1ኛ. አሁን ከምሽቱ 1:20 ጀምሮ በደብረማርቆስ ከተማ ዉስጥ የከተማ አስተዳደሩ እንዲሁም የዞን አመራር የካቢኒ አባላት እና የመከላከያ ጀነራሎች በጥምረት በመሆኑ ወይይት በሚል የጭንቀት ስብሰባ እያደረጉ ነው። የዚህ ስብሰባ የመጨረሻ ዉሳኔም በአይነ ቁረኛ እየተከታተልን ነው።
2ኛ. ዛሬ በተለያዩ የጎጃም አካባቢዎች ንፁሃን ሰላባ ያደረጉ የድሮን ጥቃቶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ጠንክረው ዉለዋል። በነገው እለትም ይቀጥላል የሚል ግምት አለን። ለዚህ ዋናኛ ምክንያታቸው ከሀሙስ ጀምሮ ከእየወረዳዉ የተዉጣጣ የብልፅግና መዋቅር አባላት ባህርዳር ላይ ለተከታታይ 10 ቀን ስብሰባ ተጠርተዋል። ይህንን አጀንዳ ያለምንም የኬላ ፍተሻ ለማለፍ አገዛዙ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶችን በህዝባችን ላይ እየፈጸመ አጀንዳ በመስጠት የስብሰባ ተካፋዮች ዘደ ባህርዳር እንዲገቡ ስለሚፈልግ ጭምር ነዉ። ስለሆነ ነገን ጨምሮ በሚደረጊ የኬላ ፍተሻዎች ላይ የአማራ ፋኖ በጎጃም አባላት ጥንቃቄ እንድታደርጉ አሳስባለሁ።
የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ ሀላፊ
መ/አለቃ አበበ ሰዉመሆን