Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

@jossiale2022


0913744598

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

22 Oct, 09:08


#የCPD_ስልጠና
#ቅዳሜ_ጥቅምት_16 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

21 Oct, 11:17


#አስም

(የመተንፈሻ አካል ህመም ) #share

አስም ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የመንፈሻ አካል ህመም ሲሆን በማቁሰል ፣በማሳበጥና በማጥበብ ለመተንፈስ አሰቻጋሪ አስቸጋሪ ያደርጋል ።
አስም ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች አነዱ ሲሆን እንደ የአለም ጤና ድርጅት ግምት በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2016 አመተ ምህረት 339 ሚሊየን ሰዎች የአስም ህመም ተጠቂዎች ሲኖሩ 417,918 ሰዎች ደግሞ በዚህ ህመም ህይወታቸውን አጥተዋል ።

የአስም ምልክቶች
የአስም ምልክቶች በአሰም በሽታ ከሚከሰቱ ሶስት የአየር ቱቦ ሂደቶች ምክንያት የሚመጡ ናቸው
1.የአየር መመላለሻ ቱቦዎች መጥበብ ፦ በአስም ያልተጠቃ ሰው በአየር ቱቦ ዙሪያ ያሉ ጡንቻዎች ላላ ያሉና የአየር ዝውውር በቀላሉ ይካሄዳል ነገር ግን አስም በሚኖርበት ጊዜ እነዚህ ጡንቻዎች ይጠብቁና የአየር ቱቦዎችን እንዲጠቡ በማድረግ የአየር ዝውውሩን ከባድ ያደርጉታል ።
2.የአየር ቱቦዎች ቁስለት ፦በሌላ በኩል አስም የአየር ቱቦዎችን እብጠት፣ቁስለትና ቁጣን በማስከተል ሳንባን ይጎዳል ።
ይህን ማከምም በረጅም ጊዜ አስምን ለመቆጣጠር ይረዳል።
3.የአየር ቱቦ ቁጣ፦ ሌላው ምክንያት የአስም ተጠቂ የሆኑ ሰዎች የአየር ቱቦ በጣም ቁጡና ቀላል እና አነስተኛ ለሆኑ የአስም ህመም ቀስቃሾች የሚቆጣና ከተገቢው በላይ የሆነ መልስ ይሰጣል ።

በእነዚህ ምክንያቶች የተነሳ የሚከተሉት ምልክቶች ይታያሉ፦
•ሳል፦በተለይም ጧትና ማታ ላይ የሚጨምር
•በሚተነፍሱበት ጊዜ ከሳንባ የሚነሳ በተለይም አንገት አካባቢ የፉጨት ድምፅ መስማት
•ለመተንፈስ መቸገር
•ደረት አካባቢ ጥብቅ አድረጎ መያዝ ፣የደረት ህመም
•ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
•በትንፋሽ ማጠር ምክንያት ለመተኛት መቸገር

መቸ ወደ ህክምና መሄድ አለብዎት
•ለመጀመሪያ ጊዜ ከላይ ከተጠቀሱት ምንም አይነት ምልክት ካለ
የአስም ህክምና እየተከታተሉ ከሆነ
•ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
•የፊት እና የከንፈር መገርጣት/ሰሰማያዊ መምሰል
•ሲያወሩ፣ሲተነፈፍሱ፣ሲራመዱ አየር ማጠር
•በሚተነፍሱበት ጊዜ የደረት ቆዳ ወደውስጥ መግባት
•በህክምና ላይ ሁነው ምልክቶቹ •በሚወስዷቸው መድሀኒቶች አለመመለስ
መድሀኒት የሚወስዱበት ብዛት መጨመር

የአስም ማገርሸት
አስም አገረሸ የሚባለውየአስም ምልክቶች በድንገት ሲባባሱና ለመተንፈስ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲፈጥሩ ነው።
እያንዳንዱ ሰው ወይም አንድ ሰው በተለያየ ጊዜ የተለያየ የአስም ማገርሸት ምልክት ሊኖረው ይችላል ።
ህመሙ እየተባባሰ መሆኑን የሚያቁባቸው ምልክቶች
•ምልክቶች ብዙ ጊዜ የሚመጣና የእለት ከለት እንቅስቃሴዎን/ሰራ የሚያስተጓጉል ከሆነ
•ለመተንፈስ መቸገር፣የደረት ህመም
•ህመሙን ለማስታገስ ከድሮ በተለየ ደጋግመው መድኀኒት መውሰድ ካስፈለገ

