Assosa University

@assosauniversity_official

This is an official telegram channel for Assosa University.

Assosa University

18 Sep, 14:42

ማስታወቂያ
****
ለዩኒቨርሲቲዉ ነባር ተማሪዎች በመሉ

Assosa University

04 Aug, 22:54

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደረሰዉ የመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸዉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን 500,000ብር ለመደገፍ ወስኗል።

Dr Kemal Abdurahim $Dr Abdlmuhsin Hassen Alajib 🙏

Assosa University

06 Jun, 16:04

ክፍት የሥራ መደብ ለውስጥ ተወዳዳሪዎች ፣
ማስታወቂያውን ይመልከቱ።

ግንቦት 29/2016 ዓ.ም
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ / Assosa University Public and International Relations Executive
Face book: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficial
Telegram: https://t.me/assosauniversity_official
Website: https://www.asu.edu.et
Email: [email protected]
PoBox 18

Assosa University

01 Jun, 13:24

በባህላዊ መድኃኒት እና ህክምና ማበልፀግ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተካሄደ ይገኛል። የውይይቱ ዋና ዓላማ ባህላዊ ህክምናን በማበልፀግ ከዘመናዊ ህክምና ጋር በቅንጅት መጠቀም ስለሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከር ሲሆን በውይይቱ መጨረሻ የባህላዊ ህክምና ማህበር በክልሉ ይመሠረታል ተብሎ ይጠበቃል።
መድረኩ ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነዉ።

A workshop focused on Traditional Medicine is underway at the University. The theme of the workshop is to discuss on the untapped traditional medicinal knowledge of the society as part of indigenous knowledge and to work to pave ways on how to use traditional medicine in line with modern medicine.

ግንቦት 24/2016 ዓ.ም
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ / Assosa University Public and International Relations Executive
Face book: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficial
Telegram: https://t.me/assosauniversity_official
Website: https://www.asu.edu.et
Email: [email protected]
PoBox 18

Assosa University

30 May, 14:31

ማስታወቂያ
ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ይመለከታል
በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተናን በድጋሜ ለምትወስዱ ተፈታኞች፡-
1. በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ የነበረ እና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለምትፈልጉ እና፣

2. ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት የሕግ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያለገኛችሁ አሁን በድጋሚ ለመውሰድ ለምትፈልጉና ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞው ዩኒቨርስቲያችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላችሁ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
• ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
• በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈተናችሁ የማለፊያ ውጤት ያልመጣላችሁ አሁን በድጋሜ መፈተን ለምትፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ብቻ የምትፈጽሙ ይሆናል፡፡
• ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጣችሁ በድጋሜ ለመፈተን የምትፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያችሁ መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ ስካን ኮፒ በማድረግ በ[email protected] ኢሜል አድራሻ እንድትልኩ እናሳውቃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር

Assosa University

30 May, 10:31

ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ሞዴል የመዉጫ ፈተና (Model Exit Exam) እየተሰጠ ይገኛል።

ግንቦት 22/2016 ዓ.ም
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ / Assosa University Public and International Relations Executive
Face book: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficial
Telegram: https://t.me/assosauniversity_official
Website: https://www.asu.edu.et
Email: [email protected]
PoBox 18

Assosa University

29 May, 18:04

A preliminary discussion held to establish center of excellence for marble processing at Assosa
//
The University's Vice President for Research and Technology Transfer held a discussion today with the Ethiopian Mining Industry Development Institute on the way of establishing center of excellence for marble processing at Assosa. The center is planned to be established in collaboration with Italian Embassy.

Establishing the center of excellence for marble processing was said crucial for long-term competitiveness, innovation, and growth of the country's marble processing industry. It is also believed that the center will serve as a hub for training and skill development for students , faculties as well as for workers across the marble supply chain.

29 May, 2024 GC
Assosa University Public and International Relations Executive
Face book: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficial
Telegram: https://t.me/assosauniversity_official
Website: https://www.asu.edu.et
Email: [email protected]
PoBox 18

Assosa University

29 May, 17:53

በዩኒቨርሲቲው አዲስ መለያ (ሪብራንድንግ) ላይ ውይይት ተካሄደ
//
(ግንቦት 20/2016 ዓ.ም)
የዩኒቨርሲቲዎችን አዲሱ ተልዕኮ ልየታ መሠረት በማድረግ ደረጃውን የጠበቀ የዩኒቨርሲቲውን አዲስ መለያ ሥራ (ሪብራንድንግ) ለማሠራት ግብዓት የማሰባሰብ ውይይት ተካሄዷል።

ግብዓት የማሰባሰቡ ሥራ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና ነባር ምሁራን እንዲሁም የመለያ ሥራውን የሚያከናውን ሥራ ተቋራጭ በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው አሁን ከደረሰበት አቋም እና አዲሱን ተልዕኮ መሠረት ያደረጉ የመለያ ሥራዎች እንዲሠሩ የመነሻ ግብዓቶች ተሰባስቧል።

ግንቦት 21/2016 ዓ.ም