Asella A.D.M NO.2 (@adm3456)の最新投稿

Asella A.D.M NO.2 のテレグラム投稿

Asella A.D.M NO.2
ይቻላል
3,633 人の購読者
2,703 枚の写真
80 本の動画
最終更新日 09.03.2025 03:01

類似チャンネル

TIKVAH-ETHIOPIA
1,523,073 人の購読者
ODA Boarding School Academy
10,642 人の購読者
Hawassa university
9,656 人の購読者

Asella A.D.M NO.2 によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

Asella A.D.M NO.2

14 Jan, 08:07

2,405

Phrasal verbs for EUEE exam

1. Call off = cancel --
2. Turn down = reject
3. Bring up = mention
4. Come up= arise/ produce
5. Hand over = relinquish / give a chance
6. Take over= take control /responsibility
7. Take up= require
8. Get on= continue / have a good relationship
9. Talk over = discuss / interrupt
10. Use up = exhaust / use completely
11. Look forward to = await
12. Go on = continue
13. Catch up = discuss latest news
14. Fill in = complete
15. Hand in = submit
16. Look up= find/search
17. Look into = check/ investigate
18. Figure out = understand / solve
19. Go over = review
20. Show up = arrive
21. Ring up= call
22. Go back = return to a place
23. Pick out= choose
24. chip in = help
25. Break in on = interrupt
26. Come apart = separate
27. Go ahead = start / proceed
28. Cut in = interrupt
29. Own up= confess
30. Figure out = discover
31. Get back = return
32. Get away = escape
33. Work out= exercise
34. Hang in = stay positive
35. Put down = insult
36. Pass out = faint
37. Leave out = omit/ skip
38. Show off = boast / brag
39. Peter out = finish / come to an end gradually
40. Lay off= dismiss
41. Take on = employ( someone)
42. Cross out = delete / cancel / erase
43. Sort out = solve
44. Make out = understand / hear
45. Abide by = follow ( a rule / decision / instruction)
46. Pile up = accumulate
47. Pig put = eat a lot
48. Pick up = collect
49. mix up = confuse
50. Make of = understand / have an opinion
51. Opt for = choose
52. Pass back = return
53. Patch up = fix/ make things better
54. Plump for = choose
55. Polish off = finish / consume
56. Decide upon = choose / select
57. Die down = decrease
58. Get along = leave
59. Hook up = meet ( someone)
60. Jack up= increase sharply
61. Kick about = discuss
62. Talk about = discuss
63. Kick out = expel
64. Lay on = organise/ supply
65. Link up = connect /join
66. Make after = chase
67. Make away with = steal
68. Big up = exaggerate the importance
Asella A.D.M NO.2

09 Jan, 06:49

2,523

የጥናት  ዘዴ

የSQ3R ዘዴ ተማሪዎች ጠቃሚ እውነታዎችን እንዲለዩ እና በመማሪያ መጽሐፋቸው ውስጥ መረጃ እንዲይዙ የሚያግዝ የማንበብ ግንዛቤ ቴክኒክ ነው። SQ3R (ወይም SQRRR) የንባብ ግንዛቤ ሂደት አምስት ደረጃዎችን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። ለበለጠ ቀልጣፋ እና ውጤታማ የጥናት ክፍለ ጊዜ እነዚህን ደረጃዎች ይሞክሩ

📚 Survey: የዳሰሳ ጥናት
👉 ሙሉውን መጽሐፍ ከማንበብ ይልቅ የመጀመሪያውን ምዕራፍ በመዝለል እና በማንኛውም አርእስት፣ ንዑስ ርዕሶች፣ ምስሎች ወይም ሌሎች እንደ ገበታዎች ያሉ ጎላ ያሉ ባህሪያት ላይ ማስታወሻ በመያዝ ይጀምሩ።

📚 Question: ጥያቄ
👉 በምዕራፉ ይዘት ዙሪያ ጥያቄዎችን ይቅረጹ፣ ለምሳሌ፣ ይህ ምዕራፍ ስለ ምንድን ነው? ስለዚህ ጉዳይ አስቀድሜ የማውቀው ነገር ምንድን ነው?

