Abraham amibara properties sales consultant

@abrahamamibarapropertiessales

አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ አፓርትመንት ዝርዝር መረጃዎችን ያገኛሉ
📞 0944049121
WhatsApp no 0944049121

Abraham amibara properties sales consultant

17 Sep, 08:49

መሸጫችን በኢትዮጵያ ብር ማረጋችን እና አዲሱ ብሎካችንን አስመልክቶ ለተወሰኑ ቤቶች ያደረግነውን ቅናሽ ዝርዝር መረጃዎች ሊንኩን በመንካት ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/9tCpVyYBc-4?si=8CEzurMGtVeJdL9D

Abraham amibara properties sales consultant

11 Sep, 13:03

መልካም አዲስ ዓመት

አሚባራ ፕሮፐርቲስ ለርሶ እና ለቤተሰብዎ አዲሱ ዓመት የስኬት, የሰላም, የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:38

3️⃣ ወደ ፖስታ ቤት በምወስደው የመንደራችን ክፍል በምንገነባው ግዙፍ የንግድ መአከል ከ 33 ካሪ ጀምሮ ሱቆችን ለሽያጭ ያወጣን ሲሆን አጠቃላይ ዋጋቸው ከ7 ሚልዮን ብር ጀምሮ ይሆናል

📞 0944049121

#amibaraproperties #amibara #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:38

2️⃣ አዲስ ለሽያጭ በምናወጣቸው ብሎኮች አነስተኛ የካሪ አማራጮችን እና አነስተኛ ዋጋ ያቀረብን ሲሆን
📌 1 መኝታ 70 ካሪ ጀምሮ
አጠቃላይ ዋጋ 8 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ
📌 2 መኝታ 105 ካሪ ጀምሮ
አጠቃላይ ዋጋ 12 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ
📌 3 መኝታ 145 ካሪ ጀምሮ
አጠቃላይ ዋጋ 15 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ

በ10% ቅድመ ክፍያ እና በ13 ዙር አከፋፈል እንካችሁ ብለናል

📞 0944049121

#amibaraproperties #amibara #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:37

1️⃣ መሸጫችን በኢትዮጵያ ብር ከማረጋችን በተጨማሪ በአትዮጵያ ብር ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ከተለመደው አብሮ ከሚካተተው የዕቃ ዋጋ ጭማሪ( inflation rate ) ስለማይኖረው ቤትዎትን እስኪረከቡ ምንም አይነት ጭማሪ አይኖረውም
📌 እነዚህ ያወጣናቸው ማሻሻያዎች የገዙትን ደንበኞቻችንን ያካትታል

📞 0944049121

#amibaraproperties #amibara #amibararealestate #realestat

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:36

አዳዲስ አማራጮች ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ከብር ተመንተያይዞ የተፈጠሩትን ነገሮችን ከገዙ ደንበኞችን በማማከር እና ከዋጋ ንረት ጋ ጥናቶችን በማስጠናት ለደንበኙቹ አዲስ መፍትሄ የሆነ ሀሳብን ይዞ መቶል. በተጨማሪም ሱቆች እና ተጭማሪ የአፓርትመንት ብሎክ ለሽያጭ አውጥተናል

ዝርዝሩን ይመልከቱ

👇👇👇👇👇

Abraham amibara properties sales consultant

16 Aug, 08:16

ይደውሉ 📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

31 Jul, 08:29

የምስራች

ድርጅታችን መንግስት ከሰኞ ጀምሮ ያወጣውን የምንዛሬ ዋጋ ልዩነት አስመልክቶ ምክክሮችን ካካሄደ ቡሀላ ለቤቱ የካሬ ዋጋ የሚሰላበትን የምንዛሬ ተመን ለ 5 ቀናት የሚቆይ ደንበኞች ከምንዛሪ ክለሳው በፊት በነበረው የዋጋ ምንዛሬ 57.4895 እንዲስተናገዱ ወስኖል

ይህን ዕድል ለመጠቀም 📞0944049121 ደውለው ሙሉ መረጃ ይውሰዱ

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

04 Jul, 06:37

በሪልስቴት ዘርፍ ከፍተኛ ተሳትፎ በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ይታወቃል:: በቅርቡ ሊወጣ ነዉ ከተባለው አዋጅ ጋ ተያይዞ ከዋነው ሀሳቡ ተቃራኒ በሆነ መንገድ በተለያዩ ሚድያዎች በመራገቡ በዲያስፖራው ዘንድ መደናገጥን ፈጥሮ ነበር:: በቅርቡ ግን ለዲያስፖራው ረፍትን የሚሰጥ መግለጫ ከፍትህ ሚኒስተሩ ጊድዮን ጢሞቲዎስ ማብራርያ ተሰጥቶል::
👉 በመግለጫቸው ስለዲያስፖራው ያብራሩትን ከእኛ ትንታኔ ጋ አጣምረን የተሰራውን ቪዲዮ እንዲከታተሉ ጋብዘነዎታል::

https://youtu.be/PQ6Cys5bxf4?si=Y9o9TwBPLYJR0N6Z

Abraham amibara properties sales consultant

03 Jul, 08:56

✔️ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ ቤተሰቦች ስላሉን የአፓርትመንት አማራጮች ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘትና የቤሮና የሳይት ቀጠሮ ለማስያዝ በ 📞 0944049121 ይደውሉ | በተጨማሪም በ WhatsApp/telegram/viber ያገኙናል

📌 24 ሰዓት ክፍት ነዉ

#amibara #amibaraproperties #realestateinaddisababa #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

03 Jul, 08:45

የኤርታሌ A እና የኤርታሌ B ብሎክ የሰኔ ወር የግንባታ ደረጃ

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

03 Jul, 08:04

የሳይታችን የግንቦት ወር የግንባታ ደረጃ ይመልከቱ

#amibaraproperties #amibara #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 May, 14:41

በሳየታችን አካባቢ የሚኖሩ ዋና ዋና መንገዶች

#amibararealestate #amibara #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 May, 14:06

መንደራችን በምሽት የሚኖረው ገፅታ

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestateinaddisababa

Abraham amibara properties sales consultant

19 Apr, 06:02

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ደንበኞች በብዛት የሚነሱ ጥያቄዎችን እና ምላሻቸውን ሙሉ ማብራርያ በዩትዩብ ገፃችን ገብተው ይመልከቱ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_SWTaQJ1B2w?si=qsK8smUy3r8VuncA

Abraham amibara properties sales consultant

10 Apr, 07:43

#ዒድ_አልፈጥር

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !

መልካም በዓል !