሊግ የኢራኑን ክለብ ይገጥማል።

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

13 Sep, 03:46


አንቶኒ በጥቃቱ ከከሰሱት ሴቶች አንዷ የሆነችውን የ33 ዓመቷ የባንክ ሰራተኛ ከሆነችው ኢንግሪድ ላና ጋር የውይይቱን የተወሰነ ክፍል በታሪኮቹ ላይ አካፍሏል።

አንቶኒ ከልጅቷ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ለመፈፀም አልፈለገም በሚል ጥቃት እንደፈፀመባት ከከሰሰች በኋላ የማንቸስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጫዋች አንዳንድ ስክሪንሾቶችን በኢንስታግራም ገፁ ላይ አውጥቷል:-

አንቶኒ፡ "የምትናገረው ነገር ሁሉ አብሮ ይመጣል።

ኢንግሪድ: "ከፈለግክ አልጋ ላይ ራቁቴን እጠብቅሃለሁ።"

አንቶኒ፡ "ጥሩ ይመስላል ውዴ። አሁን አረፍኩ፣ ተኝተሻል? አለሽ እንዴ? አትጥፊ የኔ ቆንጆ።"

በሚቀጥለው ቀን

ኢንግሪድ፡ "ትመለሳለህ የኔ ፍቅር? እዚህ አካባቢ ለመዞር እሄዳለሁ አሳውቀኝ (ተመልሰክ ከሆነ)። እምጷ"

ኢንግሪድ፡ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። በቅርቡ ወደ አውሮፕላን ማረፊያ እየሄድኩ ነው። ላገኝህ ፈልጌ ነበር... በትክክል ማግኘት ስላልቻልኩህ አሳውቀኝ። አንተ ብርሃን ነህ፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው፣ አይመስልም እንጂ ይሆናል፣ ግን አሁንም የብዙ በረከቶች መጀመሪያ ነው፣ ቁሳዊ ብቻ ሳይሆን በተለይም መንፈሳዊ። ከዚህ ዓለም ምንም አንወስድም! የምንተወው ትዝታችን እና ትዝታችን ነው። እምጷ ፣ በማንኛውም ቀን እንገናኝ!"

ኢንግሪድ: (ከአንቶኒ የድምጽ መልእክት በኋላ)፡ "አትናደድ።"

ኢንግሪድ: (ከቪዲዮ ጥሪ በኋላ): "አንተን ሳገኝ በጣም ደስ ይለኛል."

ኢንግሪድ: "በፍፁም አልጎዳህም ፣ አታምነኝም?"

አንቶኒ: (ከኢንግሪድ ኦዲዮ በኋላ)፡ "የእምነት ጉዳይ ነው፣ የስክሪኑን ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች ማንሳትን መቀጠል ብቻ መጥፎ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፣ ያ ጥሩ አይደለም፣ እናም እባክሽን ያንን ሰርዥው። አምንሻለሁ፣ ነገር ግን ባህሪሽ ጥሩ ነው ብዬ አላሰብኩ።"

@all_foot_ball

Crypto news

12 Sep, 03:49


ክፍል 2

ከወራት ፊት የተሰማኝ ስሜት በድጋሚ ተቀሰቀሰ : ለወኪሌ ደወልኩት
" ስለ እውነት ስትል ንገረኝ ባርሴሎና እኔን ለማስፈረም እየሞከረ ነው ስል " ጠየኩት

በስልክ ውስጥ ለረጅም ደቂቃ ሳያቋርጥ ሳቀብኝ ለምን እንደሳቀብኝ እንዃን አላውቅም ነበር

" በትክክል ነገሮች በጥሩ እየሄዱ ነው " አለኝ

ይበልጥ ማረጋገጥ እንዳለብኝ አመንኩ : ለኔይማር ደውልኩኝ : ስለ እኔ የዝውውር ሁኔታ ጠየኩት : ብዙ ዝርዝሮች ሳይሰጠኝ ጥሩ አጋጣሚ መሆኑን ነገረኝ : በቻይና ያሳለፍኩት ጊዜ ምን ያህል የተባረከ ነው ስል አምላኬን ጠየኩት? በጣም ነበር ደስ ያለኝ : ብዙ በመደሰቴ ባለቤቴ ለምትጠይቀኝ እያንዳንዱ ጥያቄ እንኳን በቅጡ ትክክለኛ መልሶች አልሰጠዋትም ነበር : የደስተኝነት እብደት ማለት ያች ጊዜ ነበረች!!