የተለያዩ የአስም አይነቶች አሉ
1.የህፃናት አስም፦አስም ብዙ ጊዜ የሚጀምረው በህፃንነት ሲሆን በአማካይ 3 አመት ነው።
አስም በሚነሳበት የተለያየ ጊዜ የተለያየ ምልክት ሊኖረው ይችላል ምልክቶቹም ቀለል ያሉና ለመለየት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ለምሳሌ ፦
በሚጫወቱበት ጊዜ፣በማታ እና በሚስቁበት ጊዜ የሚነሳ ሳል
ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
ከአቻዎቻቸው ጋር ሲጫወቱ ቶሎ መድከም
በደረት ውሰጥ ሚሰማ የፉጨት ድምፅ
2.በአዋቂነት የሚጀምር አስማ
3.ከአለርጅ ጋር የተያያዘ አስማ፦ ይህም የቆሻሻ ፣የአበባ ፣የቤት እንስሳት ቆዳ ብናኝ ሊያስነሳው የሚችል
4.ከስራ ቦታ ጋር የተያያዘ
5.ከእንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ

አስም የሚቀሰቅሱ ነገሮች
•ሳይነስ፣ጉንፋንና ሌሎች የሳንባ ህመሞች
•የአበባ ፣የእንስሳት ቆዳ፣የፈንገስ፣ የአቧራ ብናኞች
•ከባድ ሽታ ያላቸው እንደ ሽቶ፣ አልኮል ፣ለማፅዳት የሚያገለግሉ ፈሳሾች
•የየር ብክለት
•የሲጋራ ጭቀዝቃዛ አየር
•ከባድ ስሜት፦ጭንቀት ፣ድብርት፣ሀዘን
ምግብና መጠጥ •አሳ፣ቆምጣጤ፣ቢራ፣ወይን፣የታሸገ ጭማቂ

ምርመራ
•ስፓይሮሜትር፦ ምንያህል አየር ከሳንባ እንደሚወጣና በምንያህል ፍጥነት እንደሆነ የመመለካ
•ራጅ፣የደም ምርመራ፣የቆዳ አለርጂ ምርመራ

ህክምና
የአስም ህክምና የታካሚውን ሙሉ ተሳትፎ የሚጠይቅ ስለሆነ ከሀኪምወ ጋር በመሆን የህመሙን የመቆጣጠር እቅድ ያውጡ።

1.አስምንን የሚቀሰቅሱ/የሚያስነሱ ነገሮችን ማስወገድ (Avoidance Measures )
•ከድመት፣ከውሻ ጋር ያለውን ንክኪ ያስወግዱ
•አያጭሱ፣ከሚያጨስ ሰው ይራቁ
•የአበባ ብናኝ ፣የቤት ቆሻሻ ብናኝ ያስወግዱ
•ሳኒታይዘር ፣ ሽቶ ያስወግዱ
•ክብደትን መቆጣጠር
•እንቅስቃሴ አዘውትሮ መስራት
•የአተነፋፈስ እንቅስቃሴ መስራት

2.የመድሀኒት ህክምና (pharmacotherapy )
ሁለት አይነት የአስም መድሀኒት ቡድኖች ሲኖሩ በአጭር ጊዜ የአስም ህመም ምልክቶችን የሚያስታግሱና በረጅም ጊዜ የአስም ህመም ለመቆጣጠር የሚረዱ ናቸው።
የሚነፋና በአየር ቧንቧ ተስቦ ለመሄድ የሚሰጡበት መንገድ ገፍተኛ መድሀኒት ወደሳንባ ለማድረስና የጎንዮሽ ጉዳትን ለመከላከል ይረዳል ።
የአስም መድሀኒቶች እንደ ህመሙ የመቆጣጠር መጠን መቀነስ እና መጨመጠር ያለባቸው ሲሆን ከከፍተኛ ተነስቶ እየቀነሱ መሆድ ህመሙን ቀቶሎ ለመቆጣጠር ይረዳል።
ከመድሀኒቶቹ
1.የአየር ቱቦን የሚያሰፍ (Bronchodilators)
2.ስቴሮይድ
3.ቁስለትን የሚቀንሱ (anti-inflammatory )