📚 Read: አንብብ
👉 ሙሉውን ምዕራፍ ማንበብ ጀምር እና ለቀረጻካቸው ጥያቄዎች መልስ ፈልግ።

📚 Recite
👉 አንድን ክፍል ካነበቡ በኋላ ያነበቡትን በራስዎ ቃላት ያጠቃልሉት። ዋና ዋና ነጥቦችን ለማስታወስ እና ለመለየት ይሞክሩ እና ከሁለተኛው ደረጃ ማንኛውንም ጥያቄዎች ይመልሱ።

📚 Review: ግምገማ
👉 ምዕራፉን ከጨረሱ በኋላ ሙሉ በሙሉ ለመረዳት ጽሑፉን መከለስ አስፈላጊ ነው. በፈጠሯቸው ጥያቄዎች እራስዎን ይጠይቁ እና የሚፈልጉትን ማንኛውንም ክፍል እንደገና ያንብቡ።
Asella A.D.M NO.2

07 Jan, 17:07

3,059

Barattoota Hundaaf

Boru Roobii Ayyaana barii barumsi kan jiru yoo ta'uu barattootni kutaa 1ffaa _4ffaa Kamisa Qorumsaaf akka qophooftan

ለተማሪዎች በሙሉ
ነገ እሮብ ከበዓል ማግስት ትምህርት ያለ መሆኑን እያሳወቅን
ከ1ኛ _4ኛ ድረስ ያላቹ ተማሪዎች ሃሙስ ፈተና ያለ መሆኑን እንዳትረሱ
Asella A.D.M NO.2

07 Jan, 16:55

3,049

Qorumsi xummuraa Naannoo bara kanaa (2017) kan kutaa 6ffaa qabiyye kutaa 5 fi 6 kan hammatu fi kan kutaa 8ffaa qabiyyee kutaa 7 fi 8 kan hammatu waan ta'eef Barsiissonni fi Barattoonni qophii isin barbaachisu akka gootaan isin beeksifna.
Ayyaana gaarii!!
የ2017 የክልላዊ ፈተና
የ 6 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ከ7ኛ እና 8ኛ ክፍል መሆኑን አውቃቹ መምህራን እና ተማሪዎች ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

መልካም በዓል
Asella A.D.M NO.2

11 Dec, 17:43

5,391

በኦሮሚያ ክልል ባሉ ከተሞች የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት ከ2 -3 % እንደሚደርስ ተገለጸ።

በኦሮሚያ ክልል ያለውን የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭትን በተመለከተ በዛሬው ዕለት የክልሉ ጤና ቢሮ በሰጠው መግለጫ ላይ ተነስቷል።

መግለጫውን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶ/ር ጉሻ ባላኮ የሰጡ ሲሆን በክልሉ 157,226 ሰዎች ከቫይረሱ ጋር አብረው እንደሚኖሩና 131,278 የሚሆኑ ዜጎች መድኃኒት መጠቀም  መጀመራቸውን ጠቅሰዋል።

በተጨማሪም፦

- በ2016 ሦስት ሚሊዮን ሰዎች የኤች አይ ቪ ምርመራ አድርገው 10,267 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ማወቃቸውን፤

- ባለፉት አምስት አመታት 44,993 የሚሆኑ ዜጎች አዲስ ቫይረሱ እንዳለባቸው አውቀው መድኃኒት መጀመራቸውን፤

- 7,703 የሚሆኑ ዜጎች ባለፉት 5 ዓመታት በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉን ገልጸዋል።

ዶ/ር ጉሻ አክለውም፥ በክልሉ ያለው አጠቃላይ የቫይረሱ የሥርጭት መጠን 0.6% መሆኑን አንስተው፥ ይህ ቁጥር በከተሞች ሲሆን ወደ 2-3% ከፍ እንደሚል ነው የተናገሩት።

የኤችአይቪ ስርጭት በጣም የከፋው ሰሜን ሸዋ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ ሆሮሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ጉጂ፣ ምስራቅ ሸዋ እና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ አከባቢዎች መሆኑንም ተናግረዋል።

በክልሉ የትኞቹ ከተሞች የኤችአይቪ ሥርጭት በስፋት ታይቶባቸዋል?

