AUPG 2015 ENTRY

@admaspg2015


Admas University SPGS

AUPG 2015 ENTRY

22 Oct, 09:30


Dear Students,

This document is titled "Thesis Title Submission" and serves to facilitate the submission of your thesis research titles required for the attainment of your Master’s Degree. You are requested to complete the required information meticulously and to submit three (3) titles reflecting your area of specialization and your preferred order of priority till November 14/2024. Please click the link:

https://docs.google.com/forms/d/1BE6BO345Mk2G-IGGCb1PFIT9JJOYawfPpt4nVR1NXPk/edit

AUPG 2015 ENTRY

17 Oct, 11:02


Subject: Invitation to Online Meeting

Dear Students,

We are pleased to inform you that the university will host an online meeting to discuss important topics related to Teaching and Learning, as well as Thesis Title and Proposal Preparation. This meeting is intended for all 3rd-year extension and 2nd-year regular students.

Date: Saturday, October 19, 2024
Time: 4:30 Local Time Morning

Please join us using the Google Meeting link provided below.
https://calendar.app.google/AwXDUKvMi4BrJ2vG9

Best regards,
Admas University
School of Postgraduate Studies

AUPG 2015 ENTRY

24 Sep, 12:06


የቀን ማስተካከያ ስለተደረገበት፡ የሚመለከታችሁ ተማሪዎች እስከ ተጠቀሰው ቀን ቴሲሳችሁ እንድታስገቡ ይሁን።

AUPG 2015 ENTRY

24 Sep, 12:04


AUPG 2015 ENTRY pinned «ቀን፡- መስከረም 10/2017 ዓ.ም ለሚመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ ቴሲስ ተመዝግባችሁ አማካሪ መምህር ተመድቦላችሁ እስካሁን ቴሲስ ያላስገባችሁ እንዲሁም ምንም አይነት የኮርስ ችግር የሌለባችሁ እና አማካይ ውጤት ከ3 ነጥብ በላይ ያላችሁ ተማሪዎች በተመደቡላችሁ አማካሪ መምህራን በኩል በማጸደቅ፣ የመጨረሻ የቴሲስ ረቂቅ በሁለት ኮፒ እና በአንድ…»

AUPG 2015 ENTRY

23 Sep, 08:35


AcFn

AUPG 2015 ENTRY

23 Sep, 08:35


PM

AUPG 2015 ENTRY

23 Sep, 08:35


MBA

AUPG 2015 ENTRY

23 Sep, 07:39


FINAL SCHEDULE

AUPG 2015 ENTRY

20 Sep, 09:47


ቀን፡- መስከረም 10/2017 ዓ.ም

ለሚመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ቴሲስ ተመዝግባችሁ አማካሪ መምህር ተመድቦላችሁ እስካሁን ቴሲስ ያላስገባችሁ እንዲሁም ምንም አይነት የኮርስ ችግር የሌለባችሁ እና አማካይ ውጤት ከ3 ነጥብ በላይ ያላችሁ ተማሪዎች በተመደቡላችሁ አማካሪ መምህራን በኩል በማጸደቅ፣ የመጨረሻ የቴሲስ ረቂቅ በሁለት ኮፒ እና በአንድ ሲዲ ለየካምፓሳችሁ ሬጅስትራር ቢሮ እስከ መስከረም 18/2017 ዓ. ም እንድታስገቡ እና ለቴሲስ ዲፈንስ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳውቃለን፡፡

#ማሳሰቢያ፡- ከአንድ በላይ "C" ውጤት ወይም ከሁለት በላይ "C+" ውጤት ወይም በአንድ ላይ "C" እና "C+" ውጤት ያለው ተማሪ ቴሲስ ማስገባት አይችልም፡፡ ስለሆነም ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡

ድህረ-ምረቃ ትም/ት ቤት
አድማስ ዩኒቨርሲቲ

AUPG 2015 ENTRY

20 Sep, 09:15


#YEAR_III_SEMESTER_I_SCHEDULE_EXTENSION

AUPG 2015 ENTRY

13 Sep, 08:18


To all students of our esteemed University,

The academic calendar for the year 2024/25 (2017 ዓ.ም) has been officially approved by the university senate. We kindly request your adherence to the scheduled dates of all academic activities. We trust that this academic year will be marked by significant achievements in your pursuit of academic excellence.

AUPG 2015 ENTRY

06 Sep, 12:17


https://www.facebook.com/share/p/ckApksxkecKzvvJD/?mibextid=xfxF2i

AUPG 2015 ENTRY

04 Sep, 15:11


[04/09, 18:06] Admas Dr. Molla President: Update

NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ

► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ።

► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው።

► የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው።

Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች፦

1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ
2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ
3. የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ
4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት
5. የተፈታኝ ፎቶ።

ሁሉም ተፈታኞች Pass Card Print አድርገው ወደፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባቸዋል።

ፈተናውን ለመስጠት የተቀደው ነሐሴ 30 እና ጳጉሜን 1/2026 ዓ.ም ሲሆን፤ ለውጦች ካሉ በዚሁ ላይ እንደሚገለፁ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። #MoE

@tikvahuniversity
[04/09, 18:06] Admas Dr. Molla President: ቀን፡ 29/12/2016 ዓ.ም

ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን እንደ ፈተና ማዕከል ለመረጣችሁ የ ‘NGAT’ ተፈታኞች በሙሉ
ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 01/ 2016 ዓ.ም ድረስ በመላው ሀገሪቱ ይሰጣል ተብሎ በእቅድ የተያዘው የ “NGAT’ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ጣቢያነት ለመረጣችሁ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው ጊዜ የተለወጠ መሆኑን እያሳወቅን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ ሆኖ በሌሎች የፈተና ጣቢያዎች (ዩኒቨርሲቲዎች) ፈተናውን ለመውሰድ ያመለከታችሁ በሙሉ ፈተናው በተያዘው ዕቅድ መሰረት ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከ8:00 (ከስምንት ሰዓት) ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር

AUPG 2015 ENTRY

31 Aug, 10:28


Admas University Vacancies
Apply if you are interested even from non-educational sector employees if you arrange time of your work.

AUPG 2015 ENTRY

31 Aug, 06:14


በተለያየ ምክንያት ማጠቃለያ ፈተና ያመለጣችሁ ተማሪዎች ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱ ቀናት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

AUPG 2015 ENTRY

29 Aug, 06:17


#Mekanisa
#Megenagna

AUPG 2015 ENTRY

16 Aug, 08:29


⚠️ *ዛሬ ይጠናቀቃል!*

ለአምስት ቀናት የተራዘመው የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ዛሬ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

ይመዝገቡ 👉 https://NGAT.ethernet.edu.et