Latest Posts from Asella A.D.M NO.2 (@adm3456) on Telegram

Asella A.D.M NO.2 Telegram Posts

Asella A.D.M NO.2
ይቻላል
3,633 Subscribers
2,703 Photos
80 Videos
Last Updated 09.03.2025 03:01

Similar Channels

TIKVAH-ETHIOPIA
1,523,073 Subscribers
Mana Barumsaa Bultii Adda
6,589 Subscribers
EH FRESHMAN 2016
1,502 Subscribers

The latest content shared by Asella A.D.M NO.2 on Telegram

Asella A.D.M NO.2

28 Feb, 14:45

2,278

Barattoota Sad 2ffaa Hundaaf

Boru ganama dhimma qabxii irratti marii taasifamuuf hundi keessanu yeroodhaan maatii akka waamtan barataan maatii hin fidne wiyxata gola kan hin seene ta'uu akka hubattaan

ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ቅዳሜ ወላጅ በማምጣት በውጤት ዙሪያ ውይይት እንድታደርጉ
ማንም ተማሪ ወላጅ ሳያመጣ ሰኞ ክፍል የማይገባ መሆኑን እንድታውቁ
Asella A.D.M NO.2

20 Feb, 10:34

3,380

በእግረ መንገድ ድንገት በእንቅስቃሴ ውስጥ የታየ

ተማሪ ያብስራ ወጋየው ይባላል የ2ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን
የደረጃ ተማሪ ነው

ከቀለም ትምሀርት ጎን ለጎን ውስጡን እያዳመጠ በእጁ ያወራል

ጥበብ ስትጠራ ሰዎች ራሳቸውን ማዳመጥ ሲጀምሩ በአፍ ከመናገር ይልቅ በእጃቸው ማውራት ሲቀላቸው ቀልባቸው የነገራቸውን ሁሉ በብዕራቸው ይተፋሉ።

ሆድ ያባውን ብዕር ያወጣዋል ይሆናል ነገሩ

የልጆች የነብስ ጥሪ ዘረፍ ብዙ ነው ወላጅ በቀለም ትምህርት እንዲወወጣለት ላይ ታች ሲል ልጅ ከወላጆቻቸው ፍላጎት ይልቅ የነፍስ ጥሪያቸውን ያዳምጣሉ።

ዶክተር ተብሎ ስም የወጣለት ጥሩ ሹፌር እና መካኒክ ይወጣዋል። ልዩነት የቀዶ ጥገናው ዓይነት እንጂ ብዙ የመኪና ዶክተሮች መኖራቸው እሙን ነው ።

ያብስራ የቀለም ተማሪ ነው የእጁ አሻራዎችም ይገርማሉ ገና በ2ኛ ክፍል ጣቶቹ ባልጠነከሩበት ወቅት ይህን የመሰለ የእጅ አሻራ ይገርማሉ።

ብላቴናው ያብስራ ወጋየሁ የቀለም እና የጥበብ ተማሪ ነው ማለት ነው ።

ምንም እንኳን በት/ቤት እንደዚ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ስዕሎች በመምህራን ባይ ታዘዙም የነፍስ ጥርን ተከትሎ የላቸው ስፅሎች ተማሪው መንፈሳው እና የስነ ምግባር እንዲሁም ፈረሃ እግዚአብሔር ያደረበት ስለ መሆኑ ጥርጥር የለውም።


ያሳድግህ
Asella A.D.M NO.2

11 Feb, 20:28

2,433

''ፊያሜታ'' ሶሊያና

ምን ብዬ ልጀምር Bravo Viva ሶሊና በላይ
አይ
''ጎበዝ'' ልበል ተራ አማርኛ ነው አይመጥናትም
ጀግነት እንደ ከተማ የተዘጋጀውን ፈተና ደፈነች ወሃ አያነሳም

''ፊያሜታ'' የሚለው ይገልፃታል

ትንሽዬዋ ነበልባል ማለት ነው በነገራችን ላይ።

ADM ማህፀነ ለምለም ስለመሆኗ በየክፍሉ ያሉትን ዘረፈ ብዙ የነገ ተስፋ የሆኑትን ህፃናት ማየት ብቻ በቂ ነው ።
ሁሉ ትጉ ሁሉ ጀግና ሁሉ ጎበዝ ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ።

