አል ከሊመቱ ጠይባ

@watesimu


فوائد : أبي لقمان فؤاد بن نغاش

አል ከሊመቱ ጠይባ

22 Oct, 15:07


🫴እንከን አልባው ትዳር

( ለፈገግታ )

በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.

ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.

ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.

በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።
ፈገግታ።ሱናነው ።

መልካም  ምሽት  ጀግኖች

አል ከሊመቱ ጠይባ

22 Oct, 07:40


አይ ዱኒያ…

እሳቱ በተነሳበት ወቅት ንብረታቸውን ሊያድኑ የገቡ ሰዎች ተመልሰው  መውጣት ባለመቻላቸው ከ4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ራሳቸውን ወርውረው ህይወታቸውን አጥተዋል ተብሏል። አላህ ይዘንላቸው።

ሌሎቻችሁ ቢያንስ ተረጋጉ፤ እናንተ ኑሩ እንጂ ንብረት ይተካል።
ምንም እንኳ አንድት ምሽት የነበረን ወዳልነበር ብትቀይረውም። አላህ የተሻለ አለው!

አል ከሊመቱ ጠይባ

21 Oct, 19:16


إن لله ما أخذ وله ما أعطى وأعظم الله أجركم
መርካቶ ንብረታቹ በእሳት ለወደመባቹ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ የስጋም ወንድምና እህቶች
ምን ይባላል አላህ በተሻለ ይተካላቹ ከማለት ውጪ ኢትዮ ላይ የሙስሊሞች መከራ በዛ አንዴ መኖሪያ ቤታቸውን በማፍረስ አንዴ የንግድ ቦታቸውን በማፍረስ አንዴ በእሳት በማጋየት አላሁል ሙስተኣን
ሰብር አድርጉ ሙስሊሞች ዱንያ የፈተና ሀገር ነች ዱንያ ትሄዳለች ትመጣለች ብቻ ዲናችንን አንጣ ለዱንያ ብለን ከአላህ አንውጣ ወደ አላህ እንመለስ ተውበት እና ኢስቲግፋርን እናብዛ የመጣብን ሙሲባ እንዲነሳልን

አል ከሊመቱ ጠይባ

21 Oct, 19:15


አይ ዱንያ ስንት ሰላት ትተንላት ዝምድናን ቆርጠንላት ከአላህም አውጥታን እንዲህ ታደርገናለች? !!

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 17:54


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ


👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል
#አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️


وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان:((تحذير المسلمين من سبل الفساد وطوائف المفسدين)) يوم الأحد ١٧/ربيعالآخرة/ ١٤٤٦هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة

للأخ الفاضل والداعية المبارك/ أبي إبراهيم سلطان بن يوسف الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን አቡ ኢብራሒም ሱልጣን ኢብኑ ዩሱፍ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው



👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
الــــدقيقة:- 1:11:47
               

🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (١٧/ربيع الآخرة/١٤٤٦هـ)


نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 05:59


👠👡ይሄን ጫማ ና መሰል ሂል ጫማ የምትጫሙ ካላቹህ ከወድሁ አቁሙ!!
#በሸሪዓም #በድክተሮችም  (የተወቀሰ)የተወገዘ ነዉ
https://t.me/WATESiMU/4970

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 04:10


ተጋበዙልኝ👌 ያረብ ማሻአላህ አቀራሩ እንደት የማረነው ።

قاري عمر هشام العربي

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 02:48


🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃

                     🥀""""""دعاء الصباح""""""""🥀

አዝካሩ ሰባህ  (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

  አልኩ الحمدلله  ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!