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

12 Sep, 03:48


ድብርት የሚባለውን የሀዘን ወኪል ለብዙ ወራቶች ኖሬዋለሁ : ሲኦልን ምድር ላይ በአእምሮዬ የኖርኩኝ ያህል ተሰማቶኛል ያውቃል : ሲከፋኝ መናገር አልመርጥም ዝምታን አዘወትራለሁ : አንድ ቀን ግን ይህ ተፈጠረ : አንድ ሰው ወደእኔ ተጠጋና

" ወደ ባርሴሎና መሄድ ትፈልጋለህ " አለኝ

እግሮቹ በንቅሳት ያሸበረቁ ፣ አጠር ያለ በብዙዎች ዘንድ የሚወደድ ፣ ለሰዎች የሚሰጠው ክብር በሰዎች ዘንድ ተቀባይነቱ ከግላዊ ብቃቱ ጎልቶ የሚታይበት ሰው ነበር።

የሚፈልጉኝ ከሆነ " በሚገባ መሄድ እፈልጋለሁ " አልኩት

ፈገግታውን ለገሰኝ ፣ እጆቹን ለሰላምታ ዘረጋልኝ ፣ አጥብቄ ሰላም አልኩት... " የሚፈጥረውን እንመለከታለን " አለኝ

በአውንታ አንገቴን ነቀነኩለት : የሰማውት ነገር እውነት መሆኑን ማመን አቃተኝ : የማስበው ነገር እውነት እንዲሆን በቆምኩበት ፀልያለሁ? ለምን እንዲህ አለኝ? አምላኬ ሆይ ምን እየሆነ ነው? በተደጋጋሚ በአእምሮዬ የሚፈጠር ጥያቄ ነበር

በወቅቱ በቻይንኛ ሱፐር ሊግ ለጓንግዙ ኤቨርግራንዴ እየተጫወትኩ ነበር ፣ እውነት ባርሴሎና ይፈልገኛል አይ ይሄማ እውነት አይደለም ጭንቅላቴ ሊዘባርቅ እየሞከረ መሆኑን አሰብኩ። የወዳጅነት ጨዋታው ሲጠናቀቅ ግብ ጠባቂያቸውን ለትሁቱ ሰው መልክት እንዲሰጥልኝ ጠየኩት እሺታውን ለግሰኝ። የነገረኝ ነገር ፣ ያሰብኩት ሁሉ እውነትም ህልም የሆነ መሠለኝ ቀናት ፣ ሳምንታት አልፈው ወር ተቆጠረ : ባርሴሎና የኔ ፈላጊ አልነበረም : ያ ትሁት ሰው ሊዋሸኝ እንደሞከረ ሳስበው ሀጥያት መሠለኝ : በጊዜ ሂደት ባርሴሎና የመሄድ ፍላጎት ተዳከመ : የቻይና ያለኝን ቆይታ አጠናከርኩ : በሀምሌ ወር መጨረሻ ግን ከወራት በፊት ከትሁቱ ሰው የደረሰኝ መልዕክት በዜናዎች ላይ በሰፊው ሲወራ ሰማው ፣ ባርሴሎና ፖሊንሆን ከቻይና ለማስፈረም ይፈልጋል።

Crypto news

30 Aug, 05:05


ዝላታን ኢብራሂሞቪች በሜሲ የኢንተርሚያሚ ብቃት ላይ፦

''በአሜሪካ ጎል ማስቆጠር ውሃ እንደመጠጣት በጣም ቀላል ነው''

''ሜሲ በአለም ምርጥ ተጫዋች ነኝ ብሎ ካሰበ በእያንዳንዱ ጨዋታ ከሰባት የማያንስ ጎል ማስቆጠር አለበት ምክንያቱም እየተጫወተ ያለው ከፊልም ሰሪዎችና ከPo*n አክተሮች ጋር ነው።

''እሱ ምርጥ መሆኑን የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ አላሳየኝም''

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

10 Jul, 07:42


ፖል ፖግባ ወደ ሳውዲ አረቢያ አምርቷል !

