ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

@infaq1


ይህ የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነዉ።
.
More Channels👇
#YouTube
https://youtube.com/channel/UCC2e38urWD-SV244FuSnivg
.
ለአስተያየትዎ ወይም የሚሰሩ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ_
@Fuadi1

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

20 Sep, 15:26


ውልደት ا
.
አለምን ውጧት ድቅድቅ ጨለማ፣
መሀይምነት ጠፍሮ ይዟት በፅኑ ታማ፣
የክህደት ድር ክፋት ተብትቧት፣
ተጠልቶ ረክሶ እውነት,ሰውነት፣
ጀሊል አወጀ...የብርሃን ቀመር፣
ገፁን ለወጠ መኽሉቅ በሞላ,በአንዲት ጀንበር።🌥

ነበረችና ውብ ንፁህ ቁጥብ፣
ባህሪዋ ቀና የሞላት አደብ፣
ከሁሉ እንስት ለይቶ ጀሊል
አጎናፀፋት...
የኸልቁን ራህመት ነመፀነስ ድል!
ነቢን ወለደች እናትዎ አሚና አገራው ምጧን፣
አብሯቸው ወጣ ሻምን ያበራ ፈንጣቂ ብርሀን፤
ዶግ አመድ ሆነ የ1000 አመቱ የመጁስ እሳት፣
አንባርቆ ጮኸ ተብከነከነ ኢብሊስ በንዴት😡

እምነት ደመቀ ውሸት ፈዘዘ፣
ጥሩነት ጎላ ክህደት በለዘ፣
ምድር ታደለች..!
የፍጡሩን ፈርጥ የሰው አይነታ፣
የጀሊል ራህመት
ፈሰሰ በአለም ያለ ልኬታ፣
እርጋታ ሰላም ፍቅር ያዘለ ንፋስ ነፈሰ፣
የብርሀን ደባብ አየሩን ሞላው ፍትህ ነገሰ!
ነፍሶች ለበሱ የብርሃን ካባ በተቅዋ አጌጡ፣
ልቦች ተገኙ ከጌታቸው ጋር ደስታን መረጡ!❤️‍🩹
.
✍️አፍራህ ሁሴን
.
#ኢንፋቅ

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

17 Sep, 12:40


የ12 ወራት ጉዞ
New Video on Youtube
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
.
.
https://youtu.be/GugeHVQK41U?si=6WSOrmUPxGV6B9w9

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

17 Sep, 06:42


#50_አይታሞች
#ቀና_ልብ
#ኢንፋቅ

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

17 Sep, 06:42


#50_አይታሞች
.
ለ2017 የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ ማሟላት ለማይችሉና አቅማቸዉ ለማይፈቅድ #50_አይታሞች የደብተር እደላ ተጀምሯል።
.
እርሶም የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ ሆነዉ በነገ ተስፋዎቻችን ፊት ላይ ደስታን ይዝሩ፣ አለን እንበላቸዉ።
.
አካዉንት፦ 1000454663822 /CBE/
በአካል ለመስጠት፦ ሰዒድ ያሲን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ, ቢ.ቁ. 516...እንዲሁም ያሉበት መጥተን እንቀበላለን።
.
#ቀና_ልብ
#ኢንፋቅ

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

15 Sep, 14:54


#50_አይታሞች
.
- ደብተሮች
- እስክሪብቶ
- እርሳስ
- ቦርሳ...እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ የትምህርት ቁሳቁሶች
.
አካዉንት፦ 1000454663822 /CBE/
በአካል ለመስጠት፦ ሰዒድ ያሲን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ, ቢ.ቁ. 516...እንዲሁም ያሉበት መጥተን እንቀበላለን።
.
#ቀና_ልብ
#ኢንፋቅ

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

09 Sep, 13:11


#50_አይታሞች
.
ለ2017 የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ ማሟላት የማይችሉና አቅማቸዉ የማይፈቅድ #50_አይታሞችን ለማስደሰትና የመማሪያ ቁሳቁሶቻቸዉን ለማሟላት የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የመማሪያ ቁሳቁስ ማሰባሰብ ዘመቻ ጀሞሯል።
.
እርሶም የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ ሆነዉ በነገ ተስፋዎቻችን ፊት ላይ ደስታን ይዝሩ፣ አለን እንበላቸዉ።
.
አካዉንት፦ 1000454663822 /CBE/
በአካል ለመስጠት፦ ሰዒድ ያሲን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ, ቢ.ቁ. 516...እንዲሁም ያሉበት መጥተን እንቀበላለን።
.
#ቀና_ልብ
#ኢንፋቅ

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

07 Sep, 09:15


#50
.
የመማሪያ ቁሳቁስ የማሰባሰብ ዘመቻ
#በቅርብ_ቀን
#ኢንፋቅ_ዚያራ

ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

06 Sep, 06:27


وَلِرَبِّكَ فَاصْبِرْ
ለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡
(ሱረቱል ሙደሲር 74:7)
.
.
#መልካም_ጁምዓ
#ኢንፋቅ