ነገር ግን አልፎ አልፎ በመሀል እንደ ሶሊያና እና ከዚ በፊት ስማቸውን ጠቅሰን ያወደስናቸውን ልጆች ማየት ልብ ያሞቃል።

በእርግጥ ደረጃ መያዝ ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ አዲሷ አይደለም ።

በት/ቤት መምህራኖቿ የተዘጋቸውን ፈተና የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ የተካነችበት ግና እንዲ ባሉ ወጣ ብለው የተዘጋጁትን ውጤት ልቀው ማስመዝገብ ደሞ የተማሪዋን ተሻጋሪነት ያሳያል።

ሶሊያ progressive ከሚባሉ ተማሪዎች መሀከል አንዷ ናት
_ ሁል ጊዜ አዲስ ነገርን ማወቅ
_ሁል ጊዜ ከፊት ለፊቷ ያሉትን ተማሪዎች ፈለግ መከተል ልዩ መገለጫዋ ነው
_ ከክፍል ተማሪዎቿ ጋር ልዩ መግባባት ያላት ደምጿ ጎላ ብሎ የማይሰማ የቀለም እና የArt ሰው ።
ተናግራ የማታስቀይም ሁሉ ጊዜ ከደብተሯ የማትለይ ታዳጊ ሶሊያና
በት/ቤት የዝግ ፕሮግራም ላይ በእንግሊዘኛ በምታቀርባቸው ፅሁፎች ትታወቃለች።
_ቀጥብ የልጅ አዋቂ እምትባል ናት
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታወቃል እንደሚባለው ሶሊያና የተሻለ ነገ ላይ እንደምትደርስ ጥርጥር የለውም

ቀጣይ ያለፉትን እና አሁን ያሉትን እነ አላዛርን ፈለግ እንደምትከተል ምንም ጥርጥር የለውም ግና እሷ ፉክክሯ ከራሷ ጋር ነው ።
ራሷን ማሸነፍ ፤ በትንሽ አለመርካት ፤ ሁል ጊዜ ለውጥ ፤ ሁል ጊዜ ፍጋት ።

ልዩ እጅግ ልዩ የሆነ ጓደኞች አላት ሶሊያና
እነማን ናቸው ????!
ደብተሮቿ

ካይን ያውጣሽ ትንሿ
Asella A.D.M NO.2

09 Feb, 11:00

3,032

Assela ADM#2 School , students who have scored above 50 on Oromia Regional English  Model Examination Grade 12,2017/ 2025

            Name                     100%
1. Mihret Abreham             91
2. Heran Abayneh               90
3. Alazar Teshome              77
4. Haset Dereje                    69
5. Abdurhaman Arabo        69
6. Melese Gadisa                 66
7. Seifu Getiye                      63           
8. Bilise Endale                     62
9.Monera Hirko                     60
10.Elias Masfin                     59
11.Eldana Assefa                 59
12.Besufekad Assefa         58
13.Milki Yirgalem                  57
14. Maruwan Adem              57
15.Sifen Birku                        56
16.Bilal A/ zerak                   56
17.Nuran Muhammed          56
18.Betselot Wogderes         56
19.Amanuel Tilahun             55
20.Nahwan Aman                 55
21.Kaleab Feladu                  54
23.Radia Zuber                      54
24. Kenean Seifu                   53
25. Lemi Damene                  53
25.Hamza Mohammed        52
26.Yonas Henok                   52
27.Bamlak Chonbe                51
28.Kena Eyasu                       50
29. Kidist Chala                      50
30.Netsanet Awgichew        50
31.Nahusenay Abebe           50
32.Betselot Dejene                50
33.Yonas Moges                    50
Asella A.D.M NO.2

08 Feb, 18:42

2,663

Barattoota Mana Barumsaa keenya Hundaaf

Barumsi wiyxata 03/06/2017 kan eegalu yoo ta'uu
Wiyxata hanga Roobii hanga sa'aati 6:00 kan barattaan waan ta'eef laaqana fiddattanii hin dhuftan

Maatiin Oolmaa daa'immani ciree qofa daa'immaniif kan ergitan ta'a.