እንደ ምክትል ኃላፊው ገለጻ የሥርጭት መጠኑ ከፍተኛ ብለው ያስቀመጧቸው፦

- ሞጆ
- አሰላ
- አዳማ
- ቢሾፍቱ
- አምቦ
- መቱ
- ነቃምቴ
- ሻኪሶ
- ሮቤ
- ሸገር
- ጅማ ናቸው።

ኤች አይ ቪ ከእናት ወደ ልጅ የሚተላለፍበት መጠን በሀገር አቀፍ ደረጃ 8.64% ሲሆን በክልሉ ደግሞ 7.48% መሆኑን ዶ/ር ጉሾ ባላኮ በመግለጫው ወቅት የተናገሩት።

መረጃው የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ነው።

@TikvahethMagazine
Asella A.D.M NO.2

30 Nov, 18:00

2,151

እኒዚ ከላይ የተፃፉት ጥቅሶች አሁን ከሃዘኑ ጋር ተያይዞ የመጡ አይደሉም ።

መምህሩ ሲታመም፤ ሆድ ሲብሰው ፤ ዓለም ፊቱን ስታዞርበት፤ እንዴት ነህ ሲሉት አሞኛል፤ ከፍቶኛል ፤አልቻልኩም፤ እርዱኝ ፤ አድኑኝ ማለት ቢከብደው በማህበራዊ ድህረ ገፁ መከፋቱን ጤና ማጣቱን ሰው በህይዎት እያለ መረዳዳት እንዳለበት በfacebook ገፁ እየለጠፈ ሃዘኑን ህመሙን ድካመን ይገልፅ እንደነበር ከድህረ ገፁ መረዳት ይቻላል።

አህመድ መምህር ብቻ አይደለም ለተማሪዎች
ወንድም ታላቅ ወንድም መካሪ ገሳጭ አወያይ
ዳኛ በተማሪዎች እና መምህራን መሀከል ያለ ዳኛ ለማንም የማይጎረብጥ

አሁን አህመድ የለም ከትምህርት ቤት አታገኙትም አሁን ለማስታረቅ ለመምከር አልቻለም ደክሞታል
አህመድ የተወለደው 1978 ቢሆንም ደክሞታል
ሩጫውን ጨርሷል ከልብ የሰብዓዊነት ጥግ መለኪያ የሆነው አህመድ ሮጦ ሳይጨርስ ደክሞታል።

ሰንፎ አይደለም አሞት ነው ደህና ነኝ አሁን እመጣለሁ አቅም አጥቼ እንጂ ለውጥ አለኝ እያለ ሁሉን ትቶ ላይመለስ እስከ ወዲያኛው አሸለቧል።

ሞት ክፉ ወስዶታል

ለቅፅበት ጥሏት ሻይ የማይጠጣውን ውድ ባለቤቱን እና ውድ አንዲያ ልጁን ጥሎ ላይመስ ሄዷል።

መምህሩ አህመድ ፣ አመለ ሸጋው አህመድ የተማሪ እና የመምህር ድልድዩ አህመድ ቃላት የማይገልፁት አህመድ ሄዷ ላይመለስ አሸልቧል።


ደህና ሁን አሜ

ወንድማችን ነብስህ በሳላም ትረፍ
Asella A.D.M NO.2

30 Nov, 05:40

1,885

Sirni Awwalcha Barsiisaa Ahimad Kadiir har'a sanbata xiqqaa sa'aati 6:00 yoo ta'u iddoon ka'umsaa Mana maatii kan ta'e Bataskaana Mikaa'eelaa duuba Kilinika Kaatooliki fuldura

Iddoon Awwalchaa Ganda 11 ta'uu ni ibsina
የመምህር አህመድ ከድር የቀብር ስረዓት ዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 6:00 ሲሆን መነሻው የወላጆቹ መኖሪያ ቤት ከሚካዔል ቤተክርስቲያን ጀርባ አሰላ ካቶሊክ ክሊኒክ ፊትለፊት

የቀብር ስረዓት ቀበሌ 11 መሆኑን ታውቋል
Asella A.D.M NO.2

29 Nov, 17:15

2,118

Gadda Onnee nama cabsu

Barsiisaan Ahimad Kadiir Boqachuu isaa amma Oduun nu gaheera

እጅግ ቅስም የሚሰብር ሃዘን
መምህር አህመድ ከድር ማረፉን አሁን የደረሰን መረጃ ሲሆን እጅግ ማዘናችንን እየገለፅን
ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የኤ.ዲ.ኤም እስታፍ መፅናናትን እንወዳለን
Asella A.D.M NO.2

12 Nov, 14:44


Channel photo updated
Asella A.D.M NO.2

04 Nov, 16:53

5,142

የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ምደባችሁን ለማየት

በድረ ገጽ፦
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም፦
https://t.me/moestudentbot

ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

@tikvahuniuversity