3.አጋዝ ህክምና (supportive therapy)
ኦክስጅን

የአስም ህመም የሚያስከትላቸው ችግሮች
•ድካም
•ከስራ መስተጓጎል
•የአእምሮ ህመም
•የሳንባ ምች እና ሌሎች የሳንባ በሽታዎች መጨመር
•የተደጋጋሚ ሆስፒታል ህክምና
•የሳንባ ስራ ማቆም

አስም እና ኮቪድ-19
አስም የመተንፈሻ አካል ህመም እንደመሆኑ ምልክቶቹን መቆጣጠር ካልተቻለ ለከባድ የኮሮና በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል ።

ግሩፑ ላይ ያላችሁ ቻናሉን join አድርጉ
https://telegram.me/jossiale2022

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

20 Oct, 12:55


  ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER



#የአልትራሳውንድ_ስልጥጠና (ADVANCE OBSTETRICS ULTRASOUND )

        95% የተግባር የስልጠና

👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን።
በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።

👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ።

➯ #ስልጠናው የሚመለከታችሁ:-
1. ሀኮሞች
2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች
3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች
4. ጤና መኮነኖች

ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Radiologist and Radio technologist  ይሰጣል።
ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ።
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

20 Oct, 12:51


ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY CENTER

#CPD_TRAINING
ከሰኞ ጅምር የምንሰጠው #የCPD ስልጠና #Palliative_Care  ነው። እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
0921785903
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

19 Oct, 17:01


ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY CENTER

#CPD_TRAINING
ከሰኞ ጅምር የምንሰጠው #የCPD ስልጠና #Palliative_Care  ነው። እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
0921785903
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

19 Oct, 16:50


ኢትዮ ሜድካል ትሬኒንግ እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር ለጤና ባለሙያዎች በስልጠና ማዕከሉ አዳራሽ በተመረጡ የCPD ኮርሶች ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና (TOT) ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀመረ። የሚሰጠው ስልጠና  የማሰልጠኛ ተቋማችንን ፅንስ ሀሳብን ጨምሮ የCPD ህግና ደንብን ጠብቆ አስፈላጊ የሆኑ የስልጠና ርዕሶችን እና የስልጠና አሰጣጥ ስነ-ዘዴን ተገንዝበው ሌሎችን ማሰልጠን እንዲችሉ ያለመ እና የሚያስችል ነው። ስልጠናውን ኢትዮ ሜድካል CPD ማዕከል ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር የሚሰጠው ይሆናል።
ስልጠናውን የምትፈልጉ በ0921785903 ላይ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

18 Oct, 11:03


#CPD
#ነገ_ቅዳሜ_ጥቅምት_9 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #RESPECTFUL_MATERNAL _CARE (RMC) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

17 Oct, 07:54


#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_9 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #RESPECTFUL_MATERNAL _CARE (RMC) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

15 Oct, 12:12


#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_9 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #RESPECTFUL_MATERNAL _CARE (RMC) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