https://t.me/WATESiMU/4968

አል ከሊመቱ ጠይባ

18 Oct, 19:20


🔺ኢጅቲሀድ ና የኢጅቲሀድ ብቁ ያልሆኑት ሰዎች ዝንባሌ
~~~~
قال العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله:
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አልዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና…
المجتهد قد يخطئ وقد يصيب،
ه حظ من النظر》ِ
ለኢጅቲሀድ ብቁ የሆኑ ሙስሊም ሙሁራን በሚያደርጉት ኢጅቲሀድ እና በሚሰጡት ብይን(ፈትዋ) ትክክል ሊሆኑ ይችላሉ ሊሳሳቱም ይችላሉ።
وهناك أناس ليسوا أهل اجتهاد ولا أهل علم، ولكن يحكِّمون الهوى، يقولون: المسألة فيها خلاف، وما دامت المسألة خلافية فأمرها هين ! ، فيعتقدون حله بناءً على الخلاف، وما ذاك إلا لهوى في أنفسهم،》
ትልቁ ችግር ግን የኢጅቲሀድ ደረጃ ያልደረሱ ሰዎች ዝንባሌያቸውን በማስፈረድ(በአዕምሮአቸው ዳኝነት) ብቻ እነሱ ዘንድ  ለሚነሱ ዲናዊ ጥያቄ በሙሉ ይህ ኺላፍ ያለበት ጥያቄ ስለሆነ ቢድረግም ቢተውም ችግር የለውም የሚሉ ዲን አፍራሾች መኖራቸው ነው።》
وكما قال الأول  :
وليس كل خلاف جاء معتبراً
إلا خلاف له حظ من النظر》ِ
ስዎች ኺላፍ ያሉት ሁሉ እንዲኽላፍ ይቆጠራል ማለት አይደለም።
ኺላፍ አለበት የተባለ ነገር  ጣጣ የለውም ቀላል ነገር ነው ማለትም አይደለም።
📚المصدر
📚{الشرح الممتع (351/12)}.
📚ምንጭ
📚ሸርሁል ሙምቲዕ(12/351)
ስለ ኺላፍ ሲነሳ ልብ ብለን መረዳት የሚገቡን ነገራት
አንደኛ፣ ዓቂዳን የተመለከተ ኺላፍ በኢስላም(በዲን) ውስጥ የለምም ወደፊትም አይኖርም።
የመቀበልና ያለመቀበል ጉዳይ ካልሆነ በቀር።
ሁለተኛ:አንድ ኢስላማዊ ፅንሰ ሀሳብ ላይ የሙስሊም ሙሁራን(የዓሊሞች) ልዩነት(ኺላፍ) አለበት ከተባለ ኺላፍ ያለበት ፅንሰ ሀሳብ ሆኖ ይቀራል ማለት አይደለም።》
➡️《ይልቁንስ የተለያየ አቋም ከያዙ ሙስሊም ሙሁራን መሀካከል ቁርአንና ሀዲስ የደገፈውን የሙስሊም ሙሁር አቋም የግድ ትክክለኛ ተደርጎ መወሰድ ሲኖርበት  ከቁርአንና ሀዲስ ጋር የተጋጩትን የሙስሊም ሙሁራንን አቋም ግን የግድ ውድቅ ሊደረጉ ይገባል።》
https://t.me/WATESiMU

አል ከሊመቱ ጠይባ

17 Oct, 17:41


አንዳንድ እህቶች አሏህ ይዘንላቸውና፡ ያልለመደባቸውን ሂል ጫማ ለብሰው ሲኼዱ ልክ ተንቀሳቃሽ ሮቦት ይመስላሉ።
ቆይ
ይህ ሁሉ ጭንቀት ምን አመጣው እህቴ?
ለጤናሽና ለአረማመድሽ የሚመች፡ ከዲንሽና ከሀያእ ጋር የሚገጥመው አይሻልም!!
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
          ••ৡ✵

አል ከሊመቱ ጠይባ

08 Oct, 18:57


በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ በተከሰተ " የመሬት መንቀጥቀጥ " ምክንያት ከተፈጠረ የመሬት ስንጥቅ ውስጥ ፍል ውሃ ፈልቋል سبحان الله

አል ከሊመቱ ጠይባ

08 Oct, 11:14


'የሩቅ ምስጢር

አል ከሊመቱ ጠይባ

08 Oct, 06:05


🔺5 ነገራቶች 5 ነገራቶችን ይከተላሉ 5⃣
~~~~
خمس يُعرفن بخمس:
     ١- الشجرة تعرف من ثمارها.
     ٢- والمرأة عند افتقار زوجها.
     ٣- والصديق عند الشدة.
     ٤- والمؤمن عند الابتلاء.
     ٥- والكريم عند الحاجة.

🔺5⃣ አምስት ነገራቶች በ5 ነገር ይታወቃሉ
    1/ ዛፍ በፍሬዋ ትታወቃለች
    2/ ሴት ባልዋ ሲቸገር
     3/ ጓደኛ በችግር ወቅት
     4/ ሙእሚን በፈተና ጊዜ
     5/ ቅን ሰው  በጉዳይህ ሰአት ::   ማንነታቸው ታቃቸዋለህ

وخمس يَرفعن خمسا:
     ١- التواضع يرفع العلماء.
     ٢- والمال يرفع اللئام.
     ٣- والصمت يرفع الزلل.
     ٤- والحياء يرفع الخلق.
     ٥- والهزل يرفع الكلفة.

    🔺5⃣  አምስት ነገራቶች 5ቱን ከፍ ያደርጋሉ 1/ መተናነስ የአሊምን ደረጃ ይጨምራል
        2/ ዝቀተኛ ሰው በገንዘቡ ያከብሩታል
        3/ ዝምታ ከስህተት ያድናል
        4/ ሀያእ ስነ-ምግባርን ያሳምራል
        5/ ቀልድ በሰዎች መሀከል ያቀራርባል:: ግን እንዳይበዛ  በወንጀልም እንዳይሆን‼️
            
وخمس يَأتين بخمس:
     ١- الإستغفار يأتي بالرزق.
     ٢- وغض البصر يأتي بالفراسة.
     ٣- والحياء يأتي بالخير.
     ٤- ولين الكلام يأتي بالمسألة.
     ٥- والغضب يأتي بالندم.

        🔺 5⃣ 5ት ነገራቶች 5ን ያስከትላሉ

1/ኢስቲግፋር ሪዝቅን ያመጣል
2/ አይን ሰባሪነት ፊራሰኛ ያደርጋል
3/ ሀያእ ኸይርን ያመጣል
4/ ንግግር ማሳመር የጠየቁትን ያሰጣል
5/ ቁጣ ፀፀትን ያስከትላል
https://t.me/WATESiMU

4,341

subscribers

703

photos

118

videos