Smart Ethiopia️

@smartethiopiaeth


We're Here To Help
For any assistance contact us here: @smart_ethio

Smart Ethiopia️

22 Oct, 06:14


📌 የፍሬሽማን ኮርሶች አጠር ተደርገው የተዘጋጁ መፃሕፍት በዚህ ማግኘት ይችላሉ

🔖የ አንድ መፃሕፍ ዋጋ 50 ብር ብቻ ነው

✅️ Premium ክፍያ 150 ብር ነው

በ Premium የሚያገኙት አገልግሎት፡
- የሁሉንም መፅሀፍት SHORT-NOTE   
- ለ mid እንዲሁም Final እሚያዘጋጃቹ ጥያቄዎች
- YouTube ላይ የማይለቀቁ ለየት ያሉ ቪድዮዎች
- የማማከር አግልግሎት

ለበለጠ መረጃ፦
- በ Telegram @smart_ethio
- በስልክ ቁ. 0707394718 መደወል ይችላሉ!

@smartethiopiaETH

Smart Ethiopia️

22 Oct, 05:49


🔈አዎ Design እንሰራለን!

Logo Design
Flyer Design
Website Design
T-shirt Design
Business Card Design
Banner Design
Postcard Design
Menu Design

እንዲሰራሎት @smart_ethio በዚህ Account እኛን  ማዉራት ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ!

SMART ETHIOPIA: @smartethiopiaETH

Smart Ethiopia️

22 Oct, 05:45


#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 71
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከ2ኛ ዲግሪ ጀምሮ
➤ የሥራ ልምድ፦ አይጠይቅም
➤ የሥራ ቦታ፦ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ከጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ፦
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ (በሁሉም ግቢዎች) የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ

ለበለጠ መረጃ፦ 0471350151 / 0473360159

(ዩኒቨርሲቲው ያወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል፡፡)

@smartethiopiaETH

Smart Ethiopia️

21 Oct, 16:57


የፍሬሽማን ኮርሶች የገፅ-ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ እንዲሁም አጠር ተደርገው የተዘጋጁ የፍሬሽማን መፃሕፍት!

📌 ቪድዮችን በዚህ YouTube Channel subscribe በማድረግ ማግኘት ይችላሉ፦ www.youtube.com/@SmartEthiopiaETH

📌 አጠር ተደርገው የተዘጋጁ መፃሕፍት በዚህ @FreshmanShortNotesBot ማግኘት ይችላሉ፦

ለበለጠ መረጃ፦
- በ Telegram @smart_ethio
- በስልክ ቁ. 0707394718 መደወል ይችላሉ!

@smartethiopiaETH

Smart Ethiopia️

20 Oct, 19:03


DAAD EPOS Scholarship in Germany

Host Country
- Germany

Host Partners
- DAAD University

Program Duration
- 12 to 42 months (depending on the enrolled program)

Benefits
- Monthly Stipend:
  - €934 for graduate studies
  - €1,300 for doctoral studies
- Traveling Allowance
- Monthly Rent Subsidy
- Insurance Coverage:
  - Health
  - Accident
  - Personal liability
- Monthly Allowance for Family Members (if accompanying)

Application Deadline
- Varies for each scholarship program.

For consultancy, Contact us at 
📞 Phone: +251707394718
📱 Telegram: @ScholarshipsFESconsultancy 

For more information, Join @scholarshipsFES

Smart Ethiopia️

19 Oct, 19:02


የ Freshman ሁሉም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ እንዲሁም አጠር ተደርገው የተዘጋጁ የፍሬሽማን መፅሀፍታት!

- Logic and Critical thinking
- Entrepreneurship
- Communicative English Language Skills I እና II
- Moral and Citizenship Education
እንዲሁም ሌሎችም...

📱 ቪድዮችን በዚህ YouTube Channel Subscribe በማድረግ ማግኘት ይችላሉ፡ www.youtube.com/@SmartEthiopiaETH

✍️ አጠር ተደርገው የተዘጋጁ መፅሀፍታት
በዚህ
@FreshmanShortNotesBot ማግኘት ይችላሉ፡

ለበለጠ መረጃ:

Telegram @smart_ethio ወይም
በስልክ ቁጥር +251707394718 መደወል ይችላሉ!

@smartethiopiaETH

Smart Ethiopia️

17 Oct, 19:35


Scholarship in Netherlands for International Students 2025

Host Country
- Netherlands

Host University
- Radboud University

Degree Level
- Master’s Degree Program

Benefits of the Radboud Scholarship
- Tuition Fee Reduction:
- Reduced tuition fee of €2,530 instead of the regular €17,000 for the 2025/2026 academic year.
- Coverage Includes:
- Visa and residence permit
- Health insurance
- Liability insurance (Aon Student Insurance) during your stay in the Netherlands

Application Deadline
- 31 January 2025

For consultancy, Contact us at 
📌 Phone: +251707394718
✉️ Telegram: @ScholarshipsFESconsultancy 

For more information, Join @scholarshipsFES

Smart Ethiopia️

17 Oct, 09:25


📱 Active and Passive Voice
https://youtu.be/PHFy92x2JAQ

Smart Ethiopia️

17 Oct, 09:22


ማስታወቂያ ለግል አቅም ማሻሻያ (Private Remedial) ትምህርት ፈላጊዎች:-

ደባርቅ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓ.ም በተሰጠው ሃገር አቀፍ ፈተና 155 ከ 500፣ 186 ከ600፣ 2017 ከ700 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡ አመልካቾን በተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች የአቅም መሻሻያ ፕሮገራም ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከጥቅምት 11-29/ 2017 ዓ.ም ማመልከት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ይገልፃል።

@smartethiopiaETH

Smart Ethiopia️

15 Oct, 18:13


📱 Entrepreneurship: Freshman Course - Chapter 2 in 4 minute
https://youtu.be/r4u_qdvi8Vk

Smart Ethiopia️

15 Oct, 16:14


#ማስታወሻ

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች #በመደበኛ እና #በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እንድትሞሉ ትምህርት ሚኒስቴር ያራዘመው የመሙያ ጊዜ ነገ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀሩት ጊዚያት ይሙሉ!

@smartethiopiaETH