来自 قناة أبي عبد الرحمن المرسي (@abu_abdirehman_almersi) 的最新 Telegram 贴文

قناة أبي عبد الرحمن المرسي Telegram 帖子

قناة أبي عبد الرحمن المرسي
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
2,900 订阅者
845 张照片
183 个视频
最后更新于 09.03.2025 05:57

قناة أبي عبد الرحمن المرسي 在 Telegram 上分享的最新内容

قناة أبي عبد الرحمن المرسي

07 Mar, 10:13

187

ገባ ገባ


በሉ

















በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን

በጎሊኖ ሷድቅ መስጂድ


💺በወንድም ያሲን ሙሃመድ ሃፊዘሁሏህ

ግቡቡቡቡቡ አያምልጣችሁ




https://t.me/+pQpkuLo5u8g3NGJk
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

07 Mar, 03:12

416

በጣም አሲቂኝ የሸይኽ ንግግር

አንድ ህፃን ከአባቱ ጎን ተቀምቶ ያለቅሳል አባቱ ፂማም ነበር።

ከህፃኑ ጎን አንድ ፂሙን የጋጠጠ የላጨ ወጣት ተቀምጦ ነበር እና ህፃኑ ወደ ወጣቱ ተመለከተና ዝም አለ።

ከዛ ፂሙን የጋጠጠው ወጣት ለፂማሙ ለህፃኑ አባት እንዲህ አለው።

እናንተ ፂማሞች እንድህ ነው ህፃናትን የምታስፈራሩት አለው።

ፂማሙ አባትም አይ አይደለም ልጁ ዝም ያለው ሲመለከትህ እናቱን መስለኸው ነው ብሎ መለሰለት።

አጂብ ገራሚ መልስ ነው ፂምህን የምትጋጥ አካል ሚስተህን እንደምትመስል እያወቅክ!!!
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

07 Mar, 02:48

566

ጥሩ ሙስሊም ሴቶችን ከጥሩ ሴቶች ጋር እንዲቀማመጡ እመክራለሁ። ይህን በማድረጓ ኢማኗን፣ እውቀቷን እና ግንዛቤዋን ትጨምራለች ይላሉ።
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ
{ረሒመሁላህ}

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

06 Mar, 20:48

338

ገባ


    ገባ


በሉ


ፕሮግራማችን

      ተ







      መ





📢📢📢📢📢📢

   💺 በኡስታዝ ኑራድስ አቡ አቡ አብዱረህማን ሃፊዘሁሏህ

https://t.me/Wendmachinn_Enrdaw?videochat=c895723ecab97550c2
https://t.me/Wendmachinn_Enrdaw?videochat=c895723ecab97550c2
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

06 Mar, 03:36

405

قال الشيخ الألباني رحمه الله:

💎"يجب أن تعرف المرأة أنها خُلقت
لتلزم بيتها وتخدم زوجها وتربي أولادها"


🍃ሸይኽ አልባኒ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

💎ሴት ልጅ የተፈጠረችው ቤት ውስጥ ልትቀመጥ ፣ባሏን ልትካድም፣ ሊጆቿን ልታሳድግ እንደሆነ ማወቅ ግድ ይላታል!!

[سلسلة الهدى والنــــور شريط3]
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

05 Mar, 17:44

349

⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

⭕️የብስራት ዜና ለውድ ሰለፍዮች በሙሉ

እነሆ ነገ ሐሙስ በኢቶ ከምሽቱ 5:00 ሰአት፣ በሰዑድ 11:00 ሰአት፣ በዱባይ10:00 ሰአት በዚህ ግሩፕ ልዩ   የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል!!!

🎙በዑስታዛችን  አቡ  አብዱረህማን አልመርሲይ [حفظه الله]

⭕️العنوان نعمة الصحة والعافية⭕️

⭕️ርዕስ ፦ የጤናና የደህንነት  ፀጋ⭕️

የሁላችንንም ልቦች በሚያንኳኳው በዚህ ጉዳይ ዙሪያ እንገሰፅ እንመከር እንተዋወስ ዘንዳ ሁላችሁም ግሩፑንJoinበማለት ተቀላቀሉ!!!

በዚህ በተከበረ ወር የወንድማችንን ጭንቀት በማስወገደ ለጤንነቱ ሰበብ በመሆን የአጅርን ምርት እንፈስ!!➴➘

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ عَنْ النَّبِيِّ صلى الله عليه و سلم قَالَ: مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ،

وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ، يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ،

وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِما سَتَرَهُ اللهُ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ،

وَاَللَّهُ فِي عَوْنِ الْعَبْدِ مَا كَانَ الْعَبْدُ فِي عَوْنِ أَخِيهِ،

የቻናልና የግሩፕ ባለቤቶች ሸር እና አድ በማድረግ ሀላፍትናችሁን ተወጡ ስንል ባክብሮት እንጠይቃለን!!
⭕️➴➴➴
https://t.me/Wendmachinn_Enrdaw
https://t.me/Wendmachinn_Enrdaw
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

05 Mar, 13:34

323

⬅️ كلام الشيخ محمد بن هادي - حفظه الله على المحقق عادل حمدان الغامدي بعدما تتبع تحقيقاته (الحد للدشتي، والرد على المبتدعة لابن البنا...) من الجلد إلى الجلد.
📥 للتحميل:
https://t.me/ktob_salfyh/503
══ ❁✿❁══
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

04 Mar, 21:30

925

رحم الله الشيخ المحدث محمد بن علي بن آدم الإتيوبي البورني وجزاه عنى وعن المسلمين خيرا وأجزل له مثوبته ورفع منزلته في العليين وأسكنه فسيح جناته

آمين آمين آمين
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

04 Mar, 21:24

257

كفى عذراً ياكسلان
‏ بعد الصبح نعسان
وبعد الظهر تعبان
وبعد العصر عطشان
وبعد المغرب مليان

*فمتى تختـم القــرآن !*
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

04 Mar, 16:08

295

የረመዷን ምክር 04

የቢድዓ ምንነት የተዳሰሰበት
በዲን ላይ የሚጨመሩ ፈጠራወች ከነገሮች ሁሉ መጥፎ/ፀያፍ መሆናቸው የተነገረበት

√ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_4.30 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة