♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

@muslim_negn


꧁﷽꧂


ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ ፤
"እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሠው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው?
♡القرأن ٤١:٣٣♡
**
#Muslimun
#Uma
#Sledinu
#Lemasawek
#Iyetega
#Migegn_channel
#New
#Ersom
#Gebtew
#Negen_Beewket_Ykebelu

#created 13/04/2012

For any comm't➛

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

23 Oct, 01:53


ባለ ትዳር ነሽ ወይስ ገና አላገባህም
ወይስ መንገድ ላይ

ስለ ፍቅር እና ትዳር በጣፋጭ ትረካዎች እያዋዛ የሚያቀርብ ፍቅር የሆነ ቻናል ይዘን ብቅ አልን!

JOIN በማለት ብቻ ቤተብ ይሁኑ!😍

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

22 Oct, 18:54


ሰላም ለእነዛ !

መናገር ፈልገው ለስሜታቸው መግለጫ ቃል አጥተው ዝምታን ለመረጡ ሁሉ !!

FKR_ESKE_JENET

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

22 Oct, 18:48


“በፈተና ዘመን፡ ለወጣቶች ይበልጥ ግዴታ የሚሆነው ከሐጅ ይልቅ ጋብቻው ነው”
ሳታገባ ሐጅ አትሂድ ይባል ይሆን በዚህ ዘመን? ያኔ በቡኻሪ ዘመን እንደዚህ ከተባለ?

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

22 Oct, 05:15


በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦

{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ (156) }
"ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156]

አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]

በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
" 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካችሁ።
=

IbnuMunewor

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

21 Oct, 15:04


አንድ ባለ ትዳር ወደ አንድ ጥበበኛ ሰው ጋር መጣና ልጄን  እንዴት በተርቢያ ላሳድግ? ብሎ ይጠይቃል
ጥበበኛውም:_እድሜው ስንት ነው?
ሰውየው:_7ወር
ጥበበኛውም: _ዘግይተሀል ልጅህን በተርቢያ የምታሳድገው እናቱን በትክክል ስትመርጥ ነው!!አለው

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

20 Oct, 06:13


100 ሰው አድድድ ላደረገ 280mb ሽልማት አለን
200 ሰው አድድድ ላደረገ 600mb ሽልማት አለዉ
ይቀጥላል ሽልማቱ



በዚ asawqun👇👇👇
@eka1824

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

19 Oct, 17:53


እስኪ ሃሳብ ስጡበት እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

19 Oct, 17:53


Endet nesh ukta esti y hone mela felgilgn andit lij neberech ena niqab lebsa eytemarech neber esk ahun yaw beteseb sayfekd ena mnm chgr ayametabgnm bla lebesech kameta awelkalhu bla tmhrta lay ena ahun lebsachu megbat atchlum tebalu enata farma metach awlka tmaralech bla ljtu malkes bcha new srawa mannm atawaram ena leloch mejils hedu esk maksegno enastekaklalen alu esan sagegnat mn lbelat endet tadrg enatyewa tnsh kebed tlalech nege endemnm lmaggnet mokra lawarat

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

19 Oct, 09:29


በኒቃብ ግቢና
መልክሽን ተመልከቺ፣
ከዱቄታም ሁላ
ትበልጫለሽ አንቺ።👌

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

18 Oct, 08:54


«ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችህ!»
የሚለውን የነቢያችን ﷺ ሐዲሥ የምናውቅ ስንቶቻችን እንሆን!።ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል።

~ስጦታ አንዱ ሰው ለሌላው ያለውን ከፍ ያለ ግምት ከሚገልፅበት ነገሮች መካከል አንዱ ነው። ቆም ብሎ ለማሠብ እድል ይሠጣል። ሀሣብን ያስቀይራል ።ቅሬታንም ያስወግዳል። በተለያዩ አጋጣሚዎች በምክኒያትም ሆነ ያለምክኒያት ሥጦታ መለዋወጥ መልካም ነገር ነው።