15 Oct, 10:35


ሸር ሲያደርጉት ለብዙዎች መልካም እያደረጉ ነው።

#የጨጓራ_ቁስለት
•  በተለምዶ ጨጓራ (የጨጓራ በሽታ) ይባላል። ይህ ችግር የጨጓራና የቀጭን አንጀት የላይኛው ክፍል የውስጥ ግድግዳ በመላጡ ወይም በመቁሰሉ የሚፈጠር ችግር ነዉ።
• እንደሚታወቀው በማንኛውም ሰው ጨጓራ ውስጥ በተፈጥሮ ሀይድሮ ክሎሪክ አሲድ (HCL) የሚባል አደገኛ አሲድ አለ። ይህ አሲድ ማንኛውንም የሰውነት ክፍል ከነካ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል።
•  ጨጓራ የሚባለውም ችግር የሚፈጠረው በተለያየ ምክናየት የጨጓራና የቀጭን አንጀት የውስጥ ግድግዳ በትንሹ ሲላጥ ወይም ሲሸነቆር አሲዱ ግድግዳውን በመጠኑ በመንካቱ ነው።
ይህ አሲድ በሆድ (ጨጓራ) ውስጥ የተገደበ ነው። ወደ ላይ ወደ ጉሮሮም ሆነ ወደ ታች ወደ አንጀት መውረድ አይችልም። ይህ ባይሆን ኑሮ ጉሮሮም ሆነ አንጀት አይኖረንም ነበር። የመበጣጠስ አቅም ስላለው።
•  የጨጓራ ግድግዳንም ቢሆን ከቅንጣት በላይ ታክል ከነካው እራስ እስከመሳትና ደም እስከማስታወክ ያደርሳል። በተፈጥሮ የጨጓራ ግድግዳ ንፍጥ መሳይ ዝልግልግ ፈሳሽ (Mucus) ስለተሸፈነ አሲዱ ግድግዳውን መንካት አይችልም።
#ሁለት አይነት ቁስለት አለ።
• የጨጓራ ቁስለት  እና የቀጭን አንጀት የላይኛው ክፍል ቁስለት ናቸዉ፡፡ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ሁለቱም አይነት ቁስለት ሊኖሩት ይችላሉ። ሁለቱን በሚያሳዩትን ምልክትም መለያየት ይቻላል፡፡ 
#የጨጓራ_ቁስለት_ምልክቶች፡-
•  ህመም ስሜት (ከቁሰለው ቦታ በርቀት ላይ ሊሆን ይችላል)
• ማቅለሽለሽ፣
• ማስታወክ፣
• ሆድ መንፋት፣
•  ቃርና የደረት ማቃጠል ሲሆኑ እየከፋ ሲሄድ ደግሞ ጥቁር ከሰል መሳይ ሰገራ፣ ራስን መሳት፣ ደም የቀላቀለ ትውከት፣ ትንፋሽ ማጠር፣ ድካም፣ ጀርባን ማቃጠልና ውጋት ይከሰታል፡፡
1. የቁስለቱ ዋነኛ ምክንያት ኤች ፓይሎሪ የሚባል ባክተሪያ ነው። ባክቴሪያው የጨጓራንና የቀጭን አንጀት ግድግዳ የሸፈነውን ሽፋን (Mucus) በመቦርቦር አሲዱ በቀላሉ ቀጣዩን ሽፋን እንድያገኘው ያደርጋል።
2. በተጨማሪም የተለያዩ መድሀኒቶች እንደ አስፕሪን፡ አይቡፕሮፊን፡ ነፕሮሲን፡ አሲታሚኖፊን፡ ዋርፋሪንና ሌሎችም መድሀኒቶች በአግባቡ ካልተወሰዱ፣
3.  እድሜ መጨመር፡ በተለይ ከ70 አመት በላይ፣
4. አልኮል ጠጭ መሆን፣
5.  ማጤስና አካላዊ ጉዳት ለቁስለቱ ምክናየቶች ናቸዉ፡፡
#የጨጓራ ቁስለት የሚያነሳሱ ነገሮች፡-
• አመጋገብ፣
• ብስጭትና ንደት
•  መድሀኒቶች
•  ምግብን በስአቱ አለመመገብና የአኖኖር ዘይቤ ናቸዉ፡፡
#የምርመራው_አይነት
•  ከታማሚዎች መረጃ በመሰብሰብ፣
•  በደምና ሰገራ ምርመራ፣
• የባክቴሪያውን መኖር አለመኖር በማየት፣
• ትንፋሽን በመሳሪያ በማየትና ሌሎችም ናቸዉ፡፡
#ህክምናው_ምንድን_ነው?
•  በባለሙያ ከታዩ በኋላ እንደ ህመሙ አይነት፣ ደረጃና ምክናየት ህኮምናው ይሰጣል። የሚታዘዙትም መድሀኒቶቹም ይለያያሉ።
ያልታከመ የጨጓራ በሽታ ከባድ ችግር ሊያስከትል ይችላል።
•  ከፍተኛ ደም መፍሰስ፣
• የደም ቱቦዎች መሸንቆርን ሊያስከትልና ለካንሰርም ሊያጋልጥ ይችላል።
• አለማጤስ፣
•  አለመጠጣት፣
•  አለመበሳጨትና የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል የችግሩን ክብደት በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሱታል።
• ፕሮቲን ምግቦችን በመቀነስ ሀይልና ሙቀት ሰጭ ምግቦችን በመጠቀም የቁስለት ደረጃው እንዳይባባስ ማድረግ እና እንድያገግም ያደርጋል። ምክናየቱም ፕሮቲን የሚፈጨው ጨጓራ ላይ ስለሆነ ያባብሰዋል። ካርቦ ሀይድሬት ደግሞ ጨጓራ ላይ ስለማይፈጭ እረፍት ይሰጣል።
ቴሌግራም ላይ ለማግኘት ከፈለጉ አድራሻችን
https://t.me/jossiale2022 ይሄ ነው።

