Orthodox picture

@orthodox_photo


በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ❖

❖ መዝሙሮችን
❖ ትምህርቶችን
❖ መንፈሳዊ ምስሎችን
❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ ::

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

22 Oct, 08:01


የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት የምትቀይረው መልአክ የኛንም የተበላሸ ህይወት ቀይረው እድሜአችንን የንስሀ ዘመናችን የፍስሐ እንዲሆን በምልጃህ ተራዳን አሜን ።

በእውነት ረዳቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኔን አገልጋይህን ከሞት ኃጢአት አድነኝ ያለመጠራጠር አንተን ያመነ ሁሉ የፈለገውን ሳያገኝ ተስፋ በመቁረጥ አዝኖ ተክዞ የሄደ የለምና በጠላቶቼ እንዳልበዘበዝ ከኔ ሳትለይ ጠብቀኝ ።

የተቸገሩትን የተጨነቁትን ዘወትር እንደምትረዳቸው ሁሉ እኔንም ለመርዳት ክንፍህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረስልኝ እግሮቼን ከስህተት ጎዳና ጠብቀህ ወደ ጽድቅ ጎዳና መርተኸኝ የሕይወትን ፍሬ ለመብላት አብቃኝ።

ልመናዬን በማቀርብበት ጊዜ ሁሉ መጭውን ዘመኔን በክንፈ ረድኤትህ ተንከባክበህ በቸርነትህ ጌጥ አስጊጠኝ ።

በጠላት ተማርከው ለሚጨነቁትና ለሚሰቃዩትም ፈጥነህ ድረስላቸዉ የረድኤትህን ኃይይልም ከኔ አታርቅ ።

ለፍጥረታት ሁሉ የምትረዳና የምታዝን የምሕረትና የሰላም መልአክ ሆይ ለኢትዮጵያ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ፣ መተሳሰብ ለህዝቦቿ ስጥልን ።

የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃውና ረድኤቱ ጥበቃው አይለየን አሜን ! ❤️🙏🏻

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

22 Oct, 07:25


የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ
የተጨነቁትን ዘውትር እንደምትረዳቸው ሁሉ እኔንም ለመርዳት ክንፈህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረሰልኝ ገናና የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን! ❤️🙏🏼

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

21 Oct, 15:27


ሰነፍ ሰው ምክንያቱ ብዙ ነው !

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

21 Oct, 09:56


ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው ❤️‍🩹

የእመቤቴ ከሆንኩ ማን ይቃወመኛል
ወጀቡም ማዕበሉም ይታዘዝልኛል ❤️🙏🏻

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

20 Oct, 15:59


በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ
በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ ❤️🙏🏻

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

20 Oct, 12:41


ሲከፋን እጆቻችንን ለፀሎት ማንሳት መልመድ አለብን ! ❤️🙏🏻

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

20 Oct, 12:35


እንደማይለወጥ አባትነትህ ወዳጅነትህ
ጠፍቼ ስመጣ አየሁት ልጅህ ! 🙏🏻

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

19 Oct, 07:38


እግዚአብሔር ጎልያድን በፊትህ ቢያስቀምጥ
በአንተ ውስጥ ዳዊት እንዳለ ስለሚያውቅ ነው ! 🙏🏻

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

18 Oct, 10:18


ለምኑ ይሰጣችኹማል ፈልጉ ታገኙማላችኹ
መዝጊያን አንኳኩ ይከፈትላችኹማል ።

- የማቴዎስ ወንጌል 7 : 7

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

17 Oct, 21:01


ልባም ሴት ምን ዓይነት ናት?

፩. ልባም ሴት ራሷን ለፈጣሪዋ አሳልፋ ትሰጣለች።

፪. ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች በቤት ውስጥ እንደ እንደ አደይ አበባ ትታያለች የቤቱ ውበትም እርሷ ነች። ሁሉ ሲያት ይደሰትባታል ንግግሮችዋ በጨው የተቀመሙ ናቸው ተግባሯ የእውነተኛ ክርስቲያን ተግባር ነው።

