ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

@keldpluskumnegers


ልብ ውልቅ የሚያደርጉ ቀልዶችና ስሜትን የሚያጋሩ ጥቅሶች ለናንተው ::
ሌሎች ማካፈል የምትፈልጉትን በ @solomon_tadlo ላኩልን ::

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

17 Mar, 03:32


የሰሞኑ የ ፍርድ ቤት ሁኔታ

1 ጫማ ዘርፈህ ታስረህ ወንጀሉን መፈፀምህን ብታምን እንኳን ዳኛው ለተጨማሪ ምርመራ 1 አመት ሰተናል
ማለቱ አይቀርም 😂😂

አባቴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ለመታሰር እራሱ ያመላልሱካል 😁😁
@KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

01 Aug, 09:10


እኔ ኬትም ተባጥሼ ቀልድ እፖስታለሁ...
*
አዳሜ ፈገግ ብለሽ #share ሳታደርጊ ላሽ ትያለሽ

3000 እንግባ እስኪ @KeldPlusKumnegers ን ለ ጓደኞቻችሁ forward አድርጉ!!

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

31 Jul, 18:39


ሙዝየም ገብቶ እቃ ሰብሮ "ከ400 አመት በፊት የነበረ ቅርስ ነው የሰበርከው" ሲባል ኡፍፍፍፍ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ያለው ልጅ ግን የት ገባ🤔

@KeldPlusKumnegers
#SHARE #SHARE

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

16 Jun, 10:09


እናት ወደ ኢመርንጀሲ ክፍል ስልክ ትደውላለች

ዶክተር ፦ "" ሀሎ..""
እናት፦ "" ልጄ እስክርብቶ ዋጠብኝ""
ዶክተር፦ "" እርዳታ የሚሰጥ አምቡላንስ እንልክላችኌለን""
እናት ፦"" አምቡላሱ እስኪመጣ ምን ላድርግ ታዲያ ""
ዶክተር፦ "" እስከዚያው በርሳስ ጻፊ "

JOIN. @keldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

19 May, 18:32


ٌ
የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች...
.
.
.
የሚል መፅሐፍ ገዝቼ...
እዛው የገዛሁበት ቦታ ረስቼው መጣሁ😂😂😂😂

የተመቸው👍 @KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

04 May, 18:58


አንዱ ሚስቱን ይመታታል። በአጋጣሚ ሊገድላት ሳያስብ በእጁ ትሞትበታለች። ጉዳዩ ይፋ ወጥቶ ዕዳ እንዳይኾንበት ምን ማድረግ እንዳለበት ያስባል። አስቦ አሰላስሎ በስተመጨረሻም አንድ ሀሳብ መጣለት። እርሱም ወደሰፈራቸው አዋቂ ነኝ ባይ ሰው ጋር መሄድ ነበር። ታዲያ ይሄ አዋቂ ተብዬ ሰውም መፍትሄ የሚለውን ሀሳብ እንዲህ ሲል ይመክረዋል፦

ደጅህ ላይ ተቀምጥና ቆንጆ ወጣት ሲያልፍ ካየህ "አንዳች የምታግዘኝ ነገር አለ" በለውና ወደ ቤትህ አስገባው።ከዚያም ግደለውና ከባለቤትህ እሬሳ ጋር አጠገብ ለአጠገብ አጋድመው። የርሷን ቤተሰቦች ጥራና "ከዚህ ወጣት ጋር ሲያመነዝሩ ስመለከት እራሴን መቆጣጠር ተስኖኝ እርምጃ ስወስድባቸው በእጄ ሞቱ" ብለህ ንገራቸው አለው።

አባ ውራውም መላ ነው ተብሎ የተነገረውን ተቀብሎ ደጃፉ ላይ ሄዶ ቁጭ ብሎ መጠባበቅ ይጀምራል። ብዙም ሳይቆይ አንድ ወጣት በአጠገቡ ሲያልፍ ተመለከተና "ወንድም አንዴ ላስቸግርህ? የሆነች ነገር እንድታግዘኝ ፈልጌህ ነበር" ብሎ አስማምቶ ወደ ቤት ያስገባዋል። እንደተመከረውም ይገድለውና ከሚስቱ ጀነዛ አጠገብ ያጋድመዋል።

የሚስቱ ቤተዘመዶች ሲመጡም በዝሙት ላይ አግኝቷቸው ራሱን መቆጣጠር አቅቶት እርምጃ እንደወሰደባቸው ይነግራቸዋል። እነርሱም ጥፋተኛ ሳያደርጉት ምክኒያቱን ይረዱትና ይተዉታል።

