《እነዚህ ሰደቃን ሚጠይቁ(ሚለምኑ)ሰዎች ምንኛ ያስደሳሉ የኛን ስንቅ ያለ ምንም ክፍያ ተሸክመው አላህ ዘንድ ያደርሱልናል》
كان الفضيل بن عيّاض رحمه الله تعالى يقول
《 نعم السائلون؛ يحملون أزوادنا إلى الآخرة بغير أجرة! حتى يضعوها في الميزان بين يدي الله تعالى》
ኒያችንን ብቻ ማሳመር ነው ያለብን የምንሰጣት ሰደቃ ለሚስኪኖች የምናደርገው ድጋፍ አላህ ዘንድ ሁጃ ይሆንልናል።
አላህ ያገኘሀውን ገንዘብ ከየት አመጣህ የትስ አዋልከው ብሎ ሲጠይቀን መልሳችን ምን ይሆን?
አዎ አሁን ጤና እያለን ገንዘብ እያለን ጊዜ እያለን ኸይር ስራ እንስራ ደካሞችን አለንላችሁ እንበላቸው እነሱን አስደስተን አላህ በኛ የመደሰትን ትልቅ እድል እንጎናፀፍ አብሽሩ ሰደቃ ስለሰጠን ገንዘባችን አይቀንስም።
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል 《 አላህ ሶስት ነገር ላይ ምሏል ከዛም ውስጥ ሰደቃ በመስጠት ገንዘብ አይቀንስም》 ብለዋል ።
"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"
በባንክ ገቢ ለማድረግ
♢ ንግድ ባንክ 1000388115444
♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101
የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም