ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

@habesha_beer_ethiopia


ይህ የሐበሻ ቢራ ቴሌግራም ቻናል ነው።

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

22 Oct, 17:19


ህዳር 07 የት ናችሁ?
እልል ብለን ተዘጋጅተናል!


#እልልያልኩሐበሻ #እልልያለህዳር

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

18 Oct, 17:51


ዝግጁ ናችሁ?

#እልልያልኩሐበሻ #ህዳር7

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

17 Oct, 14:34


እልል ያለ የቢራ ፌስቲቫል ነገ በቤስት ዌስተርን ሆቴል ከ 11 ሰዓት ጀምሮ።

#እልልያለoctoberfest2024 #octoberfest2024 #እልልያልኩሐበሻ

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

26 Sep, 14:52


እልል ያለ በዓል ይሁንልን!

#እልልያልኩሐበሻ #እልልያለበዓል #elelyalkuhabesha

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

25 Sep, 20:03


ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የምትታወቅበትን የቆዳ ውጢቶች እልል ባለ መንገድ ከሚከውኑት @Sabawiyan_leather1 ጋር እናስተዋውቃችሁ!

#እልልያለDesign #እልልያለleather #እልልያልኩሐበሻ

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

10 Sep, 19:20


🌼እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን!🌼

አዲሱ ዓመት እስካሁን ያላሳካችሁትን ሁሉ የምታሳኩበት እልል ያለ ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

🌼መልካም አዲስ ዓመት!🌼

#እልልያልኩሐበሻ #እልልያለአዲስዓመት #እልልያለ2017

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

03 Aug, 08:06


የመጀመሪያውን ሜዳልያ ለኢትዮጵያ ያስገኘው ጀግና ...... እልል ያለ ድል
#Habesha #Beer #እልልያለሐበሻ

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

11 Jul, 08:24


እልል ያሉ የሙዚቃ ምሽቶች ዛሬ በካንቫስ ላውንጅ እና ሬስቶራንት እና በፋድ ዞን!!!

#እልልያለሐበሻ #Habesha #Beer #Music #Events

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

07 Jul, 05:06


እልል ያለ ድባብ እሁድ በናክሮስ ። አስደማሚ የሙዚቃ ስራቸውን ከሚያቀርቡ ድምጻዊያን ጋር ምርጥዬ ምሽት ታሳልፋላችሁ!

#እልልያለሐበሻ #Habesha #Beer #Music #Events

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

06 Jul, 15:24


የኢትዮጲያ ዋንጫ እልል ብሏል! ከጓደኞቻችሁ ጋር ቀዝቃዛ ሐበሻ ይዛችሁ ምርጥ ጨዋታ ኮምኩሙ!

#HabeshaBeer #Football #ኢትዮጲያቡና #እልልያለኩሐበሻ

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

06 Jul, 05:44


ቤስት ዌስተርን ድባቡን እልል አርጎ እየጠበቃችሁ ነው! ቅዳሜ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በገራሚ መንገድ ከሚጫወቱ ድምጻውያን ጋር ያማረ ጊዜ እናሳልፋለን!
#እልልያለሐበሻ #HabeshaBeer #Events

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

29 Jun, 11:47


እልል ያለ የፋሽን ምሽት ቅዳሜ በአትሞስፌር ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ!
#Habesha #Beer #እልልያለሐበሻ #Events #Atmosphere

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

29 Jun, 03:56


እልል ያለ ድባብ ፤ እምር ያለ ምሽት!  ቅዳሜ ቤስት ዌስተርን ብትከሰቱ ምርጥዬ የሙዚቃ ምሽት ይጠብቃችኋል!

#እልልያለሐበሻ #HabeshaBeer #Music #Events

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

23 Jun, 20:56


https://vm.tiktok.com/ZMrjKRASk/

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

23 Jun, 20:55


ይህንን ገፅ ፎሎው ላይክ ኮፒሊንክ በማድረግ እልል ያለ ሀበሻ ቲክቶክ ፔጅ ቤተሰብ ይሁኑ

ሐበሻ ቢራ Habesha Beer

22 Jun, 13:45


እልል ያለ ድባብ ፤ እምር ያለ ምሽት!  እሁድ ናክሮስ ብትከሰቱ ምርጥዬ የሙዚቃ ምሽት ይጠብቃችኋል!

#Habesha #Beer #Music #እልልያለሐበሻ #Events