አብዱልከሪም ሁሴን

@abdulekerimhusen


እኔ እራሴን የማየው እንደ እድለኛ ሰው ነው!

ምክናየቱም ከዘረኝነት የፀዳሁ የረሱል (ሰ ዐ ወ) ተከታይ ስለሆንኩኝ

https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን

21 Oct, 13:56


ብራችህ ደከም ላላ ሰዎች የምኮን ቤት ከሚሴ ፊላመንደር የምትገኝ 180 ካሬ
3 ክላስ ቤት ህጋዊ ነው ዋጋ 2.4 ከትንሽ ድርድርጋ ይሸጣል

0960587181

https://t.me/abdulekerimhusen

አብዱልከሪም ሁሴን

18 Oct, 12:40


ውሸት እውነተኛ ትዳርን ሲያስቀረው!

ላጤ ጓደኛችን ወደ እኛ ጣፋጭ የትዳር ህይወት ሊደባለቅ ምርጫውን መረጠ የነገ ሚስቴ ላላት ጮኛው ጥያቄዎችን መጠየቁን ቀጠለ
ድግል ነሽ ወይ ?
እሷ፦ አዎ የሚል ምላሿን መለሰች የልጁ ምርጫ ድግል የሆነች ነበርና ደስ አለው በቃ ሚስቴን አገኘሁ አለ

ቤተሰቦቹን ወደ ቤተሰቦቿ ልኮ ልጅህን ለልጄ ተስባለ የሰርግ ቀን ተያዘ ተጋቢዎች የጌጥ አልባሳት ግዥ ሲገዛዙ ውለው ማታ ወደየ ቤታቼው ተለያዩ

መለያየቱን እስከዘላለም የሚያለያይ ቴክስት ከሴቷ በኩል እንድህ የሚል ቴክስት ከወንዱ ስልክ ቂው አለ "ድግል አይደለሁም"

አስቡት ቀን ተይዞ የምፈልጋቼውን ጌጦች አስገዝታ ድግል አይደለሁም ስትል ቆራጡም ባሻዬ በይ ቻው ብሎ ትውት ነዋ። እሪ ብትል እንዳላጣህ ብዬ ነው የዋሸሁህ ብትል ምን ብትል ይኸው እንቢዬው ተብላ ሌላ ሊያገባ እያማረጠ ነው።

ሴቶቹ ግን ምን ነክቷችሁ ነው ከለለ የለም ብላችሁ ማሳመን አችሉም ወይ?

https://t.me/joinchat/AAAAAEPro7n8vucRp8AFWA