Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

@tgbptc

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Oct, 06:15

ለነባር የቅዳሜና እሁድ/weekend ሰልጣኞች በሙሉ

የ2017 የስልጠና አመት የቅዳሜና እሁድ/weekend ዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ ስልጠና የሚጀምር ይሆናል ::

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

16 Oct, 16:09

የ2017 ዓ.ም የማታ ስልጠና ማስጀመርያ ፕሮግራም።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

15 Oct, 10:34

ለነባር የማታ ሰልጣኞች በሙሉ

የ2017 የስልጠና አመት ነገ ዕረቡ ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ ስልጠና የሚጀምር ይሆናል ::

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

11 Oct, 06:20

ማስታወቂያ
ላልተመዘገባችሁ ነባር የማታ እና ቅዳሜና እሁድ ሰልጣኞች በሙሉ
መደበኛ የምዝገባ ጊዜ የተጠናቀቀው መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን አብዛኛው ሰልጣኞች ክፍያ ከፍላችሁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት አለመመዝገባችሁን ስላረጋገጥን እስከ ማክሰኞ 05/02/2017 ብቻ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።በተጨማሪም ምዝገባ እንደተጠናቀቀ ማለትም ለማታ በ 06/02/2017 ከሰዓት 11:30 ለቅዳሜና እሁድ 09/02/2017 በትልቁ አዳራሽ የስልጠና ማስጀመሪያ ስለሚኖር በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

09 Oct, 16:09

አንድ ቀን ብቻ ቀረው.......!!!!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

07 Oct, 11:38

ማስታወሻ

ውድ ነባር የማታና የweekend ሰልጣኞቻችን ከንግድ ባንክ ውጭ ምንም አይነት የክፍያ ደረሰኝ የማናስተናግድ መሆኑን አሳውቃለሁ።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

06 Oct, 07:10

ማስታወቂያ

ለነባር ማታና ለweekned ሰልጣኞች በሙሉ

2017 ዓ.ም ምዝገባ ከነገ ሰኞ መስከረም 27 ጀምሮ ስለሆነ ሁላችሁም በወቅቱ በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ወርሀዊ ክፍያ መጠን

ሀ.ደረጃ 1= 250*3 ወራት=750 ብር
ለ.ደረጃ 2= 275*3=825 ብር
ሐ.ደረጃ 3=300*3=900 ብር
መ.ደረጃ 4=325*3=975 ብር
ሠ.ደረጃ 5=350*3=1050 ብር
ረ.የመመዝገቢያ=50 ብር

ማሳሰቢያ:-

# ከተጠቀሰው የንግድ ባንክ አካውንት ውጪ በቴሌ ብርም ሆነ ሌሎች ባንኮች መክፈል አይቻልም።
# ወርሃዊ ክፍያ ከጥቅምት ጀምሮ የሚከፈል ይሆናል።

#ለምዝገባ ስትመጡ የተቋሙን መታወቂያና የመጨረሻ ክፍያ የአፈላችሁበትን ክፍያ ደረሰኝ መያዝ ግዴታ ነው።

# የመጨረሻ የከፈላችሁበት ደረሰኝ የጠፋባችሁ ሰልጣኞች ቅጣት ከፍላችሁ ከፋይናንስ Database በማስፈለግ መክፈላችሁን ማረጋገጫ ማግኘት ትችላላችሁ።

የክፍያ ሰአት እሰከ ምሽቱ 12:00 ሰአት

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

01 Oct, 09:00

ሰላም ነባር ሰልጣኞቻች ዛሬ በነበረን የስልጠና ማስጀመሪያ መድረክ ላይ ጥሩ ግንዛቤ እንደያዛቹ ተስፋ እያረግን ነገ ማለትም 22/01/2017 በተለመደው ሰዓት ስልጠና እንድትጀምሩ እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

26 Sep, 07:39

ማስታወቂያ
ላልተመዘገባችሁ ነባር የቀን ሰልጣኞች በሙሉ
መደበኛ የምዝገባ ጊዜ የተጠናቀቀው በ 15/01/2017ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን አብዛኛው ሰልጣኞች ክፍያ ከፍላችሁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት አለመመዝገባችሁን ስላረጋገጥን እስከ ማክሰኞ 21/01/2017 ብቻ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።በተጨማሪም በምዝገባ መጠናቀቂያው ቀን ማለትም በ 21/01/2017 ከ ጠዋቱ 2:30 በትልቁ አዳራሽ የስልጠና ማስጀመሪያ ስለሚኖር በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Sep, 15:49

https://t.me/tegbareidpolytechniccollegeact

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Sep, 15:49

ማስታወቂያ!