ይሄንን የማምለጫ ዘዴ ነግሮት የነበረው ሰውዬ ገዳዩ ከምን እንደደረሰ ሊጠይቀው ቤቱ ይከሰታል። ገዳዩ ሰውዬም የመከረውን እንዳደረገና እንደተሳካለት በኩራትና በምስጋና ይነግረዋል። እስኪ የገደልከውን ልጅ አሳየኝ ብሎ አዋቂ ተብዬው ይጠይቀዋል። ገዳዩ ወስዶ ሲያሳየውም
🙊
🙊
🙊
🙊
🙊
🙊
😱
😱
😱
ለካስ የተገደለው የራሱ የአዋቂ ነኝ ባዩ ልጅ ኖሯል! በሳሉት ቢለዋ መቆረጥ ይሉሃል እንደዚህ ነው!

ለተንኮል ሰይፉን የሳለ እራሱ ይቆረጥበታል። ለወንድሙ ጉድጓድ የቆፈረ ራሱ ይገባበታል። የሌሎችን ነውር አደባባይ የሚበትን የራሱ ነውር አደባባይ ይታይበታል።
✔️

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

28 Apr, 18:55


ፋዘር ግን አዲስ ሰራተኛ ከተቀጠረች በኋላ ፀባዩ ተቀያይሯል ትናንት ማዘርን ገጠር ሂደሽ ዘመዶችሽን ጠይቂ ብሎ ላካት
.
.
እኔን ደሞ እናትህ ሰላም መግባቷን ነገ ሂድና አረጋግጥ እያለኝ ነው😂


JOIN.  
            @KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

15 Apr, 10:56


❇️አብረዉ ካደሩ በኃላ "ላሽ አልፈልግሽም።" ብሎ ተፋቷት ድንገት ሎተሪ እንደደረሳት ሲሰማ..

"ሄሎውዴ ካንቺ አርግዣለሁ!!''


JOIN.  
            @KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

27 Mar, 04:30


አዲስ አፍቃሪ
እሱ:-ውዴ ምን እየሠራሽ ነው?
እሷ:-እራት እየበላው
እሱ:-ተጠንቀቂ የእንጀራው ጠርዝ እንዳይቆርጥሽ



JOIN.   @KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

20 Jan, 13:11


መልካም የጥምቀት በአል ተመኘሁላችሁ

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

10 Jan, 14:01


የጉራጌ ቺክ እየጀነጀንክ
.
.
እኔ ምልሽ ግን ማታ ቶሎ ወደቤት ምትገብይው ይቆጡሻል እንዴ

አይቆጡኝም #Taxi_Transport 10 ብር ስለሚገባ ነው😁😝



@KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

06 Jan, 08:58


አንድ አንዱ ደሞ ሰው ሲጠላው አይገባውም
አይንህን ማየት አልፈግም ብላ አባራው ሚስቱ መነፅር ገዝቶ መጣ

@KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

05 Jan, 03:45


ሽማግሌዎቹ ወደ ልጂት ቤተሰብ ሄደዉ እየተጠየቁ ነዉ

"ልጁ መተዳደሪያዉ ምንድነዉ?"

"ህገ መንግስቱ ነዉ ጌቶች"

"ማለቴ የወር ገቢዉ ስንት ነዉ?"

"በወር 30,000 ብር ያገኛል ጌቶች"

አባት ተበሳጭቶ

"እኔኮ በየወሩ የኪስ የምሰጣት እንኳን 25,000 ብር ነዉ" ይላሉ

"አዎ ጌቶች እናዉቃለን እሱን ጨምረን 30,000 ያልነዉ"

ወየዉ 🙈🙊😃😂😂😂😂
Bruh 😂😂

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

23 Dec, 11:15


ዶርም ከእኔ ስር የሚተኛው ጀለስ ለሊት ተነስቶ እየፀለየ ሰው ሁሉ ተኝቷል እኔ ግን ወዳንተ ጮሀለው ሲል😳
.
.
.
.
.
.
.
አንተ አሁን እየፀለይክ ነው እያስጠኮርክ😳😳
@KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

15 Dec, 07:37


ታኛሽ ወንድሜን አካባቢ ሳይንስ አስጠንቼው ስጨርስ ወተት ኬት ይገኛል ብዬ ስጠይቀው..?

