🎥CTE Academy Video Library

@cte_avl


ይህ ቻናል ለአማርኛ ተማሪዎች ታስቦ በቀጥታ ከBabypips ድህረገፅ ኮርስ ላይ የተተረጎሙ እና ተጨማሪ ማብራሪያዎች
ከነተግባራዊ ምሳሌዎቻቸው የትሬዲንግ ቲዎሪ ገለፃ የሚደረጉባቸው ቪዲዮዎች በክፍል በክፍል ተከፋፍለው ለማስተማሪያነት የቀረቡበትና ምንም ክፍያም የማይጠየቅበት የCTE™ ኮሚዩኒቲ ነፃ የማስተማሪያ ቻናል ነው። መልካም እውቀትን የመገብየት ጊዜ🙏✌️💚💛❤️