ለመላዉ የተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ነባር ሰልጣኞች እና እንዲሁም በ 2017 ዓ.ም በኮሌጃችን በመደበኛ እና በአጫጭር ስልጠና ተመዝግባችሁ መሰልጠን ለምትፈልጉ ሁሉ በቅድሚያ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ፡፡

እንደሚታወቀዉ የ2017 ስልጠና ዘመን የነባር የቀን ሰልጣኞች ምዝገባ የሚካሄደዉ ከ ሰኞ 13/01/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15/01/17፤ የማታ ከዚህ ቀደም ባሳወቅናችሁ ቀናት ሲሆን የአዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ ደግሞ በቀጣይ በቅርብ ቀን የምናሳዉቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በሌላ በኩል በስልጠና ዘመኑ በጣም ወሳኝ የሆኑ እናንተን ያሳድጋሉ ያልናቸውን ስልጠናዎች ማለትም ልል ክህሎት(Soft Skills; Innovation, Digital literacy, Entrepreneurial skill, problem solving skills and Communication skill) እና ሌሎች በርካታ ስልጠናዎችን በኮሌጃችን የምንሰጥ ይሆናል፤ እነዚህን ስልጠናዎች ደግሞ የምንሰጣችሁ ከዚህ በፊት በቴሌግራም ቻናል ላይ በተለቀቀላችሁ ACT Academy በሚለዉ ሊንክ ገብታችሁ አካዉንት ስትከፍቱ ብቻ ነዉ፡፡

ስለዚህ ሁላችሁም ሰልጣኞች ከላይ የተዘረዘሩትን ስልጠና ለመዉሰድ አካዉንት መክፈት ግዴታ መሆኑን አዉቃችሁ ወደ ምዝገባ ስትመጡ በስማችሁ የከፈታችሁት አካዉንት Screen Shoot አድርጋችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡

ማሳሰበያ፡ ሁሉም ሰልጣኝ አካዉንት ከፍቶ ወደ ምዝገባ መምጣት ይኖርበታል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Sep, 13:38

የነባር ሰልጣኞች  የምዝገባ እና ወርሀዊ ክፍያ መጠን
ለቀን ሰልጣኞች
ሀ.ከደረጃ 1 እስከ 2 በ 25 ብር የ6 ወር=150 ብር
ለ.ከደረጃ 3 እስከ 5 በ 35 ብር የ6 ወር=210 ብር
ሐ.የመመዝገቢያ= 50 ብር

ለማታና የweekend ሰልጠኞች

ሀ.ደረጃ 1= 250*3 ወራት=750 ብር
ለ.ደረጃ 2= 275*3=825 ብር
ሐ.ደረጃ 3=300*3=900 ብር
መ.ደረጃ 4=325*3=975 ብር
ሠ.ደረጃ 5=350*3=1050 ብር
ረ.የመመዝገቢያ=50 ብር
ማሳሰቢያ:-
# ከተጠቀሰው የንግድ ባንክ አካውንት ውጪ በቴሌ ብርም ሆነ ሌሎች ባንኮች መክፈል አይቻልም።
# የማታ ሰልጣኞች ወርሃዊ ክፍያ ከጥቅምት ጀምሮ የሚከፈል ይሆናል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

16 Sep, 09:26

https://tegbareid.ftveti.edu.et/auth/login

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

02 Sep, 16:45

https://t.me/tegbareidpolytechniccollegeact

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

02 Sep, 16:45

http://actacademy.et

ይህ መስራት(Mesirat) የተሰኘ ኮሌጁ                  
ከ American College of Technology(ACT) ጋር በመሆን የሚሰጠው የonline የአጫጭር የhard skills እና soft skills ማስተማርያ ገፅ ነው። ገፁ ስልጠናዎትን እንዳጠናቀቁ Certeficate የሚሰጦት ሲሆን ሲያጠናቅቁ የስራ እድልም የሚሙቻችላቹ ይሆናል።
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የዬትኛውም ደረጃ ላይ በኮሌጁ ስልጠና የምትከታተሉ በዬትኛውም አመተ ምህረት በቀን በማታ እና በዊኬንድ የገባቹ እየሰለጠናቹም ያላቹ ሆነ የተመረቃቹ በቀጣዩ አመት ኮሌጁን ለመቀላቀል የተዘጋጃቹ ስትሆኑ የምዝገባ ፎርሙን ስትሞሉ TVET የሚለውን ከመረጣችሁ በኋላ Institution Name በሚለው ቦታ tegbareid polytechnic college PTC ማለታቹን አትርሱ።

የምዝገባ እና የስልጠና ቅደም ተከተሉን ከዚህ በታች የተያያዘውን PDF በማንበብ ይረዱ።

ስልጠናውን በኮሌጁ በመገኘትም በኮሌጁ ተገኝተው  በአካል ከተመዘገቡ በኋላ  የኮሌጁን ነፃ Internet ተጠቅመውም መከታተል ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ;-በ + +251921801097 ማነጋገር ይችላሉ

ተግባረድ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