እሱ :- ከሱቅ
@KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

14 Oct, 18:14


😂😂😂😂ጎረቤት ዶርም አንድ 'ማልወደው ተማሪ አለ። ትላንትና ዶርማቸው ቻርጀር ለመዋስ ስሄድ
<<እዚሁ አድርግ>> አለኝ።
.
.
ይኸው ዛሬ መጥረጊያ ለመዋስ መጥቷል፡ ምን ልበለው
.
.
.

.
.
እዚሁ ጥረግ?!!😉😂😂😂

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

26 Sep, 18:34


አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው...
.
.

.
.
.
.
.
.እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔😍 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ😎፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ😇፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ🧐፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል። 😳😂


🎃At @KeldPlusKumnegers Share To Ur Friends

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

13 Sep, 04:34


√ማንበብ የሚችል ሁሉ ያንብበው !!👇

በቀን 3 ጊዜ ትበላለህ?
ገላህን መሸፈኛ ልብስ አለህ?
ቀን ደክመህ ውለህ ማታ ምታርፍበት ጎጆ አለህ?

እንግዲያውስ እወቅ አንተ በአለም ላይ ካሉት ከ《75%》 በላይ ሰዎች የተሻለ ኑሮ ላይ ነህ!!

ኪስህ ውስጥ አንዳንድ ምትፈልጋቸውን ነገሮች ምትገዛበትና ምትፈልግበት ቦታ ምትንቀሳቀስበት ገንዘብ ካለህ........ .....አንተ ከአለማችን 《18%》 ሃብታሞች ውስጥ!! አንዱ ነህ

ይቺን ቅጽበት ያለምንም ህመም በሙሉ ጤንነት እያሳለፍክ ነው?

በዚች ሰአት በአለም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ በሞት አፋፍ ላይ ሆነው ከሚያጣጥሩትና አልጋ ላይ ሁነው ከሚሰቃዩት ውስጥ አይደለህምና ትልቁ እድለኛ ነህ

ይሄን መልዕክት እያነበብክና እየተረዳከው ነው ?

....ልብ በል በአለም ላይ ከ《1 ቢሊዮን》 በላይ ማየት ማንበብ ማይችሉ እንዲሁም የአዕምሮ ህመምተኞች ይህን ማድረግ አይችሉምና ከነሱ ውስጥ አንዱ ባለመሆንህ ትልቁ እድለኛ ነህ!!
┈┈┈Teke••●◉❖◉●••Man┈┈┈
••●◉#Join_Like_Share @Keldpluskumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

30 Aug, 05:24


ሸከሳ: 6 ፓክ አለህ ስትልህ



እሱ: መከፋፈል ለሀገራችንም አልጠቀመ😏😒


መሳቅ ነው አመሌ አመሌ
Sponsered By @KeldPlusKumnegers

ኢትዮ ቀልድና ቁምነገር

08 Aug, 20:36


የ8 አመቱ baby በጣም ተናዶ እያለ
አባት- baby እንካ ከሱቅ ለስላሳ አምጣልኝ
baby- coca ነው pepsi
dad- coca🙄🙄
baby- diet ወይስ normal
dad- normal🤔
baby- ጠርሙዝ ወይስ ቆርቆሮ
dad- ጠርሙዝ😏
baby- 500 ml ወይስ 1 litre
dad- ኡፍ ምናባክ ሆነካል? በቃ ውሃ ይዘህ ና 😠😠
baby- normal ወይስ mineral
dad- mineral
baby- ቀዝቃዛ ወይስ ከውጪ
dad- በመጥረጊያ አናትህን ሳልተረትረው ሂድ😠😠😠😡
baby- በእንጨት ወይስ ፕላስቲክ መጥረጊያ
dad- አቁም ማላገጥህን አንተ ትንሽ እንስሳ😬😬
baby- ላም ወይስ አሳማ
dad- ደደብ ሂድ ውጣልኝ አይንህን እንዳላየው🤕🤕
baby- አሁን ወይስ በኋላ
dad- አሁኑኑ🗣🗣🗣
baby- ገፍትረከኝ ወይስ እራሴ
dad- በጣም ተናዶ... እገልካለው👁👁
baby- በሽጉጥ ወይስ በቢላዋ
dad- ተኩሼ ነው የምገልክ አንተ የማትረባ
baby- ራሴን ወይስ ሆዴን
dad- በብስጭት ፌንት😡😈😈
baby- ሞተህ ነው ተኝተክ 😂😂😂😂😂😂😂😖


@KeldPlusKumnegers

4,197

subscribers

33

photos

0

videos