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

14 Oct, 06:38


#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_9 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #RESPECTFUL_MATERNAL _CARE (RMC) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

12 Oct, 16:50


#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_9 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #RESPECTFUL_MATERNAL _CARE (RMC) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

11 Oct, 12:08


#CPD_ነገ_ጧት_የሚጀምር
#ቅዳሜ_ጥቅምት_2 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

11 Oct, 06:46


"#ልጄ_ምንም_ክብደት_አትጨምርም/አይጨምርም... ጡቴ ስላልበቃው ፎርሙላ ጀመርኩኝ"

ከላይ የተጠቀሱትን እንዲሁም ሌሎች የቤተሰብ ጥያቄዎችን ይረዳ ዘንዳ እስኪ ስለ ልጆች አካላዊ እድገት ከተወለዱ አንስቶ እስከ አመት ያለውን ጀባ ልበላችሁ።

ልክ እንደ ብዙ ወላጆች ፣ ልጅዎ በመደበኛነት እያደገ መሆኑን እያሰቡ ይሆናል። ነገር ግን ፈተና ቢኖረውም የልጅዎን  ዕድገት ከሌሎች ልጆች ጋር ማነጻጸር አይመከርም። እያንዳንዱ ልጅ ግለሰብ ነው እናም በእሱ ወይም በእሱ ፍጥነት ያድጋል።

አንዳንድ ልጆች ትልቅ ናቸው ፣ አንዳንድ ልጆች ትንሽ ናቸው። በእርግጠኝነት ጤናማ የእድገት ደረጃዎች አሉ። እድገቱ በብዙ ሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ሁሉም ሰው ተመሳሳይ ንድፍ አይደለም።

በመጀመሪያው አመት ክብደትን እና ቁመትን ደረጃዎች እነሆ። ነገር ግን ያስታውሱ ልጅዎ ከነዚህ አማካኝ ልኬቶች ትንሽ ወይም ትልቁ ቢሆን ይህ የተለመደ አይደለም ማለት አይደለም።

የልጅዎን አካላዊ እድገት እንዴት ነው የምንከታተለው?

የዓለም ጤና ድርጅት እና ሲዲሲ የዕድገት ሰንጠረዥ
እነዚ የእድገት ሰንጠረዥ  በጊዜ ሂደት የህጻናትን እድገት ለመከታተል የሚረዱ መሳሪያዎች ናቸው። የልጅዎን ቁመት እና ክብደት ጨምሮ ብዙ ነገሮች የጂን, የአመጋገብና የእንቅስቃሴ ደረጃን ይጨምራሉ። ጤናማ ህፃናት በ 5 ኛ መቶኛ እና በ95ኛ መቶኛ መቶኛ ውስጥ ይገኛሉ።

የዓለም ጤና ድርጅት እና ሲዲሲ የዕድገት ሰንጠረዥ
ሁሉም የእድገት ሰንጠረዦች ተመሳሳይ አይደሉም። የCDC የእድገት ሰንጠረዦች ማጣቀሻዎች እና ልጆች በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ እንዴት እንደሚያድጉ ያሳያሉ። አብዛኛዎቹ  ጤናማ ሕፃናት ሲወለዱ ከ2.5 እስከ 4 ኪሎ ግራም  ይመዝናሉ።

የልጆችን የውልደት ክብደት ከሚወስኑ ነገሮች ጥቂቶቹ :
- ያለጊዜው የተወለዱ ህፃናት በተለምዶ አነስ ያሉ ናቸው,
- ማጨስ ያጠቡ እናቶች አነስ አነስ ያሉ ህጻናት ይኖሩታል.
- በእርግዝና ወቅት የስኳር በሽታ
- በእርግዝና ጊዜ የአመጋገብ ሁኔታ
- የቤተሰብ ታሪክ- አንዳንድ ህጻናት የተወለዱት ትናንሽ ወይም ትላልቅ ናቸው እናም በቤተሰቡ ውስጥ ብቻ ሊሄድ ይችላል
- ጾታ በአማካይ አዲስ የተወለዱ ሕጻናት ሴቶች ከወንዶች ከወንዶች ያነሱ ናቸው