፫. ልባም ሴት ለሐሜት ጊዜ የላትም ጊዜዋን በቃለ እግዚአብሔር፣ በጸሎት የተሞላ ነው፡፡

፬. ልባም ሴት ዓለም ላይ ያለው ልብስ ሁሉ ለሷ እንደማይመጥን ታውቃለች፤ በብልጭልጭ እና በፋሽን አትታለልም ሺህ ወንድ እሷን ፈልጎ ቢመጣ ምንም አይመስላትም ራሷን አታኮራም፣ ውበት ከንቱ ጠፊና ረጋፊ እንደሆነ ታውቃለችና።

፭. ልባም ሴት ሰውን አትንቅም ታጋሽ ነች ቁጣዋም የዘገዬ ነው፤ ለበጎ ሥራ እግሮችዋ ይሮጣሉ ንግግሯ ሁል በጨው እንደተቀመመ በቃለ እግዚአብሔር የታሸ ነው።

፯. ልባም ሴት ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።
(መፅሀፈ ምሳሌ 31 ፥ 12)

፯. ልባም ሴት ብዙ ተስፋ አላት በሚገጥማት ውጣ ውረድ አትጨነቅም ስጋትም አይገጥማትም እግዚአብሔር ከችግሮቿ በላይ ስለሆነ ችግሮችን እንደሚፈታ ታምናልች።

፰. ልባም ሴት ዝም ብላ በምድር ላይ ኖራ አታልፍም ለትውልድ የሚጠቅም ተግባር ሰጥታ ታልፋለች።

፱. ልባም ሴት ዓላማ እንደሌለው እንደ ኖህ አሞራ በወጣችበት አትቀርም፥ በጊዜ ወጥታ በጊዜ ትመለሳለች ፍሬ አልባ በለስም አይደለችም፥ በምታደርገው ነገር ሁሉ እንደ ንብ ታታሪ ነች።

፲. ልባም ሴት ከፈጣሪ የተሰጣት ጊዜ በአግባቡ ትጠቀማለች ያለ አግባቡ የሚባክን ጊዜና ሰዓት የላትም።

፲፩. ልባም ሴት ለማስታረቅ ትሮጣለች እንጂ በሰው ነገር አትገባም፤ ሰነፍ የተባለው ናባል ዳዊትን በሰደበው ጊዜ ዳዊትም ሊያጠፋው ሲሄድ ከመንገድ አቢጊያን አገኛት፥ እርሷም በትህትና ያዘችው ለመነችውም አሳቡንም አስቀየረች፥ ልባም ሴት መጥፎን በበጎ ታስቀይራለች።

፲፪. ልባም ሴት ቂም በቀልን አትይዝም ሆደ ሰፊና አርቆ አሳቢ ሁሉን እንደ አመሉ
የምታስተናግድ ትዕግስተኛ ናት።

በእውነት! "ልባም ሴት ማን ናት?"
( መፅሀፈ ምሳሌ 31 ፥ 10 - 30 ) በእርግጥም ልባም ሴት ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ትበልጣለች። እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ውበት ሽልማት ጌጥ ናት።

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

17 Oct, 14:54


Home A Place Of Infinity Love ❤️‍🩹🙏🏻

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

17 Oct, 10:29


ደጋግመህ ኃጢአት ብትሠራም ደጋግመህ ንስሐ ግባ ቤተክርስቲያን ሐኪም ቤት እንጂ ፍርድ ቤት አይደለችምና !

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

16 Oct, 17:58


ቀን ለክተህ ጊዜን አይተህ ሰውን የማትከዳ
ያለ ወረት ትመጣለህ እኔን ልትረዳ ! ❤️🙏

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

15 Oct, 19:27


ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል
ልጆቹን መቼ ይረሳል ! ❤️🙏🏼

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️

Orthodox picture

15 Oct, 15:20


ዘጸአት የኪነጥበብ መርኃግብር

እሁድ ጥቅምት 03 /2017 ዓ.ም ዘጸአት በሚል ስያሜ የተዘጋጀው የኪነጥበብ መርኃግብር ከአዲስ አበባ በመጡ እንግዶች እንዲሁም በድሬዳዋ ላይ ባሉ ዘማርያን እና ሰባክያን ባመረ መልኩ
በድሬዳዋ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተከናውኖ ውሏል።

ምስል ከሰንበት ትምህርት ቤቱ ፍሬ ዓምደ ሃይማኖት ሚዲያ ማዕከል የተወሰደ

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️