ፈረንሳዊው የጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ወደ ሳውዲ አረቢያ ማምራቱን ተገልጿል።

ፖል ፖግባ በሳውዲ አረቢያ ቆይታው በፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶስ የሚመራውን የአል ኢትሀድ እግርኳስ ክለብ መሰረተ ልማቶች መጎብኘቱ ተዘግቧል።

የሳውዲ አረቢያው ክለብ የአል ኢትሀድ ፈረንሳዊውን የጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፖግባ የማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ከዚህ በፊት ተዘግቧል።

@all_foot_ball @all_foot_ball

Crypto news

09 Jul, 05:51


Crypto news pinned Deleted message

Crypto news

07 Jul, 17:24


⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ የቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ቻናል
#MUTE የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #MUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን
#MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም። 

#MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት

🙏ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን 



@all_foot_ball @all_foot_ball

Crypto news

05 Jul, 14:34


#BKEthPL

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ 2015 ዓ.ም የውድድር አመት የመጨረሻ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ኢትዮጵያ ቡና የውድድር አመቱን አርባ ሶስት ነጥቦች በመሰብሰብ ማጠናቀቅ የቻሉ ሲሆን በአመቱ ውስጥ አስራ ሶስት ጨዋታዎች አቻ ተለያይተው አስር አሸንፈው ሰባት ደግሞ ሽንፈት አስተናግደዋል።

ፋሲል ከነማ በበኩሉ በተመሳሳይ አርባ ሶስት ነጥቦች በመሰብሰብ የውድድር አመቱን ያጠነቀቀ ሲሆን በአመቱ ውስጥ አስራ አንድ ጨዋታዎች አሸንፈው አስር አቻ ተለያይተው ዘጠኝ ጨዋታዎች ተሸንፈዋል።

በሊጉ ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ መሰረት ቡናማዎቹ አራተኛ እንዲሁም አፄዎቹ በግብ ክፍያ ተበልጠው አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

@all_foot_ball @all_foot_ball

Crypto news

03 Jul, 12:19


ሜሰን ማውንት በካርሪንግተን እንደተጠበቀው የህክምና ምርመራ እያደረገ ነው - ከዛ እስከ ሰኔ 2028 ድረስ በአማራጭ እስከ ሰኔ 2029 ይፈርማል። 🚨🔴 #MUFC

ማንቸስተር ዩናይትድ ኤም ኤም የክረምቱን የመጀመሪያ ፈራሚ ለማሳየት በዝግጅት ላይ በመሆናቸው እቅድ ተረጋግጧል።

Fabrizio Romano

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

03 Jul, 12:04


🚨 ማንቸስተር ሲቲ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ጆሽኮ ጎርዲዮልን በ£86m ለማስፈረም ስምምነቱን ሊያጠናቅ  ነው። 🔜🇭🇷

(ምንጭ፡ ቴሌግራፍ ፉትቦል)

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

01 Jul, 05:35


ንፅፅር፡

ካይ ሃቨርትዝ ፣ ጄምስ ማዲሰን ፣ ሜሰን ማዉንት ፣ ዶሚኒክ ሶቦዝላይ በ2022/23 የሊግ ጨዋታ ያላቸዉን አጠቃላይ መረጃ!

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

30 Jun, 15:45


🚨 ሊዮነል ሜሲ ቤኔፊካ ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ጎል ተብላ ተሰይማለች።

@all_foot_ball
@all_foot_ball

Crypto news

30 Jun, 15:22


📝 DEAL DONE

አርቢ ሌፕዚሽ ፋቢዮ ካርቫልሆን በዉሰት ዉል ከሊቨርፑል በይፋ አስፈርመዋል።

በዉሉ ላይ የመግዛት አማራጭ አልተካተተበትም።

@all_foot_ball
@all_foot_ball