በመጀመሪያዎቹ ጥቂት የህይወት ቀናት 14 ቀናት  ጨቅላ ሕፃናትከ 10 እስከ 14 %  ክብደት መቀነስ የተለመደ ነው ፤ ነገር ግን ከሁለት ሳምንትበኃላ በየቀኑ ክብደታቸው ይጨምራል።

ጤነኛ ልጅ የሆነ እና በበቂ የእናት ወተት ያገኘ ልጅ  በየቀኑ ምን ያክል መጨመር አለባቸው?

አማካኝ የልጆች ክብደት ርዝመት (ቁመት) የራስ ቅል እድገት ወራዊ እድገት

አማካኝ የቀን ክብደት ጭማሪ በግራም

እድሜ በወር  - አማካኝ የቀን ክብደት ጭማሪ በግራም
ከ 0 እስከ 3 .... 30
ከ 3 እስከ 6 .... 20
ከ 6 እስከ 9 .... 15
ከ 9 እስከ 12 ....12

ወራዊ አማካኝ የልጆች ርዝመት (ቁመት) በሴንቲ ሜትር

እድሜ በወር - ወራዊ አማካኝ የልጆች ርዝመት በሴንቲ ሜትር
ከ 0 እስከ 3   ......... 3.5
ከ 3 እስከ 6   ......... 2.0 
ከ 6 እስከ 9   ......... 1.5
ከ 9 እስከ 12 ......... 1.2

ወራዊ አማካኝ የልጆች የራስ ቅል እድገት በሴንቲ ሜትር

እድሜ በወር - ወራዊ አማካኝ የልጆች የራስ ቅል እድገት በሴንቲ ሜትር
ከ 0 እስከ 3   .........  2
ከ 3 እስከ 6    ......... 1
ከ 6 እስከ 9   ......... 0.5
ከ 9 እስከ 12  .........0.5

ይህ ማለት የልጆች ክብደት ሲወለዱ የነበራቸውን እጥፍ የሚሆነዉ ወደ 5 ወይም 6 ወር ሲሆናቸዉ እና አንድ አመት ሲሆናቸዉ 3 እጥፍ ይሆናል። ለምሳሌ ሲወለድ 3 ኪሎ የሆነ ልጅ ወደ 6 ወር ሲሆነው 6 ኪሎ ሲሆነው አንድ አመት ላይ 9 ኪሎ ይሆናል እንደማለት ነው።

ልጆች ግላዊ ናቸው። እነሱ በተለያየ ፍጥነትደረጃ  ያድጋሉ. ወንድሞችና እህቶች ቢሆኑም እንኳ አንዱን ልጅ ከሌላው ጋር ማወዳደር አስቸጋሪ ነው።

ልጅዎን ከሌሎች ልጆች ጋር ሲመለከቱ ፣ ልጅዎ ከእሱ ይልቅ ትንሽ ነው ብሎ ካሰቡ ወይም በዕድሜው  ላይ ከሚያስችለው በላይ ክብደት ያለው ነው ብለው ካሰቡ ሊፈሩ ይችላሉ። ፍራቻዎትን ለማቃለል እና ልጅዎ እንደተጠበቀው እየጨመረ መሆኑን እርግጠኛ ለማድረግ የሚያስችሎት ቀላል መንገድ አለ። የጤና እንክብካቤ አቅራቢዎ የሚሰጠውን ጤናማ ልጅ ጉብኝት መደበኛውን መርሃ ግብር መከተል ብቻ ነው።

አንብበው ሲጨርሱ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉት
መልካሙን ሁሉ ተመኘው
ዶክተር መሐመድ በሽር የህፃናት ሐኪም

https://t.me/jossiale2022

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

10 Oct, 05:30


#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_2 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) Or #Child_Growth_and_Development እንደሚሆን እናሳውቃለን።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

09 Oct, 08:04


#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_2 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) Or #Child_Growth_and_Development እንደሚሆን እናሳውቃለን።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc 👉

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

07 Oct, 11:40


💢2nd Round💢

Advanced Obstetrics Ultrasound CPD Course
⭕️ ጥቅምት 4: 2017⭕️

👨‍🎓New Graduates and All MRTs who are interested to excel their  Obstetrics Ultrasound Skill will be welcome !