Hub:
kutaa 6ffaa,8ffaa fi 12ffaa alatti barattootni hundu qoramtani firri qormaataa keessanis kan ilaaltan waan ta'eef 03/06/2017 kallattiin barumsatti kan seentan ta'uu cimsinee isin beeksifna

Barattootni kutaa 6ffaa,8ffaa fi 12ffaa Xumura barnoota guyyaa boodaa sagantaa 6ffaa irraatti firii qormaataa keessan kan fudhattan yoo ta'uu
Barnoonnii hin jiru hin hoo'inee yaada jedhuun hafuun,dabtara fi Uffata yuuniformii malee dhufuun dhorkaadha

ለተማሪዎች በሙሉ
ትምህርት ሰኞ የካቲት 3/2017 ይከፈታል

ከሰኞ እስከ ሮብ ድረስ እስከ 6:00 የምትማሩ ይሆናል።
በመሆኑም ምሳ ይዛቹ የማትመጡ ሲሆን
አፀደ ህፃናት ቁርስ ይዛቹ የምትመጡ ይሆናል

ማሳሰቢያ :-
ከ6 ፤8 ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጪ ፈተና ተፈትናቹ ፈተናውን ትምህርት ከመዘጋቱ በፊት የወሰዳቹ በመሆኑ በቀጥታ የ2ኛ ሴሚስቴር የሚጀምር ይሆናል።

6፤8 እና 12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጠው በጨረሻው ክፍለ ጊዜ በመሆኑ ፈተና ልንቀበል ነው የምንመጣው በሚል የደንብ ልብስ እና ሙሉ የትምህርት ዝግጅት ሳያደርጉ መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው
Asella A.D.M NO.2

06 Feb, 16:59

2,397

መርጠውን ስለመጡ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!


የ2ኛ ሴሚስቴር የተማሪ ቅበላ ምንም እንኳን የማይበረታታ ቢሆንም በተለያዩ ምክነያቶች አስገዳጅ ሁኔታዎች ይፈጠራሉ

ለምሳል
1ኛ. ወላጅ ተከራይቶ ወይም ገዝቶ/ሽጦ የአድራሻ ለውጥ ስላለው ለልጆቹ አቅራቢያ ት/ቤት ይፈልጋል
2ኛ. ተማሪዎች የነበሩበት ት/ቤት ካልተመቻቸው
3ኛ. ወላጅ ሃገር ከቀየረ
4ኛ. መስከረም የግል ት/ቤት ለማስተማር ካልሞላለት

በመሆኑም ሰሞኑን አብዛኛው ወላጅ ልጆቹን ወደኛ ት/ቤት ለማምጣት እየጠየቀ በመሆኑ

የክልላዊ ፈተና በሚወስዱት ክፍል ላይ አዲስ ተማሪ የማንቀበል ሲሆን
ሌሎች ጥቂት ቦታዎች ላይ የማህበራሰቡን(ወላጆች) ችግር ከመፍታት አንፃር ብቻ አሳማኝ ምክነያት በማየት የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ።

ት/ቤቱ
Asella A.D.M NO.2

06 Feb, 16:59

2,276

Nu filattanii waan dhuftaniif Galatoomaa!!!

Cinaa Sem 2ffaatti barataa ofitti fudhachuun kan hin jajjabeeffamne ta'us waantootni dirqisiisaa ta'an ni mudatu

Fkn
1ffaa. Maatiin mana kirrefate ykn bite ykn gurguree iddoo gara iddootti socha'uu
2ffaa. Barattootni mana barumsa turan yoo jaalachu didan
3ffaa. Maatiin naannoo jireenya sababa hojiin yoo jijjiirame
4ffaa. Fulbaana mana barnootaa dhuunfattii barsiisuuf yoo kan hin guunneef ta'e

Kanaaf torbee kana maatiin hedduu gara M/b keenyatti ijoollee fidachuuf kan gaafachaa jiran waan ta'eef

Barattootni qormaata naannoo fudhatan kan hin keessuummesine yoo ta'u
Iddoowwan banaa Olmaa daa'immanii hanga sad 2ffaatti argamanitti barattoota muraasa rakkoo maatii hubachuun qofa kan fudhannuu ta'uu kabajaan ibsina
Asella A.D.M NO.2

16 Jan, 03:24

3,705

#Barattootni_Kutaa_6ffaafi_8ffaa_Bara_2017 Qormaata Naannoo Fudhatan Gamanumaa Qophii Akka Taasisan Ergaan Darbe.
-----------
BBO- Amajjii 07/2017 Barattootni Kutaa 6ffaafi 8ffaa bara 2017 Qormaata Naannoo fudhatan gamanumaa qophii barbaachisaa ta'e akka taasisan dhaamsi darbeefiira.
#Qotmaatni_Naannoo_Kutaa_6ffaa kitaaba kutaa 6ffaa #amma_barataa_jiran_keessaa_Qofa_kan_qophaa'u yoo ta'u,
#Qormaatni_Naannoo_Kutaa_8ffaa immoo, ( Barnoota) #kitaaba_barataa_kutaa 7ffaa - 8ffaa jiran keessaa kan qophaa'u waan ta'eef barataan qormaata fudhachuuf qophaa'e hunduu ammumarraa jalqabdanii akka qophooftan biiroon keenya dhaamsa isiniif dabarseera.

