||ቁርኣን ብቻ||

@mahdi_quran_recitation


የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦


وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡((ሡራ አል-አዕራፍ 204))

ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የላህን ራሕመት እንላበሳለን፣ አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን።

8,583

subscribers

0

photos

0

videos