🪩Exclusive One -on - one Mentorship

🛡90%Practical On hand Sessions

📜15CEU  with standard accredited Certificate

Contents
🔹scanning Techniques
🔹Detail Targeted Anatomy
🔹Identification of Major Congenital Abnormalities
🔹Doppler utilization for Fetal Growth monitoring
🔹standard Report writing



To Register Call
📲👉 0921 78 59 03
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
To Discuss Course Detail Contact

📲 +251 96 114 2044
📲+251 913 23 05 01
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

07 Oct, 07:41


#CPD_ማክሰኞ_የሚጀምር

#ማክሰኞ_መስከረም _28 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ወይም #Infection_Prevention and control ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

06 Oct, 16:25


መካንነት

      📌🧬መካንነት ምንድነው?

       ☑️♦️ በአጠቃላይ መካንነት ከአንድ አመት (ወይም ከዚያ በላይ) ጥንዶች አብረው እየኖሩ ምንም አይነት የወሊድ መከላከያ ሳይጠቀሙ ግንኙነት እያደሰጉ  እርግዝና አለመኖር ተብሎ ይገለጻል። (እድሜዎ ከ35 በላይ ከሆነ ከ6 ወራት ሙከራ በኋላ ምርመራ ይመከራል)። 40 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች,  ፈጣን ምርመራ እና ህክምና ማዘዝ አስፈላጊ ነው።

     ☑️♦️15% የሚደርሱ ጥንዶች ላይ ይከሰታል። በአለም አቀፍ ደረጃ 48 ሚሊዮን ጥንዶች ከመካንነት ጋር እንደሚኖሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
       
     ☑️♦️ በሴቶች ላይ ያለው የመራባት መጠን ከእድሜ ጋር እየቀነሰ እንደሚሄድ ስለሚታወቅ፣ አንዳንድ ባለሞያወች ከ6 ወራት ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ ዕድሜያቸው 35 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶችን ይመረምራሉ እና ያክማሉ።

              📌🧬መካንነት የሴት ችግር ብቻ ነው?

    ☑️♦️አይ፣ መካንነት ሁሌም የሴት ችግር አይደለም። ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ለመካንነት አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።

      ☑️♦️መካንነት በወንድ ምክንያቶች, በሴት ምክንያቶች, በወንድ እና በሴት ምክንያቶች ጥምር ወይም ያልተገለፀ ሊሆን ይችላል።  ለሴቶች እና ለወንዶች ግን እንደ ማጨስ፣ ከመጠን በላይ አልኮል መጠጣት፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና ለአካባቢ ብክለት መጋለጥ ያሉ የአካባቢ እና የአኗኗር ዘይቤዎች ከዝቅተኛ የወሊድ መጠን ጋር ተያዥነት አላቸው።

            📌🧬የመካንነት ምርመራ ምንድን ነው?

     ☑️♦️የመካንነት ምርመራ እርስዎ እና የትዳር ጓደኛዎን ያካትታል። መንስኤ ከተገኘ, ህክምና ሊቻል ይችላል። በብዙ አጋጣሚዎች መሃንነት ምንም ምክንያት ባይገኝም በተሳካ ሁኔታ ሊታከም ይችላል።

      ☑️♦️በመነሻ የሕክምና ታሪክን መመርመር እና የአካል ምርመራ ማድረገ ያስፈልጋል። ለሴት አጋርዎ፣ ምርመራዎች በእንቁላል ክምችት፣ በእንቁላል ተግባር እና የመራቢያ አካል መዋቅር ላይ ያተኩራሉ።

       ☑️♦️የመራቢያ አካላት ምስል በመውለድ ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ ሁኔታዎች ላይ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል። በኢሜጂንግ ዘዴዎች የቱብል ፐቲንሲ እና የፔልቪክ ፓቶሎጂን መለየት እና የእንቁላልን ክምችት መገምገም ይችላሉ።