#Barsiisotni_keenyas kallattii kaa'ame kanarratti hundaa'uun akkuma kanaan dura gargaaraa turtanitti ammas daran cimsitanii akka gargaartan dhaamsa keenya ta'a.

#Qormaatni_qophaa'us #kitaaba_barataa_irratti
_kan_hundaa'e waan ta'eef  barattootni kitaaba isaanii irratti ciminaa haa qophaa'an.

Qormaatni Naannoo Kutaa 6ffaafi 8ffaa bara 2017  Seensa Ji'a #Waxabajjiitti kan kennamu ta'uu kanaan dura beeksisuun keenya ni yaadatama.
Asella A.D.M NO.2

16 Jan, 03:24

2,748

የ2017 የሚኒስትርይ ፈተና የሚወስዱ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲዘጋጁ ይመከራሉ።
የ ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2017 ሚኒስትርይ ፈተና የሚወስዱ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ይመከራሉ።
የ6ኛ ክፍል ፈተና በ6ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍ ላይ የተመሰረተ ነው፣
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና (ትምህርት) ከነባር ከ7ኛ - 8ኛ ክፍል የመማሪያ መፃህፍት ይዘጋጃል።

መምህራኖቻችን እነዚህን መመሪያዎች መሰረት በማድረግ ከዚህ ቀደም እንዳደረጉት ሁሉ ድጋፋችሁን እንድትቀጥሉ አሳስበዋል።

ፈተናዎቹ በመማሪያ መጽሐፍ ላይ ተዘጋጅተዋል
ተማሪዎች በመጽሐፎቻቸው ላይ በትጋት መዘጋጀት አለባቸው::
የ 8ኛ እና 6ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በ ሰኔ ወር ዉስጥ እንደሚሰጥም አሳስቦዋል ::
Asella A.D.M NO.2

14 Jan, 08:49

2,634

📘Chemistry common questions about Redox Reactions & Oxidation States:


1. Which of the following is a defining characteristic of ALL redox reactions?
a) Formation of a precipitate
b) Transfer of protons (H⁺ ions)
c) Transfer of electrons
d) Release of heat (exothermic reaction)


Answer: c) Transfer of electrons


2. In the following reaction, which species is being oxidized? 2 Ag⁺(aq) + Cu(s) → 2 Ag(s) + Cu²⁺(aq)
    

a) Ag⁺
b) Cu
c) Ag
d) Cu²⁺


Answer: b) Cu (Loses electrons, oxidation number increases)

3. What is the oxidation state of sulfur (S) in H₂SO₄?
a) +2
b) +4
c) +6
d) -2


Answer: c) +6


4. Which of the following is NOT a possible oxidation state of chlorine (Cl)?
a) -1
b) +1
c) +3
d) +6


Answer: d) +6
(Chlorine can have oxidation states from -1 to +7, but not +6)

5. In a balanced half-reaction, what is used to balance the charges?
a) H₂O
b) H⁺ ions
c) Electrons (e⁻)
d) All of the above


Answer: c) Electrons (e⁻)


6. A reducing agent is a species that:
a) Loses electrons and is reduced.
b) Gains electrons and is reduced.
c) Loses electrons and is oxidized.
d) Gains electrons and is oxidized.


Answer: c) Loses electrons and is oxidized.


7. In the compound Na₂O₂, what is the oxidation state of oxygen (O)?
a) -2
b) -1
c) 0
d) +1


Answer: b) -1
(This is a peroxide)

8. Disproportionation is a type of redox reaction in which:
a) The same element is both oxidized and reduced.
b) Two different elements are oxidized.
c) No electrons are transferred.
d) The reaction is always endothermic.


Answer: a) The same element is both oxidized and reduced.

9. What is the oxidation state of manganese (Mn) in the permanganate ion (MnO₄⁻)?
a) +2
b) +4
c) +7
d) -1


Answer: c) +7

10. Which of the following statements is TRUE about oxidation states?
a) They always represent the actual charges on atoms in a compound.
b) They are used to keep track of electron transfer in chemical reactions.
c) They are always positive whole numbers.
d) They are not applicable to covalent compounds.

Answer: b) They are used to keep track of electron transfer in chemical reactions.


Credit;ENTRANCE TRICKS