በተለይ በባለ ትዳሮች መካከል ጠንካራ ግንኙነትን ለመፍጠር ያግዛል።ይልመድባችሁ¡
/AbuSufiyan_Albenan

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

17 Oct, 18:51


ምነኛ ታድለዋል እነዛ ሴቶች አላህ ዲኑን እንድማሩ ያገራላቸው በሌላ ነገር ቢዝ ያላደረጋቸው
ትልቅ ኒአማ ውስጥ ናችሁ ወላሂ ተጠቀሙ እንዲህሁም የ high scool ተማሪዎች ብዙ ነገር ምቹ ነው ባይመስላችሁም በተለይ ጊዜ አላችሁ
ጊዜ ምንድነው ሚለውን ቢዝ የሆነ ነው ሚረዳው ወላሂ

ከቂራት ርቃችሁ ሌላ ነገር ብዚ የሆናችሁ የፈለገ አሪፍ የሆነ ቢመስላችሁ ስኬት አደለም ወላሂ ደስታ መረጋጋት የለም
ለነገሩ አላህ ሃይር ለሻለት ነው ኢልም የሚገራው ስለዚህ ራሳችን እንጠይቅ ለምንድነው ኢልም ያልገራልኝ
በሥራ
በትዳር
በሃሳብ
በሌላም ቢዝ የሆናችሁ ትረዳላችሁ

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

16 Oct, 16:41


ነገስታት እየተመኛት
ሚስኪኑ እንደት አገኛት ?

ገራሚ ታሪክ ወላሂ
አገላለፁስ ብትሉ ከታሪኩ ጋ ሄዷል ነው ምላችሁ
አላህ ሰቶሃል አኮ ኑረዲን
አረ አዳምጡት

🎙በኑረዲን አል-አረብ

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

16 Oct, 04:25


كان الرسول ﷺ إن ضاقت دنياه يردّد :

‏" يا حيّ يا قيّوم برحمتك استغيث، أصلح لي شأني كلّه ولا تكلني إلى نفسي طرفة عينْ " 🦋🤍

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

16 Oct, 04:22


لو علِمت لطف الله في تدبير أمرك؛ لما حزنت على فوات فرصة أو تأخر أمنية، لأصبحت وأمسيت مُطمئن القلب قرير العين.🤍🥺

ليس من المهم أن يأتيك لطفه في أمر ظاهره خير لك، قد يأتي لطف الله في أمر ظاهره شرٌ لك وباطنه رحمات كثيرة!

﴿وَعسى أن تكرهوا شيئًا وهو خَيرٌ لكم﴾

اللهم لا تكلنا إلا إليك، ودبر لنا فإنا لا نُحسن التدبير.

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

14 Oct, 13:09


በብዛት የምትፈልጉ ማንኛውንም
ኪታቦችን፣
ቁርአኖችን፣
የተለያዩት አይነት ካልሲዎች፣
ጒንት…፣
ኪታብ በ ብዛት ከፈለጉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
0941331589/0912930524
አድራሻ ካራቆሬ ወደ አጃምባ መውጫ አንሳር መስጅድ
ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ ሰዎችን ይጋብዙ አንዲሁም አድድ ያድርጉ ባረከላህ ፊኩም
t.me/kitab000

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

14 Oct, 03:11


መልካም ውሎ ተመኘን

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

13 Oct, 18:33


تبدأ الأيام البيض يوم الاربعاء إن شاء الله ، أجَر وفِير ، وأعمَال تُرفع وأفواج مِن بَاب الرَيان تُزف فكُونوا مِن قوافِل الصَائِمّين

إن لم تكن صائماً كُن مُذكراً ..🤎

❁☜ الأربعاء ٢٠٢٤/١٠/١٦
❁☜ الخميس ٢٠٢٤/١٠/١٧
❁☜ الجمعة ٢٠٢٤/١٠/١٨

♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim

13 Oct, 17:23


ቢከብድም ይሁን ኸይር ነዉ እንሻአላህ
በ አላህ ላይ ትልቅ ተስፋ አለን ኢንሻአላህ

12,661

subscribers

588

photos

300

videos