      ☑️♦️ወንድ ከ40-50% ጥንዶች ውስጥ የመካንነት መንስኤ ነው። የወንድ አጋርን የህክምና ታሪክ ማግኘት እና የዘር ምርመራን ማዘዝ ግድ የላል።

     ☑️♦️ ምክንያቱ ያልታወቀ መሃንነት እስከ 30% በሚሆኑ መካን ጥንዶች ላይ ሊታይ ይችላል።
ቢያንስ, እነዚህ ታካሚዎች ዘር ማፍራት እንቁላል መፍጠር መቻል፣ normal ቱብል ፐቲንሲ  እና የወንድ የዘር ፈሳሽ ማስረጃ ሊኖራቸው ይገባል።

         📌🧬የሴት ምክንያት መካንነት

    ☑️♦️የመካንነት መንስኤ ሊሆኑ ከሚችሉ ምክንያቶች ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች ጨምሮ አጠቃላይ የሕክምና ታሪክ ከታካሚ እና አጋር ሊገኝ ይገባል። በተጨማሪም የአካል ምርመራ እና ተጨማሪ ምርመራዎች መደረግ ይኖርበታል።

                ታሪክ(History)

ከታካሚው ማወቅ የሚገባን ቁልፍ መረጃወች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
  🔹 የመካንነት ቆይታ እና ከዚህ በፊት የተደረጉ
        ግምገማዎች እና ህክምና ውጤቶች
  🔹 የወር አበባ ታሪክ (በወር አበባ ላይ ያለውን
        ዕድሜ ጨምሮ, የዑደት ጊዜ, ርዝመት እና
        ባህሪያት, (ከወር አበባ በፊት መጠነኛ 
        ምልክቶች እና ለውጦች) መኖር, እና የ
        dysmenorrhea መኖር እና ክብደት)
  🔹 የእርግዝና ታሪክ
  🔹 ቀደም ሲል የነበሩ የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች
  🔹 በሆድ እና በማህፀን ውስጥ ባሉ ሂደቶች ላይ
        ያተኮረ  ቀዶ ጥገና ከነበረ
  🔹 የማኅጸን ሕክምና ታሪክ (ለምሳሌ፣ ከዳሌው
        ኢንፍላማቶሪ ኢንፌክሽን፣ በግብረ ሥጋ
        ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች፣
         ኢንዶሜሪዮሲስ፣ የማህፀን እጢ)
   🔹 አልኮልን እና አደንዛዥ ዕፅ ወይም ህገወጥ 
         መድሃኒቶችን  መጠቀም

                 የአካል ምርመራ

      ☑️♦️በሴት ጓደኛ ላይ ያነጣጠረ የአካል ምርመራ በአስፈላጊ ምልክቶች ላይ በማተኮር እና የታይሮይድ, የጡት እና የዳሌ ምርመራን ያካትታል።

ምርመራወቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
    🔹 የሰውነት ክብደት, የደም ግፊት እና የልብ ምት
    🔹 የታይሮይድ ዕጢ መኔር
  
           ሕክምናው

🔹በሆርሞን ማስተካከል የሚቻለውን በ ሆርሞን
     ማስተካከል
🔹እንቁላሎች እንዲመረቱ  መድሃኒት
     መስጠት(ovulation induction)
🔹የተደፈኑትን ቲዩብች ለይቶ መክፈት
     (laparascopic surgery)
🔹በኦፕሪሽን የማይስተካከል ከሆነ በልዩ ሕክምና
     ጽንሱን ማህጸን ውስጥ ማስቀመጥ(IVF)
    -የወንድ ዘር እና እንቁላል ከሰው አካል ውጭ
     በማራበት በቴክኖሎጂ የታገዘ የመራቢያ አይነት
      ነው።
🔹የወንድ የዘር ፍሬን የሚያጠቁ ንጥረ-ነገሮች ካሉ
     እነሱን አልፎ እንዲገባ የማድረግ ዘዴን
     መጠቀም(IUI)።
🔹እንቁላል ከሌላ ሰው በመውሰድ የሚደረግ
     ሕክምና

❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ ለሌላውም እንዲደርስ #share ያድርጉት

ዶ/ር አንዱአለም ዘገዬ ( Obstetrician and gynecologist )
https://t.me/jossiale2022

10,687

subscribers

1,461

photos

72

videos