የተሰበሩ ልቦች..

@yeteseberuliboch


የተሰበሩ ልቦች ወግ

የተሰበሩ ልቦች..

08 Jul, 16:23


💔 ሲከዱኝ ልክ ክንዶቼን
እንደቆረጡ ነው የማየው‥
ይቅር ብላቸውም እንኳን
ላቅፋቸው አልችልም ።

           ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

01 Jul, 04:51


💔 ልብ ውስጥ ባዶ ቦታ ሳይሆን
እውነተኛ ቦታን ማግኘት በጣም
ከባድ ነው ።

           ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

30 Jun, 11:00


💔 ለተሰበረ የዛፍ ግንድ
የንፋስ ይቅርታ መጠየቅ
ምንም አይጠቅመውም ።

           ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

24 May, 20:52


💔 የሰው ልጅ
ከማይግባባውና ከማይጣጣመው
ሰው ጋር ሲሆን እስረኛ ነው ።

           ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

03 May, 12:16


💔 ዋጋህን ለማያውቅ ሰው
ልብህን መስጠት ማለት
አበባን ለላም ሰጥተህ እንደበላቻት
ማለት ነው ።

           ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

03 May, 03:24


💔 አንዳንዴ ያሳለፍከውን ለማየት
ወደ ኋላ ዞር ብለህ ስትመለከተው
ከማረጃ ቦታ በህይወት የወጣህ
ያህል ይሰማሃል ።

        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

02 May, 06:50


💔 የጅማሪዎች ውብ መሆን
ኖርማል ነው ‥ ምክኒያቱም
ጅማሪ ላይ መጥቶ HI እኔ ውሻ ነኝ
የሚልህ ሰው አይኖርም ።

        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

01 May, 10:20


💔 ባለመለየት ቃል ገብቶልህ
ሳይለይህ ቀርቶ አንተ እንድትሄድ
ሲያስገድድህ እንደማየት የሚያም
ነገር አለ ወይ?

        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

29 Dec, 17:29


💔 ከድሮ Messages ውስጥ
" መቼም ቢሆን አልለይህም "
የሚል ቃልኪዳን አገኘሁ…

        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

29 Dec, 03:30


💔 ልክ ICU ውስጥ ተኝቶ
የቅርብ ሰው እስካሁን አልሞተም
ሲል የሰማ በሽተኛ… 😓

        ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

24 Aug, 04:50


💔 ከማንም ይሁን በማንኛውም ሰአት
የሁሉንም መጥፎ ፊት ብቅ ማለት
መጠበቅ ግድ ይላል ።

       ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

02 Aug, 16:28


💔 አትሸወድ !!
አንድ አንድ ሰው ስታየው
ሰው ይመስላል አጢነህ ስታየው
ባዶ መሆኑን ትገነዘባለህ ።

       ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

01 Aug, 09:25


💔 ስትርቂኝ ነፍስ ያለ ሞት
ከሰውነት እንዴት እንደምትወጣ
አወቅኩኝ ።

       ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

29 Jul, 11:16


💔 የሚያሳምምህን ነገር
ብትርቀውም እንኳን እሱ
አይፋታህም ።

     ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

27 Jul, 18:27


💔 አንድ አንዱ ህመም ሀዘንና
ድብርት ውስጥ እንድትገባ ያደርግሃል
አንድ አንዱ ደግሞ ነገራቶችን
እንድትረዳ እና እንድትቀየር ያደርግሃል ።

          ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

26 Jul, 17:53


💔 አንድ አንዴ
በአንድ ነገር ላይ ጥብቅ ማለቱ
ያንን ነገር ከማጣት በላይ ሊጎዳን
ይችላል ።

         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

25 Jul, 14:48


💔 አንድ አንዴ በውስጥህ
የሆነ ሰው እንዲያገኝህ እየፈለግክ
ብቸኝነት ይሻለኛል ብለህ ከሁሉም ነገር
ትርቃለህ ።

         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

የተሰበሩ ልቦች..

24 Jul, 11:24


💔 ሁሉም አፍቃሪ
ደስ ሲለው የሚላት ውሸት
" መቼም አልለይሽም/ህም "

         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽

4,216

subscribers

41

photos

2

videos